0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
ዝናቡ ዘነበ መሬቱን አራሰው
ምድር አበቀለ ዛፍ ዛፉም ኖረ ለሰው
በነፍሷ ተመርታ ቤቷን ሰርታው ከላይ
ሰው በራሱ ፈርዶ ዛፉን ቆርጦት ብታይ
ስታዜም ሰሙና ወፍ የነፍሷን ምሬት
ፍጥረታትም አሉ አረንጓዴ መሬት
Happy #Earthday
Tedy Afro
https://youtu.be/qOj0OLHVgQsዝናቡ ዘነበ መሬቱን አራሰው ምድር አበቀለ ዛፍ ዛፉም ኖረ ለሰው በነፍሷ ተመርታ ቤቷን ሰርታው ከላይ ሰው በራሱ ፈርዶ ዛፉን ቆርጦት ብታይ ስታዜም ሰሙና ወፍ የነፍሷን ምሬት ፍጥረታትም አሉ አረንጓዴ መሬት Happy #Earthday Tedy Afro https://youtu.be/qOj0OLHVgQs
0 Comments 0 Shares -
አዲሱ የቴዲ አፍሮ አልበም ያካተታችው ዘፈኖች ስም ዝርዝር ✍✍✍✍✍✍✍አዲሱ የቴዲ አፍሮ አልበም ያካተታችው ዘፈኖች ስም ዝርዝር ✍✍✍✍✍✍✍0 Comments 0 Shares1
-
ግጥም ድሮና ዘንድሮ
Bewketu Seyoum
"ግን ዘፈን ሙዚቃ፤ ሆነው የተጣሩ
ከትልቅ ደረጃ፤ ደርሰው እንዲኖሩ
ሊታረሙ ይሻል፣ በሊቅ በፈላስፋ
የጥበብ ውበቷ፤ ጣእሟ እንዳይጠፋ"
(ከበደ ሚካኤል)
"ስምሽ ማን ነው ብየ ፣ብጠጋ ወደ እሷ
ያንተ ማን ይባላል፣ እኔን በለኝ ቱቱ
አሳይታኝ ሄደች፣ ቢራቢሮ ታቱ"
(ልጅ ሚካኤል)ግጥም ድሮና ዘንድሮ Bewketu Seyoum "ግን ዘፈን ሙዚቃ፤ ሆነው የተጣሩ ከትልቅ ደረጃ፤ ደርሰው እንዲኖሩ ሊታረሙ ይሻል፣ በሊቅ በፈላስፋ የጥበብ ውበቷ፤ ጣእሟ እንዳይጠፋ" (ከበደ ሚካኤል) "ስምሽ ማን ነው ብየ ፣ብጠጋ ወደ እሷ ያንተ ማን ይባላል፣ እኔን በለኝ ቱቱ አሳይታኝ ሄደች፣ ቢራቢሮ ታቱ" (ልጅ ሚካኤል)0 Comments 0 Shares -
ሚስት አምሽታ ወደቤት እየገባች ነው ። ወድያው የመኝታ ቤቷን ከፍታ ስትገባ አልጋዋ ላይ ሁለት የተኙ ሰዎችን ትመለከታለች።አራት እግሮች ከብርድ ልብሱ ስር ወጠው ይታያሉ፡፡ ወዲያዉ አጠገቧ ያለውን ዱላ አንስታ ከብርድ ልብሱ ውስጥ እንዳሉ ክንዷ እስኪዝል ደበደበቻቸዉና ሲደክማት ወደ እንግዳ መቀበያ ክፍሉ ስታመራ ፣ባሏ ዜና እየተከታተለ ነዉ፡፡ "የኔ ማር መጣሽልኝ? ወላጆችሽ መጠዉ እኛ አልጋ ላይ ተኝተዋል ፤ ግቢና ሰላም በያቸዉ፡፡" ሲላት ራሷን ስታ ወለሉ ላይ ተዘረረች፡፡ ትምህርት ፦ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል፡፡ © የሕይወት ገፅ FBሚስት አምሽታ ወደቤት እየገባች ነው ። ወድያው የመኝታ ቤቷን ከፍታ ስትገባ አልጋዋ ላይ ሁለት የተኙ ሰዎችን ትመለከታለች።አራት እግሮች ከብርድ ልብሱ ስር ወጠው ይታያሉ፡፡ ወዲያዉ አጠገቧ ያለውን ዱላ አንስታ ከብርድ ልብሱ ውስጥ እንዳሉ ክንዷ እስኪዝል ደበደበቻቸዉና ሲደክማት ወደ እንግዳ መቀበያ ክፍሉ ስታመራ ፣ባሏ ዜና እየተከታተለ ነዉ፡፡ "የኔ ማር መጣሽልኝ? ወላጆችሽ መጠዉ እኛ አልጋ ላይ ተኝተዋል ፤ ግቢና ሰላም በያቸዉ፡፡" ሲላት ራሷን ስታ ወለሉ ላይ ተዘረረች፡፡ ትምህርት ፦ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል፡፡ © የሕይወት ገፅ FB0 Comments 0 Shares
-
-
-