• ኮሜዲያን ቶማስ በሰርግ ዝግጅት መሃል የሚያደረገውን እጅግ አስገራሚ ጉዳይ ይመልከቱ ላይክ እና ሼር ያድርጉ እርሶም ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ
    ኮሜዲያን ቶማስ በሰርግ ዝግጅት መሃል የሚያደረገውን እጅግ አስገራሚ ጉዳይ ይመልከቱ ላይክ እና ሼር ያድርጉ እርሶም ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ
    WWW.SEBERZENA.NET
    Ethiopia: Comedian Thomas - New Comedy 2017
    Ethiopia: Comedian Thomas - New Comedy 2017 Comedian Thomas Is Now Rinsing Artist In Ethiopia Comedy. You can Watch Other Ethiopia Comedy...
    0 Comments 0 Shares
  • ሃና ታሪቅ የልጅ እናት ልትሆን ነው! የሚል ዜና ወጣ። በቅርቡ ያገባቸ ሃና የእውነት እርጉዝ ነች ወይስ አይደለችም የሚለውን ስናጣራ ያገኘነውን ግኝት እንደሚከተለው አጠር ባለች ቪድዮ አሰናድተነዋል
    ቪድዮውን ለማየትመጀመርያ ላይክ ማድረጎን አይርሱ
    ሃና ታሪቅ የልጅ እናት ልትሆን ነው! የሚል ዜና ወጣ። በቅርቡ ያገባቸ ሃና የእውነት እርጉዝ ነች ወይስ አይደለችም የሚለውን ስናጣራ ያገኘነውን ግኝት እንደሚከተለው አጠር ባለች ቪድዮ አሰናድተነዋል ቪድዮውን ለማየትመጀመርያ ላይክ ማድረጎን አይርሱ
    WWW.SEBERZENA.NET
    Ethiopian Actress Hanan Tariq is Three Month Pregnant
    The Well known Ethiopian Actress Hanan Tariq is Three Month Pregnant...
    0 Comments 0 Shares
  • እነ Eldana Wolde እና ጏደኞቻቸውን እናግዛቸው እንጂ!!
    እነ Eldana Wolde እና ጏደኞቻቸውን እናግዛቸው እንጂ!!
    VOTING-SOCIALIMPACT.EU
    bemela coffee - Please vote for us!
    Mit unserem Kaffee erzielen äthiopische Kaffeebauern faire Preise und geflüchtete Menschen hier in Deutschland erhalten eine Ausbildungschance.
    0 Comments 0 Shares

  • (EBC)- በአዲስ አበባ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የስብሰባና ኤግዝቢሽን ማዕከልን በ120 ሚሊዮን ዶላር ለመገንባት ከቻይናው ሲጂሲኦሲ ጋር ስምምነት ተፈጽሟል፡፡

    አዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ የስብሰባና ኤግዚብሽን ማእከል በአንድ ጊዜ እስከ 5 ሺህ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል ነው ተብሏል፡፡

    የማዕከሉ ግንባታ በባለድርሻዎች መዋጮ የሚከናወን ሲሆን ከባለድርሻ አካላቱ መካከል በዋነኝነት የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር፤ የንግድ ምክር ቤት፤ የአቢሲኒያ ባንክና በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ይጠቀሳሉ፡፡

    በአዲስ አበባ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የስብሰባ ማዕከል መኖሩ የቢዝነስ፤ የንግድና የወጪ እንዲስፋፋ ያደርጋል ነው የተባለው፡፡

    ግንባታውም በ3 አመታት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
    (EBC)- በአዲስ አበባ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የስብሰባና ኤግዝቢሽን ማዕከልን በ120 ሚሊዮን ዶላር ለመገንባት ከቻይናው ሲጂሲኦሲ ጋር ስምምነት ተፈጽሟል፡፡ አዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ የስብሰባና ኤግዚብሽን ማእከል በአንድ ጊዜ እስከ 5 ሺህ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል ነው ተብሏል፡፡ የማዕከሉ ግንባታ በባለድርሻዎች መዋጮ የሚከናወን ሲሆን ከባለድርሻ አካላቱ መካከል በዋነኝነት የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር፤ የንግድ ምክር ቤት፤ የአቢሲኒያ ባንክና በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ይጠቀሳሉ፡፡ በአዲስ አበባ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የስብሰባ ማዕከል መኖሩ የቢዝነስ፤ የንግድና የወጪ እንዲስፋፋ ያደርጋል ነው የተባለው፡፡ ግንባታውም በ3 አመታት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ደስታ ሐጎስ የራሷን የስዕል አውደ-ርዕይ በማቅረብ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያ ሴት ሰዓሊ ናት፡፡ ደስታ ሌሎች ሴት ሰዓሊዎችም ስራቸውን ወደ ሕዝብ አውጥተው እንዲያሳዩ መንገድ የጠረገች ታላቅ ሴት ናት፡፡

    Desta Hagos is the first women artist to host a solo exhibition in Ethiopia. She later paved the way for women painters in Ethiopia to come out in public and exhibit their artistic pieces.
    ደስታ ሐጎስ የራሷን የስዕል አውደ-ርዕይ በማቅረብ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያ ሴት ሰዓሊ ናት፡፡ ደስታ ሌሎች ሴት ሰዓሊዎችም ስራቸውን ወደ ሕዝብ አውጥተው እንዲያሳዩ መንገድ የጠረገች ታላቅ ሴት ናት፡፡ Desta Hagos is the first women artist to host a solo exhibition in Ethiopia. She later paved the way for women painters in Ethiopia to come out in public and exhibit their artistic pieces.
    0 Comments 0 Shares
  • የዓለምየጤና ድርጅት ተመራጭ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ።

    ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

    የመጀመሪያው አፍሪካዊ የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ሆነው የተመረጡት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ዛሬ ጥዋት አዲስ አበባ ሲገቡ የተደረገላቸው አቀባበል፡፡http://www.ebc.et/web/news/-/--4630
    የዓለምየጤና ድርጅት ተመራጭ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ። ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የመጀመሪያው አፍሪካዊ የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ሆነው የተመረጡት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ዛሬ ጥዋት አዲስ አበባ ሲገቡ የተደረገላቸው አቀባበል፡፡http://www.ebc.et/web/news/-/--4630
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • WWW.MEKINA.NET
    Toyota Hiace (refrigerator vehicle) – Price: ETB 650,000 Negotiable
    የመኪና አፕሊኬሽን ይጫኑ እና ለሽያጭ የቀረቡትን መኪናዎች ይጎብኙ Download mekina app and start browsing thousands of cars for sale::
    0 Comments 0 Shares