0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMከ2.7 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያንቀሳቅሱ የአዲስ አበባ ሸማች ማኅበራት የበዓል ምርቶችን አቀረቡየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ኑሮ ለማረጋጋት ያቋቋማቸውና ባለፉት ስድስት ወራት 2.7 ቢሊዮን ብር ያንቀሳቀሱ 141 የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ ለትንሳዔ በዓል (ፋሲካ) የሚሆኑ ምርቶች በሰፊው ማቅረባቸው ተገለጸ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ቀጥተኛ ክትትል ያደረገባቸውና ለበዓሉ የሚሆኑ 800 የዕርድ ከብቶች አፋር ክልል ከሚገኘው አዋሽ አርባ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ገብተዋል፡፡ እነዚህ ከብቶች በሸማቾች ማኅበራት ሥር ለሚገኙ ሉካንዳዎች ተከፋፍለዋል፡፡ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ በሚያስከፍሉ ልኳንዳዎች ሥጋ በኪሎ 92 ብር፣ በማያስከፍሉ ልኳንዳዎች ደግሞ 80 ብር በኪሎ የሚሸጥ0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የምሕረት አዋጁን አለመጠቀማቸው መንግሥትን አሳስቧል4,000 ስደተኞች ብቻ የጉዞ ሰነድ ወስደዋልየሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት በአገሪቱ በሕገወጥ መንገድ ኑሯቸውን የሚገፉ የውጭ ዜጎችን በተመለከተ ያወጣውን የምሕረት አዋጅ፣ በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ኢትጵያውያን እየተጠቀሙበት ባለመሆኑ የኢትዮጵያ መንግሥትን በእጅጉ አሳስቦታል፡፡የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ በጽሕፈት ቤታቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ የአገሪቱን ወቅታዊ የዲፕሎማሲ ሁኔታ አብራርተዋል፡፡ በተለይ በቅርቡ የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት በሕገወጥ መንገድ የሚኖሩ ስደተኞችን በተመለከተ ያወጣውን አዋጅ አስመልክተው ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡በሳዑዲ ዓረቢያ የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ሳይኖራቸው የሚኖሩ የውጭ ዜጎች ከመጋቢት 21 እስከ ሰኔ 20 ቀን0 Comments 0 Shares
-
-
-
-
-