0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
Rarely seen historical photo:- Emperor Haile Selassie I of Ethiopia & some of his family members, swimming in the Ocean / Sea (?) while in exile 1935 - 41.1 Comments 0 Shares2
-
-
Rarely seen historical photo:- Emperor Haile Selassie I of Ethiopia & some of his family members, swimming in the Ocean / Sea (?) while in exile 1935 - 41.Rarely seen historical photo:- Emperor Haile Selassie I of Ethiopia & some of his family members, swimming in the Ocean / Sea (?) while in exile 1935 - 41.0 Comments 3 Shares2
-
የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ያካተታችው ዘፈኖች
-----------------------------------------------
1. ኢትዮጵያ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ
2. ሰምበሬ -ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ
3.ማር እስከ ጥዋፍ (ፍቅር እስከ መቃብር)-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ
4.አነኛቱ- ኦሮምኛ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ
5.መማጻኔ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ
6.ታሞልሻል-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አበጋዝ
7.ያምራል-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ
8.አማዘቢድር (አምሳለ ጦቢት)ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አማኑኤል ይልማ
9.አጼ ቴድሮስ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ
10.ማራኪዬ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-ሮቤል ዳኜ እና አበጋዝ
11.አሜን-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አበጋዝ
12.አደይ-(ትግርኛ) -ዜማ ቴዲ አፍሮ -ግጥም ቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ቅንብር -ሀጎስ በርሔ።
Source Teddy Afroየቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ያካተታችው ዘፈኖች ----------------------------------------------- 1. ኢትዮጵያ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 2. ሰምበሬ -ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 3.ማር እስከ ጥዋፍ (ፍቅር እስከ መቃብር)-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 4.አነኛቱ- ኦሮምኛ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 5.መማጻኔ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 6.ታሞልሻል-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አበጋዝ 7.ያምራል-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 8.አማዘቢድር (አምሳለ ጦቢት)ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አማኑኤል ይልማ 9.አጼ ቴድሮስ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 10.ማራኪዬ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-ሮቤል ዳኜ እና አበጋዝ 11.አሜን-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አበጋዝ 12.አደይ-(ትግርኛ) -ዜማ ቴዲ አፍሮ -ግጥም ቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ቅንብር -ሀጎስ በርሔ። Source Teddy Afro0 Comments 0 Shares2
-
-
፯ የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች/ Health Benefits of Garlic
(በዳንኤል አማረ እና በዳግማዊ ዳንኤል @ኢትዮጤና) #EthioTena #Garlic
ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena
ነጭ ሽንኩርት አሊየም( Alium) ከሚባለው የሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ ነው። ይህ የሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ የሆነው ነጭ ሽንኩርት ለጤናችን ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል ከእነዚህ የጤና ጥቅሞች መካከል ፲ን እንመልከት፦
፩. ነጭ ሽንኩርት ለጤና
አሊሰን የተባለ ለጤና ጠቃሚ የሆነ ንጥረ ነገር ይዟል፤ በተለይ ከጥንት ግሪክ፣ ግብፅ እና ባቢሎን ጀምሮ ነጭ ሽንኩርት በጥሬው በመመገብ ጤናቸውን ይጠብቁ ነበር።
፪. ነጭ ሽንኩርት አንደ አልሚ ምግብነት!
ነጭ ሽንኩርት ከፍተኛ የሆነ አልሚ ምግብ ቢሆንም ትንሽ መጠን የሆነ የካሎሪ (calories) ይዙአል 28 ግራም ነጭ ሽንኩርት ~ ማግኒዝየም 23% ~ ቫይታሚን ሲ 15% ~ ሌሊዬም 6% ~ ፋይበር 1 gram
፫. ነጭ ሽንኩርት በሽታን ለመከላከል!
ጥናቶች አንደሚያመለክቱት በቀን 2.56 ግራም መመገብ የጉንፋን በሽታ በሰውነታችን ላይ የሚቆይበትን ቀናት በመቀነስ የመያዝ እድላችን ይቀንስልናል።
፬. ነጭ ሽንኩርት የደም ግፊትን ለመከላከል!
የልብ ችግር፣እራስን መሳት፣የደም ግፊት እነዚህ በአለማችን ላይ በገዳይነታቸው የሚታወቁ በሽታወች ናቸው። ነጭ ሽንኩርት አዘውትረው የተመገቡ ሰወች ከለሌቹ የተሻለ ሁኔታ የደም ግፊት በሽታ መከላከል ችለዋል።
፭. ነጭ ሽንኩርት በደማችን ውስጥ ያለውን ቅባት ለመቀነስ!
በሰውነታችንው ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የኮሌስትሮል (cholesterol) መጠን ያለባቸው ሰወች ነጭ ሽንኩርት በመመገብ ከ10~15% መቀነስ ይችላሉ።
፮. ነጭ ሽንኩርት እንደ አንቲ ኦክሲዳንት!
ከዚህም በተጨማሪም የመርሳት በሽታ (alzheimer) እንዲሁም እራስን የመሳት በሽታ (Dermetia) በሽታወች የመከላከል አቅም አለው። የደማችንን ቅባት(Cholostrol ) እና የደም ግፊታች ከመከላከል በተጨማሪ የአንቲ ኦክሲዳንት ባህሪ አለው ፡ ይህ ደግሞ እንደየመርሳት ችግር እንዲሁም እራሳችንን እንዳንስት ይከላከልናል።
፯. ነጭ ሽንኩርት ለረጂም ዕድሜ!
መቸም እድሜያችንን ለመጨመር በሰው እንደማይቻለን ሁላችንንም እናቃለን ነገር ግን ለሞት ሊዳርጉን የሚችሉ በሽታወች እንደ ደም ግፊት፣ የልብ በሽታ፣ ተላላፊ ለሆኑ በሽታወች በመከላከል ጤናችን ጠብቆ እረጂም እድሜ እንድኖር ያረገናል።
መልካም ጤንነት!!
ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena፯ የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች/ Health Benefits of Garlic (በዳንኤል አማረ እና በዳግማዊ ዳንኤል @ኢትዮጤና) #EthioTena #Garlic ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena ነጭ ሽንኩርት አሊየም( Alium) ከሚባለው የሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ ነው። ይህ የሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ የሆነው ነጭ ሽንኩርት ለጤናችን ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል ከእነዚህ የጤና ጥቅሞች መካከል ፲ን እንመልከት፦ ፩. ነጭ ሽንኩርት ለጤና አሊሰን የተባለ ለጤና ጠቃሚ የሆነ ንጥረ ነገር ይዟል፤ በተለይ ከጥንት ግሪክ፣ ግብፅ እና ባቢሎን ጀምሮ ነጭ ሽንኩርት በጥሬው በመመገብ ጤናቸውን ይጠብቁ ነበር። ፪. ነጭ ሽንኩርት አንደ አልሚ ምግብነት! ነጭ ሽንኩርት ከፍተኛ የሆነ አልሚ ምግብ ቢሆንም ትንሽ መጠን የሆነ የካሎሪ (calories) ይዙአል 28 ግራም ነጭ ሽንኩርት ~ ማግኒዝየም 23% ~ ቫይታሚን ሲ 15% ~ ሌሊዬም 6% ~ ፋይበር 1 gram ፫. ነጭ ሽንኩርት በሽታን ለመከላከል! ጥናቶች አንደሚያመለክቱት በቀን 2.56 ግራም መመገብ የጉንፋን በሽታ በሰውነታችን ላይ የሚቆይበትን ቀናት በመቀነስ የመያዝ እድላችን ይቀንስልናል። ፬. ነጭ ሽንኩርት የደም ግፊትን ለመከላከል! የልብ ችግር፣እራስን መሳት፣የደም ግፊት እነዚህ በአለማችን ላይ በገዳይነታቸው የሚታወቁ በሽታወች ናቸው። ነጭ ሽንኩርት አዘውትረው የተመገቡ ሰወች ከለሌቹ የተሻለ ሁኔታ የደም ግፊት በሽታ መከላከል ችለዋል። ፭. ነጭ ሽንኩርት በደማችን ውስጥ ያለውን ቅባት ለመቀነስ! በሰውነታችንው ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የኮሌስትሮል (cholesterol) መጠን ያለባቸው ሰወች ነጭ ሽንኩርት በመመገብ ከ10~15% መቀነስ ይችላሉ። ፮. ነጭ ሽንኩርት እንደ አንቲ ኦክሲዳንት! ከዚህም በተጨማሪም የመርሳት በሽታ (alzheimer) እንዲሁም እራስን የመሳት በሽታ (Dermetia) በሽታወች የመከላከል አቅም አለው። የደማችንን ቅባት(Cholostrol ) እና የደም ግፊታች ከመከላከል በተጨማሪ የአንቲ ኦክሲዳንት ባህሪ አለው ፡ ይህ ደግሞ እንደየመርሳት ችግር እንዲሁም እራሳችንን እንዳንስት ይከላከልናል። ፯. ነጭ ሽንኩርት ለረጂም ዕድሜ! መቸም እድሜያችንን ለመጨመር በሰው እንደማይቻለን ሁላችንንም እናቃለን ነገር ግን ለሞት ሊዳርጉን የሚችሉ በሽታወች እንደ ደም ግፊት፣ የልብ በሽታ፣ ተላላፊ ለሆኑ በሽታወች በመከላከል ጤናችን ጠብቆ እረጂም እድሜ እንድኖር ያረገናል። መልካም ጤንነት!! ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena0 Comments 0 Shares1
-
የጀርባ ህመም መነሻ ምክንያቶች/ Cause of Back Pain
(በዳንኤል አማረ @ኢትዮጤና) #EthioTena #BackPain
መነሻው ምን እንደሆነ በውል ሳያዉቁት በጀርባ ህመም ተሰቃይተዋል? የጀርባ ህመም በአደጋ ብቻ ላይከሰት ይችላል የአቀማመጥ ሁኔታ የሚጠቀሙት ጫማ ከመጠን ያለፈ ዉፍርትና ከባድ ነገሮችን ማንሳት የላይኛዉና ታችኛው ጀርባ ህመም ያስከትላል።
✔ በሴቶችና ወንዶች ላይ የጀርባ ህመም የሚያስከትሉ መነሻ ምክንያቶችን በዝርዝር እንመልከታቸው፦
1. የቢሮ ወንበር!
ሥራ ላይ በሚሆኑበት ጊዜ የሚቀመጡባቸው የቢሮ ወንበርዎ ለጀርባ ህመም ከፍተኛ አስተዋጽዎ ያደርጋሉ ሲቀመጡ ጎበጥ የሚሉ ከሆነ ጀርባዎ ላይ ጫና ያደርጉበታል አከርካሪ ሊጋመንታችን ከአቅም በላይ ይለጠጥና ዲስካችን የጀርባ አጥንታችን እንዲወጠር ያደርጋል ከጊዜ ብዛት የጀርባ አጥንታችንን በመጉዳት ለጀርባ ህመም ይዳርገናል።
2. የሚያደርጉት/ የሚጫሙት ጫማ!
ጫማ ለጀርባዎ ጤንነት ከፍተኛ ሚና ይጫዎታል የማይገባ/ትክክል ያልሆነ ጫማ አቋምዎን በማዛባት ማዕከላዊ የግራቪቲ ቦታን ያዛባል ይህም በታችኛው የጀርባ ክፍልዎ ላይ ህመም ይፈጥራል።
3. የሚተኙበት ፍራሽ!
የሳሳ ፍራሽ መጠቀም የታችኛዉን የጀርባ ክፍል እንዲሰምጥ ያደርጋል በተጨማሪም የአከርካሪ አጥንቶችን እንዲዛቡ በማድረግ በጡንቻዎች እና የአከርካሪ መገጣጠሚያዎች ላይ ዉጥረት ይፈጥራል።
4. የጀርባ ቦርሳዎች!
የሚይዙት የጀርባ ቦርሳ ትልቅ ከሆነ ብዙ እቃዎችን የመያዝ እድል ይኖርዎታል ተጨማሪ ሸክም በጀርባዎ ላይ መጫን ትልቁ የጀርና ህመም ምክንያት ነው። በአንድ በኩል ያለዉ የሰዉነት ክፍልዎ ላይ ሸክም መጨመር የአከርካሪ አጥንቶች እንዲጎብጡ በማድረግ የጀርና ህመም እንዲከሰት ያደርጋል።
5. በሆድ በኩል መተኛት!
በሆድ በኩል ተደፍተዉ ሲተኙ በጀርባዎና በአከርካሪ አጥንትዎ ላይ ተጨማሪ ሸክም ይጨምራል በአከርካሪ አጥንትዎ ላይ ተጨማሪ ሸክም ጨመሩ ማለት ደግሞ የሙሉ ሰዉነትዎን ቅርጽ ያዛባዋል ጭንቅላትዎን ወደ ጎን ሲያዞሩት ደግሞ ጭንቅላትዎንና አከርካሪዎት ከመደበኛ አቅጣጫዎ ውጪ አደረጉት ማለት ነው።
6. ትከሻ ወይም አንገት ለረጂም ሰዓት አዘንብሎ(ደፍቶ) መቆየት ወይም መጓዝ!
