• ጥቅምት 2016 ዓ.ም፤ የላስታዋ ላሊበላ ውጥረት ላይ ነበረች።
    ወጣቶቿ “ፋኖን ትደግፋላችሁ” በሚል በገፍ ተይዘው በኮምቦልቻ እየታሰሩ ነው። የከተማውን ጥግ ጥግ የከበበ ታጣቂ ኃይል አለ።

    በሌላ ጎን ደግሞ ከባድ መሳሪያ ተክሎ ጆሮውን ከፍቶ መከላከያ ሰራዊት በተጠንቀቅ ይጠባበቃል።
    ጥቅምት 2016 ዓ.ም፤ የላስታዋ ላሊበላ ውጥረት ላይ ነበረች። ወጣቶቿ “ፋኖን ትደግፋላችሁ” በሚል በገፍ ተይዘው በኮምቦልቻ እየታሰሩ ነው። የከተማውን ጥግ ጥግ የከበበ ታጣቂ ኃይል አለ። በሌላ ጎን ደግሞ ከባድ መሳሪያ ተክሎ ጆሮውን ከፍቶ መከላከያ ሰራዊት በተጠንቀቅ ይጠባበቃል።
    WWW.BBC.COM
    በጥቅምት ወር በታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው? - BBC News አማርኛ
    ጥቅምት 2016 ዓ.ም፤ የላስታዋ ላሊበላ ውጥረት ላይ ነበረች። ወጣቶቿ “ፋኖን ትደግፋላችሁ” በሚል በገፍ ተይዘው በኮምቦልቻ እየታሰሩ ነው። የከተማውን ጥግ ጥግ የከበበ ታጣቂ ኃይል አለ። በሌላ ጎን ደግሞ ከባድ መሳሪያ ተክሎ ጆሮውን ከፍቶ መከላከያ ሰራዊት በተጠንቀቅ ይጠባበቃል። ከቅዳሜ ጥቅምት 24 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሰሜን ወሎዋ ላሊበላ ዙሪያ በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ ተደርጓል።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካ የዜና ድርጅት የሆነው ኒውዮርክ ታይምስ የቻት ጂፒቲ ባለቤት ኦፕንኤአይ (OpenAI) የተሰኘውን ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ለማሰልጠን የቅጂ መብቴን ጥሷል በሚል ክስ መሰረተ።
    የአሜሪካ የዜና ድርጅት የሆነው ኒውዮርክ ታይምስ የቻት ጂፒቲ ባለቤት ኦፕንኤአይ (OpenAI) የተሰኘውን ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ለማሰልጠን የቅጂ መብቴን ጥሷል በሚል ክስ መሰረተ።
    WWW.BBC.COM
    ኒው ዮርክ ታይምስ ማይክሮሶፍት እና ኦፕንኤአይ ላይ 'ቢሊዮኖች' ዶላር ካሳ እንዲከፍሉ ክስ መሰረተ - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ የዜና ድርጅት የሆነው ኒውዮርክ ታይምስ የቻት ጂፒቲ ባለቤት ኦፕንኤአይ (OpenAI) የተሰኘውን ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ለማሰልጠን የቅጂ መብቴን ጥሷል በሚል ክስ መሰረተ።
    0 Comments 0 Shares
  • የዘመናዊው አውሮፓ ሕብረት ቀማሪ የነበሩት የቀድሞው የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ዣክ ደሎር በ98 ዓመታቸው አረፉ።
    የዘመናዊው አውሮፓ ሕብረት ቀማሪ የነበሩት የቀድሞው የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ዣክ ደሎር በ98 ዓመታቸው አረፉ።
    WWW.BBC.COM
    የዘመናዊ አውሮፓ ሕብረት አባት የሚባሉት ዣክ ደሎር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ - BBC News አማርኛ
    የዘመናዊው አውሮፓ ሕብረት ቀማሪ የነበሩት የቀድሞው የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ዣክ ደሎር በ98 ዓመታቸው አረፉ።
    0 Comments 0 Shares
  • እስራኤል በእግረኛ ጦሯ የምታደርገው ጥቃት በማዕከላዊ ጋዛ በሚገኙ የፍልስጤም የስደተኞች መጠለያ ስፍራዎችን ኢላማ ማድረጉ ተገለጸ።
    እስራኤል በእግረኛ ጦሯ የምታደርገው ጥቃት በማዕከላዊ ጋዛ በሚገኙ የፍልስጤም የስደተኞች መጠለያ ስፍራዎችን ኢላማ ማድረጉ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    የእስራኤል ጥቃት የማዕከላዊ ጋዛ የስደተኞች መጠለያዎችን ኢላማ ማድረጉ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    እስራኤል በእግረኛ ጦሯ የምታደርገው ጥቃት በማዕከላዊ ጋዛ በሚገኙ የፍልስጤም የስደተኞች መጠለያ ስፍራዎችን ኢላማ ማድረጉ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • የዘንድሮው “የአሜሪካ ቁጥር 1 ታዳጊ ሳይንቲስት” ሽልማት አሸናፊ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሄማን በቀለ ነው።
    ሄማን ለቆዳ ካንሰር ሕክምና የሚሆን ሳሙና በመሥራቱ ነው የዚህ ጉምቱ ሽልማት አሸናፊ የሆነው።
    የዘንድሮው “የአሜሪካ ቁጥር 1 ታዳጊ ሳይንቲስት” ሽልማት አሸናፊ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሄማን በቀለ ነው። ሄማን ለቆዳ ካንሰር ሕክምና የሚሆን ሳሙና በመሥራቱ ነው የዚህ ጉምቱ ሽልማት አሸናፊ የሆነው።
    WWW.BBC.COM
    “ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ መሆን አለበት” ለቆዳ ካንሰር ሕክምና የሚሆን ሳሙና የሠራው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ - BBC News አማርኛ
    የዘንድሮው “የአሜሪካ ቁጥር 1 ታዳጊ ሳይንቲስት” ሽልማት አሸናፊ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሄማን በቀለ ነው። ሄማን ለቆዳ ካንሰር ሕክምና የሚሆን ሳሙና በመሥራቱ ነው የዚህ ጉምቱ ሽልማት አሸናፊ የሆነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ላምፓዲና ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ) በመጠቀም የሚሠራ ቻትቦት ነው። የተሠራው አውስትራሊያ ባሉ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ነው። አሠራሩ ቻትጂፒቲን ይመስላል። ከተጠቃሚዎች ለሚቀርቡለት የተለያዩ ጥያቄዎች በጽሑፍ ምላሽ ይሰጣል።
    ላምፓዲና ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ) በመጠቀም የሚሠራ ቻትቦት ነው። የተሠራው አውስትራሊያ ባሉ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ነው። አሠራሩ ቻትጂፒቲን ይመስላል። ከተጠቃሚዎች ለሚቀርቡለት የተለያዩ ጥያቄዎች በጽሑፍ ምላሽ ይሰጣል።
    WWW.BBC.COM
    ላምፓዲና ኤአይ፡ በአማርኛ እና በትግርኛ የሚሠራው ቻትቦት - BBC News አማርኛ
    ላምፓዲና ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ) በመጠቀም የሚሠራ ቻትቦት ነው። የተሠራው አውስትራሊያ ባሉ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ነው። አሠራሩ ቻትጂፒቲን ይመስላል። ከተጠቃሚዎች ለሚቀርቡለት የተለያዩ ጥያቄዎች በጽሑፍ ምላሽ ይሰጣል።
    0 Comments 0 Shares
  • ይህ ታሪክ ከሱዳን ጦርነት ለማምለጥ ብዙ ውጣ ውረዶችን ስላሳለፈችው ኤርትራዊቷ ልዋም ነው።
    ይህ ታሪክ ከሱዳን ጦርነት ለማምለጥ ብዙ ውጣ ውረዶችን ስላሳለፈችው ኤርትራዊቷ ልዋም ነው።
    WWW.BBC.COM
    12 ወንዞችን ተሻግራ ኡጋንዳ የደረሰችው ኤርትራዊቷ ስደተኛ የመከራ ጉዞ - BBC News አማርኛ
    ይህ ታሪክ ከሱዳን ጦርነት ለማምለጥ ብዙ ውጣ ውረዶችን ስላሳለፈችው ኤርትራዊቷ ልዋም ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎቹን በሹም ሽር እና በኩብለላ ላጣው የሰላም ሚኒስቴር ሁለት አዲስ አመራሮች ተሾሙለት።
    በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመት ያገኙት አዲሶቹ ሚኒስትር ዲኤታዎች ዶ/ር ከይረዲን ተዘራ እና አቶ ቸሩጌታ ገነነ እንደሆኑ ቢቢሲ ከተሿሚዎቹ አረጋግጧል።
    በሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎቹን በሹም ሽር እና በኩብለላ ላጣው የሰላም ሚኒስቴር ሁለት አዲስ አመራሮች ተሾሙለት። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመት ያገኙት አዲሶቹ ሚኒስትር ዲኤታዎች ዶ/ር ከይረዲን ተዘራ እና አቶ ቸሩጌታ ገነነ እንደሆኑ ቢቢሲ ከተሿሚዎቹ አረጋግጧል።
    WWW.BBC.COM
    ሰላም ሚኒስቴር በአቶ ታዬ ደንደአ እና በዶ/ር ስዩም መስፍን ቦታ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎች ተሾሙለት - BBC News አማርኛ