• ይህ ታሪክ ከሱዳን ጦርነት ለማምለጥ ብዙ ውጣ ውረዶችን ስላሳለፈችው ኤርትራዊቷ ልዋም ነው።
    ይህ ታሪክ ከሱዳን ጦርነት ለማምለጥ ብዙ ውጣ ውረዶችን ስላሳለፈችው ኤርትራዊቷ ልዋም ነው።
    WWW.BBC.COM
    12 ወንዞችን ተሻግራ ኡጋንዳ የደረሰችው ኤርትራዊቷ ስደተኛ የመከራ ጉዞ - BBC News አማርኛ
    ይህ ታሪክ ከሱዳን ጦርነት ለማምለጥ ብዙ ውጣ ውረዶችን ስላሳለፈችው ኤርትራዊቷ ልዋም ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎቹን በሹም ሽር እና በኩብለላ ላጣው የሰላም ሚኒስቴር ሁለት አዲስ አመራሮች ተሾሙለት።
    በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመት ያገኙት አዲሶቹ ሚኒስትር ዲኤታዎች ዶ/ር ከይረዲን ተዘራ እና አቶ ቸሩጌታ ገነነ እንደሆኑ ቢቢሲ ከተሿሚዎቹ አረጋግጧል።
    በሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎቹን በሹም ሽር እና በኩብለላ ላጣው የሰላም ሚኒስቴር ሁለት አዲስ አመራሮች ተሾሙለት። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመት ያገኙት አዲሶቹ ሚኒስትር ዲኤታዎች ዶ/ር ከይረዲን ተዘራ እና አቶ ቸሩጌታ ገነነ እንደሆኑ ቢቢሲ ከተሿሚዎቹ አረጋግጧል።
    WWW.BBC.COM
    ሰላም ሚኒስቴር በአቶ ታዬ ደንደአ እና በዶ/ር ስዩም መስፍን ቦታ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎች ተሾሙለት - BBC News አማርኛ
    በሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎቹን በሹም ሽር እና በኩብለላ ላጣው የሰላም ሚኒስቴር ሁለት አዲስ አመራሮች ተሾሙለት። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመት ያገኙት አዲሶቹ ሚኒስትር ዲኤታዎች ዶ/ር ከይረዲን ተዘራ እና አቶ ቸሩጌታ ገነነ እንደሆኑ ቢቢሲ ከተሿሚዎቹ አረጋግጧል።
    0 Comments 0 Shares
  • ብቸኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገልጿል። በኔዘርላንድስ አዛውንቶች ብቸኝነት እንዳይሰማቸው የሚያስችል እንቅስቃሴ በወጣቶች ተጀምሯል። በመዲናዋ አምስተርዳም ‘ኦማስ የሾርባ ሥራ’ በወጣቶች እና አዛውንቶች ጥምረት በብዙ ቦታዎች ተስፋፍቷል።
    ብቸኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገልጿል። በኔዘርላንድስ አዛውንቶች ብቸኝነት እንዳይሰማቸው የሚያስችል እንቅስቃሴ በወጣቶች ተጀምሯል። በመዲናዋ አምስተርዳም ‘ኦማስ የሾርባ ሥራ’ በወጣቶች እና አዛውንቶች ጥምረት በብዙ ቦታዎች ተስፋፍቷል።
    WWW.BBC.COM
    በኔዘርላንድስ ያለውን አሳሳቢ የአዛውንቶችን ብቸኝነት ለማቅለል ይረዳል የተባለው ሾርባ - BBC News አማርኛ
    ብቸኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገልጿል። በኔዘርላንድስ አዛውንቶች ብቸኝነት እንዳይሰማቸው የሚያስችል እንቅስቃሴ በወጣቶች ተጀምሯል። በመዲናዋ አምስተርዳም ‘ኦማስ የሾርባ ሥራ’ በወጣቶች እና አዛውንቶች ጥምረት በብዙ ቦታዎች ተስፋፍቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • በሐዋሳ በሚገኘው የፓነሲያ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ከ2000 በላይ የሀሞት ከረጢት ጠጠሮች መውጣቱን በቀዶ ሕክምናው ላይ የተሳተፉት የሕክምና ባለሙያ ለቢቢሲ ገለፁ።
    በሐዋሳ በሚገኘው የፓነሲያ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ከ2000 በላይ የሀሞት ከረጢት ጠጠሮች መውጣቱን በቀዶ ሕክምናው ላይ የተሳተፉት የሕክምና ባለሙያ ለቢቢሲ ገለፁ።
    WWW.BBC.COM
    በሐዋሳ ከአንዲት ሴት ከ2 ሺህ በላይ የሐሞት ከረጢት ጠጠሮች በቀዶ ህክምና መውጣቱ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    በሐዋሳ በሚገኘው የፓነሲያ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ከ2000 በላይ የሀሞት ከረጢት ጠጠሮች መውጣቱን በቀዶ ሕክምናው ላይ የተሳተፉት የሕክምና ባለሙያ ለቢቢሲ ገለፁ።
    0 Comments 0 Shares
  • የቢቢሲው እግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ዩናይትድ በሜዳው፤ በደጋፊው ፊት አሁንም ሽንፈተን ይቀምሳል ይላል።