በትከሻዎቻችን መሀል ያሉትን ጡንቻዎች እንዲዝሉ በማድረግ የላይኛው ጀርባ ክፍል እና የአንገት ህመም ያስከትላል።
7. ላኘቶኘና ስማርት ስልኮች!
በአለም ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ በኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎቻቸው ፍቅር ስለወደቁ በነዚህ ሰዎች ላይ የጀርባ ህመም የተለመደ ነው። በስራ በተጠመድበት ወቅት ስልክዎትን በትከሻዎና በጆሮዎ መሀል በመያዝ ለረጂም ጊዜ ማውራት የአንገት ህመም ያስከትላል።
8. ከመጠን ያለፈ ውፍረት!
ከሌሎች በሽታዎች በተጨማሪ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ለጀርባ፣ መገጣጠሚያ እና ጡንቻዎች ህመም ያጋልጠናል። አብዛኛዎቹ በሚኖራቸው ውፍረት በዳሌና በታችኛው የጀርባ ክፍል ህመም ያጋጥማቸዋል።
9. እግርን አጣምሮ መቀመጥ!
እግርዎን አጣምረው በሚቀመጡበት ጊዜ የአከርካሪ አጥንትዎ ቀጥ ማለት ይሳነዋል ይህም በዳሌ አካባቢ የሚገኙ ጡንቻዎች ከመጠን በላይ እንዲለጠጡ ያደርጋቸዋል። በተጨማሪም የደም ዝውውር በመስተጓጐሉ ምክንያት ቫሪኮስ ቬይን(Varicose vein) ለተባለ በሽታ ያጋልጣል።
10. ሲጋራ ማጨስ!
በሲጋራ ውስጥ ያለው ኒኮቲን ወደ ዲስክ(Disc) የሚሄደውን የደም ዝውውር በመቀነስ የአከርካሪና ጐን አጥንት ችግር ያስከትላል። በተጨማሪም ካልሲየም በአግባቡ ከሰውነታችን ጋር እንዳይዋሀድ በማድረግ የአጥንት እድገትን ይገታል በመሆኑም ሲጋራ የሚያጨሱ ሰዎች ከማያጨሱ ሰዎች በአንድ እጥፍ የጀርባ ህመም ችግር ያጋጥማቸዋል።
መልካም ጤንነት!!!
ለበለጠ የጤና መረጃዎች ይህን የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉት https:// www.facebook.com/EthioTenaየጀርባ ህመም መነሻ ምክንያቶች/ Cause of Back Pain (በዳንኤል አማረ @ኢትዮጤና) #EthioTena #BackPain መነሻው ምን እንደሆነ በውል ሳያዉቁት በጀርባ ህመም ተሰቃይተዋል? የጀርባ ህመም በአደጋ ብቻ ላይከሰት ይችላል የአቀማመጥ ሁኔታ የሚጠቀሙት ጫማ ከመጠን ያለፈ ዉፍርትና ከባድ ነገሮችን ማንሳት የላይኛዉና ታችኛው ጀርባ ህመም ያስከትላል። ✔ በሴቶችና ወንዶች ላይ የጀርባ ህመም የሚያስከትሉ መነሻ ምክንያቶችን በዝርዝር እንመልከታቸው፦ 1. የቢሮ ወንበር! ሥራ ላይ በሚሆኑበት ጊዜ የሚቀመጡባቸው የቢሮ ወንበርዎ ለጀርባ ህመም ከፍተኛ አስተዋጽዎ ያደርጋሉ ሲቀመጡ ጎበጥ የሚሉ ከሆነ ጀርባዎ ላይ ጫና ያደርጉበታል አከርካሪ ሊጋመንታችን ከአቅም በላይ ይለጠጥና ዲስካችን የጀርባ አጥንታችን እንዲወጠር ያደርጋል ከጊዜ ብዛት የጀርባ አጥንታችንን በመጉዳት ለጀርባ ህመም ይዳርገናል። 2. የሚያደርጉት/ የሚጫሙት ጫማ! ጫማ ለጀርባዎ ጤንነት ከፍተኛ ሚና ይጫዎታል የማይገባ/ትክክል ያልሆነ ጫማ አቋምዎን በማዛባት ማዕከላዊ የግራቪቲ ቦታን ያዛባል ይህም በታችኛው የጀርባ ክፍልዎ ላይ ህመም ይፈጥራል። 3. የሚተኙበት ፍራሽ! የሳሳ ፍራሽ መጠቀም የታችኛዉን የጀርባ ክፍል እንዲሰምጥ ያደርጋል በተጨማሪም የአከርካሪ አጥንቶችን እንዲዛቡ በማድረግ በጡንቻዎች እና የአከርካሪ መገጣጠሚያዎች ላይ ዉጥረት ይፈጥራል። 4. የጀርባ ቦርሳዎች! የሚይዙት የጀርባ ቦርሳ ትልቅ ከሆነ ብዙ እቃዎችን የመያዝ እድል ይኖርዎታል ተጨማሪ ሸክም በጀርባዎ ላይ መጫን ትልቁ የጀርና ህመም ምክንያት ነው። በአንድ በኩል ያለዉ የሰዉነት ክፍልዎ ላይ ሸክም መጨመር የአከርካሪ አጥንቶች እንዲጎብጡ በማድረግ የጀርና ህመም እንዲከሰት ያደርጋል። 5. በሆድ በኩል መተኛት! በሆድ በኩል ተደፍተዉ ሲተኙ በጀርባዎና በአከርካሪ አጥንትዎ ላይ ተጨማሪ ሸክም ይጨምራል በአከርካሪ አጥንትዎ ላይ ተጨማሪ ሸክም ጨመሩ ማለት ደግሞ የሙሉ ሰዉነትዎን ቅርጽ ያዛባዋል ጭንቅላትዎን ወደ ጎን ሲያዞሩት ደግሞ ጭንቅላትዎንና አከርካሪዎት ከመደበኛ አቅጣጫዎ ውጪ አደረጉት ማለት ነው። 6. ትከሻ ወይም አንገት ለረጂም ሰዓት አዘንብሎ(ደፍቶ) መቆየት ወይም መጓዝ! በትከሻዎቻችን መሀል ያሉትን ጡንቻዎች እንዲዝሉ በማድረግ የላይኛው ጀርባ ክፍል እና የአንገት ህመም ያስከትላል። 7. ላኘቶኘና ስማርት ስልኮች! በአለም ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ በኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎቻቸው ፍቅር ስለወደቁ በነዚህ ሰዎች ላይ የጀርባ ህመም የተለመደ ነው። በስራ በተጠመድበት ወቅት ስልክዎትን በትከሻዎና በጆሮዎ መሀል በመያዝ ለረጂም ጊዜ ማውራት የአንገት ህመም ያስከትላል። 8. ከመጠን ያለፈ ውፍረት! ከሌሎች በሽታዎች በተጨማሪ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ለጀርባ፣ መገጣጠሚያ እና ጡንቻዎች ህመም ያጋልጠናል። አብዛኛዎቹ በሚኖራቸው ውፍረት በዳሌና በታችኛው የጀርባ ክፍል ህመም ያጋጥማቸዋል። 9. እግርን አጣምሮ መቀመጥ! እግርዎን አጣምረው በሚቀመጡበት ጊዜ የአከርካሪ አጥንትዎ ቀጥ ማለት ይሳነዋል ይህም በዳሌ አካባቢ የሚገኙ ጡንቻዎች ከመጠን በላይ እንዲለጠጡ ያደርጋቸዋል። በተጨማሪም የደም ዝውውር በመስተጓጐሉ ምክንያት ቫሪኮስ ቬይን(Varicose vein) ለተባለ በሽታ ያጋልጣል። 10. ሲጋራ ማጨስ! በሲጋራ ውስጥ ያለው ኒኮቲን ወደ ዲስክ(Disc) የሚሄደውን የደም ዝውውር በመቀነስ የአከርካሪና ጐን አጥንት ችግር ያስከትላል። በተጨማሪም ካልሲየም በአግባቡ ከሰውነታችን ጋር እንዳይዋሀድ በማድረግ የአጥንት እድገትን ይገታል በመሆኑም ሲጋራ የሚያጨሱ ሰዎች ከማያጨሱ ሰዎች በአንድ እጥፍ የጀርባ ህመም ችግር ያጋጥማቸዋል። መልካም ጤንነት!!! ለበለጠ የጤና መረጃዎች ይህን የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉት https:// www.facebook.com/EthioTena0 Comments 0 Shares