    የቢቢሲው እግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ዩናይትድ በሜዳው፤ በደጋፊው ፊት አሁንም ሽንፈተን ይቀምሳል ይላል።
    WWW.BBC.COM
    የሱተን ግምቶች፡ አርሰናል ከዌስት ሀም፤ ብራይተን ከቶተንሃም - BBC News አማርኛ
    የቢቢሲው እግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ዩናይትድ በሜዳው፤ በደጋፊው ፊት አሁንም ሽንፈተን ይቀምሳል ይላል።
    0 Comments 0 Shares
  • በሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆነችውን ወጣት ጸጋ በላቸው ላይ የጠለፋ እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈጸመው የኋላመብራት ወልደማሪያም በ16 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ።
    በሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆነችውን ወጣት ጸጋ በላቸው ላይ የጠለፋ እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈጸመው የኋላመብራት ወልደማሪያም በ16 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ።
    WWW.BBC.COM
    ጸጋ በላቸውን የጠለፈው የቀድሞ የሐዋሳ ፖሊስ አባል የ16 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደበት - BBC News አማርኛ
    በሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆነችውን ወጣት ጸጋ በላቸው ላይ የጠለፋ እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈጸመው የኋላመብራት ወልደማሪያም በ16 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ።
    0 Comments 0 Shares
  • በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ የሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች መምህራን የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ ስላልተከፈላቸው የስራ ማቆም አድማ ከመቱ ሶስት ሳምንታት ተቆጠሩ።
    የክልሉ ትምህርት ቢሮ ዶ/ር ኪሮስ ጉኡሽ በበኩላቸው በስራ ማቆም አድማ ላይ የተሳተፉ መምህራን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አሳስበዋል።
    በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ የሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች መምህራን የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ ስላልተከፈላቸው የስራ ማቆም አድማ ከመቱ ሶስት ሳምንታት ተቆጠሩ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ዶ/ር ኪሮስ ጉኡሽ በበኩላቸው በስራ ማቆም አድማ ላይ የተሳተፉ መምህራን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አሳስበዋል።
    WWW.BBC.COM
    ለ17 ወራት ባልተከፈለ ውዝፍ ደመወዝ ምክንያት የቀጠለው የመቀለ መምህራን የስራ ማቆም አድማ - BBC News አማርኛ
    በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ የሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች መምህራን የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ ስላልተከፈላቸው የስራ ማቆም አድማ ከመቱ ሶስት ሳምንታት ተቆጠሩ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ዶ/ር ኪሮስ ጉኡሽ በበኩላቸው በስራ ማቆም አድማ ላይ የተሳተፉ መምህራን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አሳስበዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የፍቅር ሕይወትን ዘላቂ የሚያደርጉ ምስጢራት | ሎሚ ብወረውር @ArtsTvWorld
    የፍቅር ሕይወትን ዘላቂ የሚያደርጉ ምስጢራት | ሎሚ ብወረውር @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares