• የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ያካተታችው ዘፈኖች
    -----------------------------------------------
    1. ኢትዮጵያ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ

    2. ሰምበሬ -ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ

    3.ማር እስከ ጥዋፍ (ፍቅር እስከ መቃብር)-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ

    4.አነኛቱ- ኦሮምኛ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ

    5.መማጻኔ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ

    6.ታሞልሻል-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አበጋዝ

    7.ያምራል-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ

    8.አማዘቢድር (አምሳለ ጦቢት)ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አማኑኤል ይልማ

    9.አጼ ቴድሮስ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ

    10.ማራኪዬ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-ሮቤል ዳኜ እና አበጋዝ

    11.አሜን-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አበጋዝ

    12.አደይ-(ትግርኛ) -ዜማ ቴዲ አፍሮ -ግጥም ቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ቅንብር -ሀጎስ በርሔ።
    Source Teddy Afro
    የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ያካተታችው ዘፈኖች ----------------------------------------------- 1. ኢትዮጵያ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 2. ሰምበሬ -ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 3.ማር እስከ ጥዋፍ (ፍቅር እስከ መቃብር)-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 4.አነኛቱ- ኦሮምኛ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 5.መማጻኔ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 6.ታሞልሻል-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አበጋዝ 7.ያምራል-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 8.አማዘቢድር (አምሳለ ጦቢት)ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አማኑኤል ይልማ 9.አጼ ቴድሮስ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አቤል ጳውሎስ 10.ማራኪዬ-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-ሮቤል ዳኜ እና አበጋዝ 11.አሜን-ዜማ ቴዲ አፍሮ-ግጥም ቴዲ አፍሮ-ሙዚቃ ቅንብር-አበጋዝ 12.አደይ-(ትግርኛ) -ዜማ ቴዲ አፍሮ -ግጥም ቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ቅንብር -ሀጎስ በርሔ። Source Teddy Afro
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ፯ የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች/ Health Benefits of Garlic

    (በዳንኤል አማረ እና በዳግማዊ ዳንኤል @ኢትዮጤና) #EthioTena #Garlic

    ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena

    ነጭ ሽንኩርት አሊየም( Alium) ከሚባለው የሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ ነው። ይህ የሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ የሆነው ነጭ ሽንኩርት ለጤናችን ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል ከእነዚህ የጤና ጥቅሞች መካከል ፲ን እንመልከት፦

    ፩. ነጭ ሽንኩርት ለጤና
    አሊሰን የተባለ ለጤና ጠቃሚ የሆነ ንጥረ ነገር ይዟል፤ በተለይ ከጥንት ግሪክ፣ ግብፅ እና ባቢሎን ጀምሮ ነጭ ሽንኩርት በጥሬው በመመገብ ጤናቸውን ይጠብቁ ነበር።

    ፪. ነጭ ሽንኩርት አንደ አልሚ ምግብነት!
    ነጭ ሽንኩርት ከፍተኛ የሆነ አልሚ ምግብ ቢሆንም ትንሽ መጠን የሆነ የካሎሪ (calories) ይዙአል 28 ግራም ነጭ ሽንኩርት ~ ማግኒዝየም 23% ~ ቫይታሚን ሲ 15% ~ ሌሊዬም 6% ~ ፋይበር 1 gram

    ፫. ነጭ ሽንኩርት በሽታን ለመከላከል!
    ጥናቶች አንደሚያመለክቱት በቀን 2.56 ግራም መመገብ የጉንፋን በሽታ በሰውነታችን ላይ የሚቆይበትን ቀናት በመቀነስ የመያዝ እድላችን ይቀንስልናል።

    ፬. ነጭ ሽንኩርት የደም ግፊትን ለመከላከል!
    የልብ ችግር፣እራስን መሳት፣የደም ግፊት እነዚህ በአለማችን ላይ በገዳይነታቸው የሚታወቁ በሽታወች ናቸው። ነጭ ሽንኩርት አዘውትረው የተመገቡ ሰወች ከለሌቹ የተሻለ ሁኔታ የደም ግፊት በሽታ መከላከል ችለዋል።

    ፭. ነጭ ሽንኩርት በደማችን ውስጥ ያለውን ቅባት ለመቀነስ!
    በሰውነታችንው ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የኮሌስትሮል (cholesterol) መጠን ያለባቸው ሰወች ነጭ ሽንኩርት በመመገብ ከ10~15% መቀነስ ይችላሉ።

    ፮. ነጭ ሽንኩርት እንደ አንቲ ኦክሲዳንት!
    ከዚህም በተጨማሪም የመርሳት በሽታ (alzheimer) እንዲሁም እራስን የመሳት በሽታ (Dermetia) በሽታወች የመከላከል አቅም አለው። የደማችንን ቅባት(Cholostrol ) እና የደም ግፊታች ከመከላከል በተጨማሪ የአንቲ ኦክሲዳንት ባህሪ አለው ፡ ይህ ደግሞ እንደየመርሳት ችግር እንዲሁም እራሳችንን እንዳንስት ይከላከልናል።

    ፯. ነጭ ሽንኩርት ለረጂም ዕድሜ!
    መቸም እድሜያችንን ለመጨመር በሰው እንደማይቻለን ሁላችንንም እናቃለን ነገር ግን ለሞት ሊዳርጉን የሚችሉ በሽታወች እንደ ደም ግፊት፣ የልብ በሽታ፣ ተላላፊ ለሆኑ በሽታወች በመከላከል ጤናችን ጠብቆ እረጂም እድሜ እንድኖር ያረገናል።

    መልካም ጤንነት!!

    ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena
    ፯ የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች/ Health Benefits of Garlic (በዳንኤል አማረ እና በዳግማዊ ዳንኤል @ኢትዮጤና) #EthioTena #Garlic ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena ነጭ ሽንኩርት አሊየም( Alium) ከሚባለው የሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ ነው። ይህ የሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ የሆነው ነጭ ሽንኩርት ለጤናችን ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል ከእነዚህ የጤና ጥቅሞች መካከል ፲ን እንመልከት፦ ፩. ነጭ ሽንኩርት ለጤና አሊሰን የተባለ ለጤና ጠቃሚ የሆነ ንጥረ ነገር ይዟል፤ በተለይ ከጥንት ግሪክ፣ ግብፅ እና ባቢሎን ጀምሮ ነጭ ሽንኩርት በጥሬው በመመገብ ጤናቸውን ይጠብቁ ነበር። ፪. ነጭ ሽንኩርት አንደ አልሚ ምግብነት! ነጭ ሽንኩርት ከፍተኛ የሆነ አልሚ ምግብ ቢሆንም ትንሽ መጠን የሆነ የካሎሪ (calories) ይዙአል 28 ግራም ነጭ ሽንኩርት ~ ማግኒዝየም 23% ~ ቫይታሚን ሲ 15% ~ ሌሊዬም 6% ~ ፋይበር 1 gram ፫. ነጭ ሽንኩርት በሽታን ለመከላከል! ጥናቶች አንደሚያመለክቱት በቀን 2.56 ግራም መመገብ የጉንፋን በሽታ በሰውነታችን ላይ የሚቆይበትን ቀናት በመቀነስ የመያዝ እድላችን ይቀንስልናል። ፬. ነጭ ሽንኩርት የደም ግፊትን ለመከላከል! የልብ ችግር፣እራስን መሳት፣የደም ግፊት እነዚህ በአለማችን ላይ በገዳይነታቸው የሚታወቁ በሽታወች ናቸው። ነጭ ሽንኩርት አዘውትረው የተመገቡ ሰወች ከለሌቹ የተሻለ ሁኔታ የደም ግፊት በሽታ መከላከል ችለዋል። ፭. ነጭ ሽንኩርት በደማችን ውስጥ ያለውን ቅባት ለመቀነስ! በሰውነታችንው ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የኮሌስትሮል (cholesterol) መጠን ያለባቸው ሰወች ነጭ ሽንኩርት በመመገብ ከ10~15% መቀነስ ይችላሉ። ፮. ነጭ ሽንኩርት እንደ አንቲ ኦክሲዳንት! ከዚህም በተጨማሪም የመርሳት በሽታ (alzheimer) እንዲሁም እራስን የመሳት በሽታ (Dermetia) በሽታወች የመከላከል አቅም አለው። የደማችንን ቅባት(Cholostrol ) እና የደም ግፊታች ከመከላከል በተጨማሪ የአንቲ ኦክሲዳንት ባህሪ አለው ፡ ይህ ደግሞ እንደየመርሳት ችግር እንዲሁም እራሳችንን እንዳንስት ይከላከልናል። ፯. ነጭ ሽንኩርት ለረጂም ዕድሜ! መቸም እድሜያችንን ለመጨመር በሰው እንደማይቻለን ሁላችንንም እናቃለን ነገር ግን ለሞት ሊዳርጉን የሚችሉ በሽታወች እንደ ደም ግፊት፣ የልብ በሽታ፣ ተላላፊ ለሆኑ በሽታወች በመከላከል ጤናችን ጠብቆ እረጂም እድሜ እንድኖር ያረገናል። መልካም ጤንነት!! ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • የጀርባ ህመም መነሻ ምክንያቶች/ Cause of Back Pain

    (በዳንኤል አማረ @ኢትዮጤና) #EthioTena #BackPain

    መነሻው ምን እንደሆነ በውል ሳያዉቁት በጀርባ ህመም ተሰቃይተዋል? የጀርባ ህመም በአደጋ ብቻ ላይከሰት ይችላል የአቀማመጥ ሁኔታ የሚጠቀሙት ጫማ ከመጠን ያለፈ ዉፍርትና ከባድ ነገሮችን ማንሳት የላይኛዉና ታችኛው ጀርባ ህመም ያስከትላል።

    ✔ በሴቶችና ወንዶች ላይ የጀርባ ህመም የሚያስከትሉ መነሻ ምክንያቶችን በዝርዝር እንመልከታቸው፦

    1. የቢሮ ወንበር!
    ሥራ ላይ በሚሆኑበት ጊዜ የሚቀመጡባቸው የቢሮ ወንበርዎ ለጀርባ ህመም ከፍተኛ አስተዋጽዎ ያደርጋሉ ሲቀመጡ ጎበጥ የሚሉ ከሆነ ጀርባዎ ላይ ጫና ያደርጉበታል አከርካሪ ሊጋመንታችን ከአቅም በላይ ይለጠጥና ዲስካችን የጀርባ አጥንታችን እንዲወጠር ያደርጋል ከጊዜ ብዛት የጀርባ አጥንታችንን በመጉዳት ለጀርባ ህመም ይዳርገናል።

    2. የሚያደርጉት/ የሚጫሙት ጫማ!
    ጫማ ለጀርባዎ ጤንነት ከፍተኛ ሚና ይጫዎታል የማይገባ/ትክክል ያልሆነ ጫማ አቋምዎን በማዛባት ማዕከላዊ የግራቪቲ ቦታን ያዛባል ይህም በታችኛው የጀርባ ክፍልዎ ላይ ህመም ይፈጥራል።

    3. የሚተኙበት ፍራሽ!
    የሳሳ ፍራሽ መጠቀም የታችኛዉን የጀርባ ክፍል እንዲሰምጥ ያደርጋል በተጨማሪም የአከርካሪ አጥንቶችን እንዲዛቡ በማድረግ በጡንቻዎች እና የአከርካሪ መገጣጠሚያዎች ላይ ዉጥረት ይፈጥራል።

    4. የጀርባ ቦርሳዎች!
    የሚይዙት የጀርባ ቦርሳ ትልቅ ከሆነ ብዙ እቃዎችን የመያዝ እድል ይኖርዎታል ተጨማሪ ሸክም በጀርባዎ ላይ መጫን ትልቁ የጀርና ህመም ምክንያት ነው። በአንድ በኩል ያለዉ የሰዉነት ክፍልዎ ላይ ሸክም መጨመር የአከርካሪ አጥንቶች እንዲጎብጡ በማድረግ የጀርና ህመም እንዲከሰት ያደርጋል።

    5. በሆድ በኩል መተኛት!
    በሆድ በኩል ተደፍተዉ ሲተኙ በጀርባዎና በአከርካሪ አጥንትዎ ላይ ተጨማሪ ሸክም ይጨምራል በአከርካሪ አጥንትዎ ላይ ተጨማሪ ሸክም ጨመሩ ማለት ደግሞ የሙሉ ሰዉነትዎን ቅርጽ ያዛባዋል ጭንቅላትዎን ወደ ጎን ሲያዞሩት ደግሞ ጭንቅላትዎንና አከርካሪዎት ከመደበኛ አቅጣጫዎ ውጪ አደረጉት ማለት ነው።

    6. ትከሻ ወይም አንገት ለረጂም ሰዓት አዘንብሎ(ደፍቶ) መቆየት ወይም መጓዝ!
    በትከሻዎቻችን መሀል ያሉትን ጡንቻዎች እንዲዝሉ በማድረግ የላይኛው ጀርባ ክፍል እና የአንገት ህመም ያስከትላል።

    7. ላኘቶኘና ስማርት ስልኮች!
    በአለም ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ በኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎቻቸው ፍቅር ስለወደቁ በነዚህ ሰዎች ላይ የጀርባ ህመም የተለመደ ነው። በስራ በተጠመድበት ወቅት ስልክዎትን በትከሻዎና በጆሮዎ መሀል በመያዝ ለረጂም ጊዜ ማውራት የአንገት ህመም ያስከትላል።

    8. ከመጠን ያለፈ ውፍረት!
    ከሌሎች በሽታዎች በተጨማሪ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ለጀርባ፣ መገጣጠሚያ እና ጡንቻዎች ህመም ያጋልጠናል። አብዛኛዎቹ በሚኖራቸው ውፍረት በዳሌና በታችኛው የጀርባ ክፍል ህመም ያጋጥማቸዋል።

    9. እግርን አጣምሮ መቀመጥ!
    እግርዎን አጣምረው በሚቀመጡበት ጊዜ የአከርካሪ አጥንትዎ ቀጥ ማለት ይሳነዋል ይህም በዳሌ አካባቢ የሚገኙ ጡንቻዎች ከመጠን በላይ እንዲለጠጡ ያደርጋቸዋል። በተጨማሪም የደም ዝውውር በመስተጓጐሉ ምክንያት ቫሪኮስ ቬይን(Varicose vein) ለተባለ በሽታ ያጋልጣል።

    10. ሲጋራ ማጨስ!
    በሲጋራ ውስጥ ያለው ኒኮቲን ወደ ዲስክ(Disc) የሚሄደውን የደም ዝውውር በመቀነስ የአከርካሪና ጐን አጥንት ችግር ያስከትላል። በተጨማሪም ካልሲየም በአግባቡ ከሰውነታችን ጋር እንዳይዋሀድ በማድረግ የአጥንት እድገትን ይገታል በመሆኑም ሲጋራ የሚያጨሱ ሰዎች ከማያጨሱ ሰዎች በአንድ እጥፍ የጀርባ ህመም ችግር ያጋጥማቸዋል።

    መልካም ጤንነት!!!

    ለበለጠ የጤና መረጃዎች ይህን የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉት https:// www.facebook.com/EthioTena
    የጀርባ ህመም መነሻ ምክንያቶች/ Cause of Back Pain (በዳንኤል አማረ @ኢትዮጤና) #EthioTena #BackPain መነሻው ምን እንደሆነ በውል ሳያዉቁት በጀርባ ህመም ተሰቃይተዋል? የጀርባ ህመም በአደጋ ብቻ ላይከሰት ይችላል የአቀማመጥ ሁኔታ የሚጠቀሙት ጫማ ከመጠን ያለፈ ዉፍርትና ከባድ ነገሮችን ማንሳት የላይኛዉና ታችኛው ጀርባ ህመም ያስከትላል። ✔ በሴቶችና ወንዶች ላይ የጀርባ ህመም የሚያስከትሉ መነሻ ምክንያቶችን በዝርዝር እንመልከታቸው፦ 1. የቢሮ ወንበር! ሥራ ላይ በሚሆኑበት ጊዜ የሚቀመጡባቸው የቢሮ ወንበርዎ ለጀርባ ህመም ከፍተኛ አስተዋጽዎ ያደርጋሉ ሲቀመጡ ጎበጥ የሚሉ ከሆነ ጀርባዎ ላይ ጫና ያደርጉበታል አከርካሪ ሊጋመንታችን ከአቅም በላይ ይለጠጥና ዲስካችን የጀርባ አጥንታችን እንዲወጠር ያደርጋል ከጊዜ ብዛት የጀርባ አጥንታችንን በመጉዳት ለጀርባ ህመም ይዳርገናል። 2. የሚያደርጉት/ የሚጫሙት ጫማ! ጫማ ለጀርባዎ ጤንነት ከፍተኛ ሚና ይጫዎታል የማይገባ/ትክክል ያልሆነ ጫማ አቋምዎን በማዛባት ማዕከላዊ የግራቪቲ ቦታን ያዛባል ይህም በታችኛው የጀርባ ክፍልዎ ላይ ህመም ይፈጥራል። 3. የሚተኙበት ፍራሽ! የሳሳ ፍራሽ መጠቀም የታችኛዉን የጀርባ ክፍል እንዲሰምጥ ያደርጋል በተጨማሪም የአከርካሪ አጥንቶችን እንዲዛቡ በማድረግ በጡንቻዎች እና የአከርካሪ መገጣጠሚያዎች ላይ ዉጥረት ይፈጥራል። 4. የጀርባ ቦርሳዎች! የሚይዙት የጀርባ ቦርሳ ትልቅ ከሆነ ብዙ እቃዎችን የመያዝ እድል ይኖርዎታል ተጨማሪ ሸክም በጀርባዎ ላይ መጫን ትልቁ የጀርና ህመም ምክንያት ነው። በአንድ በኩል ያለዉ የሰዉነት ክፍልዎ ላይ ሸክም መጨመር የአከርካሪ አጥንቶች እንዲጎብጡ በማድረግ የጀርና ህመም እንዲከሰት ያደርጋል። 5. በሆድ በኩል መተኛት! በሆድ በኩል ተደፍተዉ ሲተኙ በጀርባዎና በአከርካሪ አጥንትዎ ላይ ተጨማሪ ሸክም ይጨምራል በአከርካሪ አጥንትዎ ላይ ተጨማሪ ሸክም ጨመሩ ማለት ደግሞ የሙሉ ሰዉነትዎን ቅርጽ ያዛባዋል ጭንቅላትዎን ወደ ጎን ሲያዞሩት ደግሞ ጭንቅላትዎንና አከርካሪዎት ከመደበኛ አቅጣጫዎ ውጪ አደረጉት ማለት ነው። 6. ትከሻ ወይም አንገት ለረጂም ሰዓት አዘንብሎ(ደፍቶ) መቆየት ወይም መጓዝ! በትከሻዎቻችን መሀል ያሉትን ጡንቻዎች እንዲዝሉ በማድረግ የላይኛው ጀርባ ክፍል እና የአንገት ህመም ያስከትላል። 7. ላኘቶኘና ስማርት ስልኮች! በአለም ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ በኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎቻቸው ፍቅር ስለወደቁ በነዚህ ሰዎች ላይ የጀርባ ህመም የተለመደ ነው። በስራ በተጠመድበት ወቅት ስልክዎትን በትከሻዎና በጆሮዎ መሀል በመያዝ ለረጂም ጊዜ ማውራት የአንገት ህመም ያስከትላል። 8. ከመጠን ያለፈ ውፍረት! ከሌሎች በሽታዎች በተጨማሪ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ለጀርባ፣ መገጣጠሚያ እና ጡንቻዎች ህመም ያጋልጠናል። አብዛኛዎቹ በሚኖራቸው ውፍረት በዳሌና በታችኛው የጀርባ ክፍል ህመም ያጋጥማቸዋል። 9. እግርን አጣምሮ መቀመጥ! እግርዎን አጣምረው በሚቀመጡበት ጊዜ የአከርካሪ አጥንትዎ ቀጥ ማለት ይሳነዋል ይህም በዳሌ አካባቢ የሚገኙ ጡንቻዎች ከመጠን በላይ እንዲለጠጡ ያደርጋቸዋል። በተጨማሪም የደም ዝውውር በመስተጓጐሉ ምክንያት ቫሪኮስ ቬይን(Varicose vein) ለተባለ በሽታ ያጋልጣል። 10. ሲጋራ ማጨስ! በሲጋራ ውስጥ ያለው ኒኮቲን ወደ ዲስክ(Disc) የሚሄደውን የደም ዝውውር በመቀነስ የአከርካሪና ጐን አጥንት ችግር ያስከትላል። በተጨማሪም ካልሲየም በአግባቡ ከሰውነታችን ጋር እንዳይዋሀድ በማድረግ የአጥንት እድገትን ይገታል በመሆኑም ሲጋራ የሚያጨሱ ሰዎች ከማያጨሱ ሰዎች በአንድ እጥፍ የጀርባ ህመም ችግር ያጋጥማቸዋል። መልካም ጤንነት!!! ለበለጠ የጤና መረጃዎች ይህን የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉት https:// www.facebook.com/EthioTena
    0 Comments 0 Shares
  • ጥሩ እንቅልፍ እንዳይተኙ የሚያደርግዎ 10 ምክንያቶች /10 Reasons Why You Cannot Sleep Properly at Night.

    (በዳንኤል አማረ @ኢትዮጤና) #EthioTena #Sleep #GoodSleep

    1. በውስጥዎ ጭንቀት ካለ!
    2. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን መጠቀም!
    3. ከመኝታ በፊት ሲጋራ ማጨስ!
    4. በቂ እንቅስቃሴ(ስፖርት) አለማድረግ!
    5. በመኝታ ሰዓት አካባቢ ከመጠን በላይ የአልኮል መጠጦች መጠጣት!
    6. የመኝታ ሠዓት ሲቃረብ ቡና መጠጣት!
    7. ከፍተኛ የስብ መጠን ያለው እራት መመገብ!
    8. የመኝታ ክፍልዎ የብርሃን እና የአየር ሁኔታ!
    9. የሆርሞኖች መቀያየር(መለዋወጥ)!
    10. በመኝታ ክፍል ውስጥ የቤት እንሰሳቶች ካሉ!

    መልካም ጤንነት!!

    ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena
    ጥሩ እንቅልፍ እንዳይተኙ የሚያደርግዎ 10 ምክንያቶች /10 Reasons Why You Cannot Sleep Properly at Night. (በዳንኤል አማረ @ኢትዮጤና) #EthioTena #Sleep #GoodSleep 1. በውስጥዎ ጭንቀት ካለ! 2. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን መጠቀም! 3. ከመኝታ በፊት ሲጋራ ማጨስ! 4. በቂ እንቅስቃሴ(ስፖርት) አለማድረግ! 5. በመኝታ ሰዓት አካባቢ ከመጠን በላይ የአልኮል መጠጦች መጠጣት! 6. የመኝታ ሠዓት ሲቃረብ ቡና መጠጣት! 7. ከፍተኛ የስብ መጠን ያለው እራት መመገብ! 8. የመኝታ ክፍልዎ የብርሃን እና የአየር ሁኔታ! 9. የሆርሞኖች መቀያየር(መለዋወጥ)! 10. በመኝታ ክፍል ውስጥ የቤት እንሰሳቶች ካሉ! መልካም ጤንነት!! ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena
    0 Comments 0 Shares
  • 5 የቀዝቃዛ ሻወር ታምራዊ ጥቅሞች/ Health Benefits of Cold Shower!

    (በዳንኤል አማረ @ኢትዮጤና) #EthioTena #ColdShower

    ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena

    ስለ ቀዝቃዛ ሻወር ጥቅም ከመዳሰሳችን በፊት አንድ ቀላል እውነታ እናስቀምጥ ሙቅ ሻወር መሠረታዊ ፍላጐት ሳይሆን ለመዝናኛነት እና ቅንጦት የምንጠቀምበት ነው፡፡ በአብዛኛው የሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ በቅርብ በሚያገኙት ውሃ ውስጥ ሻወር ይወስዳሉ፡፡ በሃይቅ ውስጥ ዋኝተው የሚያውቁ ከሆነ በቀላሉ ሊያስታውሱ የሚችሉት ነገር የውሃውን ቅዝቃዜ ነው፡፡

    ግሪኮች በአንደኛው ክፍለ ዘመን ለህዝብ አገልግሎት የሚውል የሙቅ ሻወር አገልግሎትን ፈጠሩ ነገር ግን በሚገርም ሁኔታ አብዛኛዎቹ ግሪካዊያን ካለው የጤና ጥቅም አንፃር ቀዝቃዛ ሻወርን ነበር የመረጡት፡፡

    ✔ ታምራዊ ጥቅሞቹ እነሆ፦

    1. ከስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በኋላ ቶሎ እንድናገግም ያረዳል!

    አትሌቶች ከባድ ልምምድ ካደረጉ በኋላ የሚያጋትማቸውን ድካምና ህመም ለመቀነስ በበረዶ ውሃ ሻወር ይወስዳሉ/ይዘፈዘፋሉ እኛ ግን ያን ያህል እርቀት መጓዝ አይጠበቅብንም ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ጥቅም ለማግኝት ከልምምድ በኋላ ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ ተገቢ ነው፡፡

    2. ስብን (ፋት) ለማቅለጥ!

    ሁለት የስብ አይነቶች በሰውነታችን ውስጥ ይገኛሉ ነጭ ስብ እና ቡናማ ስብ፡፡ ነጩን ስብ እንደ መጥፎ ሰው እንቁጠረው ቡናማውን ደግሞ እንደ ጥሩ ሰው፡፡ ነጩ ስብ ሁላችንም የምናውቀው የሰውነታችን ስብ ሲሆን ሁላችንም ለማጥፋት የምታገለው ነው፡፡ ሰውነታችን ከሚፈልገው በላይ የሆነ ከፍተኛ ካሎሪ በምንወስድበት ጊዜ በሃይል(Energy) መልክ እንዲጠፋ ማድረግ ይሳነናል/ያቅተናል በሃይል/ጉልበት መልክ ካልተወገደ/ካልጠፋ ግን ይህ ነጭ ስብ በታችኛው ጀርባችን፣ አንገት፣ ከዳሌ ከፍ ብሎ ባለው የመካከለኛው ሰውነት ክፍል እና ከጉልበታችን ከፍ ብሎ ባለው የእግር ክፍል ላይ ይከማቻል፡፡ቡናማ ስብ ጥሩ ሰው ሲሆን የሚሰጠን ጥቅም ለሰውነታችን ሙቀት መፍጠር ነው፡፡ በከባድ ቅዝቃዜ ወቅት እነዚህ ቡናማ ስቦች ይነሳሱና ካሎሪን በማቅለጥ የሰውነታችን ሙቀት እንዲጨምር ያደርጋሉ ይህም የሰውነት ክብደትን በመቀነስ ይረጋናል፡፡

    3. የደም ዝውውርና በሽታን የመከላከል አቅምን ይጨምራል!

    ስብን ለመቀነስ ቀዝቃዛ ሻወር እንዴት እንደሚረዳን ከላይ ተመልክተናል ሰውነታችን ስብን ለማቃጠል የሚያደርገውን እንቅስቃሴ የበሽታ መከላከያ ስርዓታችንን ያነሳሳል ይህም ቫይረስን የሚዋጉነጭ የደም ሴሎች እንዲመረቱ ያደርጋቸዋል የእነዚህ ሴሎች መመረት በህመም የመጠቃት እድላችን እንዲቀንስ ያደርገዋል፡፡ ቀዝቃዛ ሻወር አጠቃላይ የደም ዝውውርን ይጨምራል ይህም የደም ቧንቧዎች እንዳይጠነክሩ እና የደም ግፊት ያስወግዳል፡፡

    4. የሚስብ ፀጉር እና ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል!

    በሰውነታችን ላይ ያለውን ብጉር ለመቀነስ ቀዝቃዛ ሻወር ከፍተኛ ድርሻ አለው፡፡ ሙቅ ውሃ ቆዳን ያደርቃል ቀዝቃዛ ውሃ ኩቲክልና ቀዳዳዎችን በመዝጋት በቆሻሻ ከመደፈን ይከላከላል፡፡ ቀዝቃዛ ውሃ የሚያንፀባርቅና በጣም የሚስብ ፀጉር እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ ቀዝቃዛ ውሃ ኩቲክሎችን በመዝጋት ቆሻሻ በራስ ቅላችን ላይ እንዳይከማች ይረዳል፡፡

    5. ደስተኛ እና ፈጣን እንድንሆን ያደርጋል!

    ጠዋት ከአልጋ ላይ ሲወርዱ ደብርዎትና ተጫጭኖዎት የሚይነሳ ማነው? ይህ ሁሉም ሰው የሚያጋጥመው ነገር ይመስለኛል ነገር ግን ጠዋት ወደ ስራ ከመሄድዎ በፊት ገና ከአልጋዎ እንደወረዱ ቀዝቃዛ ሻወር ይውሰዱ፡፡ ቀዘቃዛ ውሃ በሰውነትዎ ላይ በሚፈስበት ጊዜ ለቅዝቃዜው ምላሽ በጥልቀት ይተነፍሳሉ(ይህ ሰውነትዎ ኦክስጂን አወሳሰዳችን በመጨመር ሰውነታችን ራሱን ለማሞቅ የሚያደርገው ሙከራ ነው፡፡የልብ ምትዎ ይጨምራል የዚህ ውጤት ደም በተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻችን እንዲዳረስ በማድረግ ጉልበት እንዲኖረን ያደርጋል፡፡

    መልካም ጤንነት!!

    ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena
    5 የቀዝቃዛ ሻወር ታምራዊ ጥቅሞች/ Health Benefits of Cold Shower! (በዳንኤል አማረ @ኢትዮጤና) #EthioTena #ColdShower ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena ስለ ቀዝቃዛ ሻወር ጥቅም ከመዳሰሳችን በፊት አንድ ቀላል እውነታ እናስቀምጥ ሙቅ ሻወር መሠረታዊ ፍላጐት ሳይሆን ለመዝናኛነት እና ቅንጦት የምንጠቀምበት ነው፡፡ በአብዛኛው የሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ በቅርብ በሚያገኙት ውሃ ውስጥ ሻወር ይወስዳሉ፡፡ በሃይቅ ውስጥ ዋኝተው የሚያውቁ ከሆነ በቀላሉ ሊያስታውሱ የሚችሉት ነገር የውሃውን ቅዝቃዜ ነው፡፡ ግሪኮች በአንደኛው ክፍለ ዘመን ለህዝብ አገልግሎት የሚውል የሙቅ ሻወር አገልግሎትን ፈጠሩ ነገር ግን በሚገርም ሁኔታ አብዛኛዎቹ ግሪካዊያን ካለው የጤና ጥቅም አንፃር ቀዝቃዛ ሻወርን ነበር የመረጡት፡፡ ✔ ታምራዊ ጥቅሞቹ እነሆ፦ 1. ከስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በኋላ ቶሎ እንድናገግም ያረዳል! አትሌቶች ከባድ ልምምድ ካደረጉ በኋላ የሚያጋትማቸውን ድካምና ህመም ለመቀነስ በበረዶ ውሃ ሻወር ይወስዳሉ/ይዘፈዘፋሉ እኛ ግን ያን ያህል እርቀት መጓዝ አይጠበቅብንም ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ጥቅም ለማግኝት ከልምምድ በኋላ ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ ተገቢ ነው፡፡ 2. ስብን (ፋት) ለማቅለጥ! ሁለት የስብ አይነቶች በሰውነታችን ውስጥ ይገኛሉ ነጭ ስብ እና ቡናማ ስብ፡፡ ነጩን ስብ እንደ መጥፎ ሰው እንቁጠረው ቡናማውን ደግሞ እንደ ጥሩ ሰው፡፡ ነጩ ስብ ሁላችንም የምናውቀው የሰውነታችን ስብ ሲሆን ሁላችንም ለማጥፋት የምታገለው ነው፡፡ ሰውነታችን ከሚፈልገው በላይ የሆነ ከፍተኛ ካሎሪ በምንወስድበት ጊዜ በሃይል(Energy) መልክ እንዲጠፋ ማድረግ ይሳነናል/ያቅተናል በሃይል/ጉልበት መልክ ካልተወገደ/ካልጠፋ ግን ይህ ነጭ ስብ በታችኛው ጀርባችን፣ አንገት፣ ከዳሌ ከፍ ብሎ ባለው የመካከለኛው ሰውነት ክፍል እና ከጉልበታችን ከፍ ብሎ ባለው የእግር ክፍል ላይ ይከማቻል፡፡ቡናማ ስብ ጥሩ ሰው ሲሆን የሚሰጠን ጥቅም ለሰውነታችን ሙቀት መፍጠር ነው፡፡ በከባድ ቅዝቃዜ ወቅት እነዚህ ቡናማ ስቦች ይነሳሱና ካሎሪን በማቅለጥ የሰውነታችን ሙቀት እንዲጨምር ያደርጋሉ ይህም የሰውነት ክብደትን በመቀነስ ይረጋናል፡፡ 3. የደም ዝውውርና በሽታን የመከላከል አቅምን ይጨምራል! ስብን ለመቀነስ ቀዝቃዛ ሻወር እንዴት እንደሚረዳን ከላይ ተመልክተናል ሰውነታችን ስብን ለማቃጠል የሚያደርገውን እንቅስቃሴ የበሽታ መከላከያ ስርዓታችንን ያነሳሳል ይህም ቫይረስን የሚዋጉነጭ የደም ሴሎች እንዲመረቱ ያደርጋቸዋል የእነዚህ ሴሎች መመረት በህመም የመጠቃት እድላችን እንዲቀንስ ያደርገዋል፡፡ ቀዝቃዛ ሻወር አጠቃላይ የደም ዝውውርን ይጨምራል ይህም የደም ቧንቧዎች እንዳይጠነክሩ እና የደም ግፊት ያስወግዳል፡፡ 4. የሚስብ ፀጉር እና ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል! በሰውነታችን ላይ ያለውን ብጉር ለመቀነስ ቀዝቃዛ ሻወር ከፍተኛ ድርሻ አለው፡፡ ሙቅ ውሃ ቆዳን ያደርቃል ቀዝቃዛ ውሃ ኩቲክልና ቀዳዳዎችን በመዝጋት በቆሻሻ ከመደፈን ይከላከላል፡፡ ቀዝቃዛ ውሃ የሚያንፀባርቅና በጣም የሚስብ ፀጉር እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ ቀዝቃዛ ውሃ ኩቲክሎችን በመዝጋት ቆሻሻ በራስ ቅላችን ላይ እንዳይከማች ይረዳል፡፡ 5. ደስተኛ እና ፈጣን እንድንሆን ያደርጋል! ጠዋት ከአልጋ ላይ ሲወርዱ ደብርዎትና ተጫጭኖዎት የሚይነሳ ማነው? ይህ ሁሉም ሰው የሚያጋጥመው ነገር ይመስለኛል ነገር ግን ጠዋት ወደ ስራ ከመሄድዎ በፊት ገና ከአልጋዎ እንደወረዱ ቀዝቃዛ ሻወር ይውሰዱ፡፡ ቀዘቃዛ ውሃ በሰውነትዎ ላይ በሚፈስበት ጊዜ ለቅዝቃዜው ምላሽ በጥልቀት ይተነፍሳሉ(ይህ ሰውነትዎ ኦክስጂን አወሳሰዳችን በመጨመር ሰውነታችን ራሱን ለማሞቅ የሚያደርገው ሙከራ ነው፡፡የልብ ምትዎ ይጨምራል የዚህ ውጤት ደም በተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻችን እንዲዳረስ በማድረግ ጉልበት እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ መልካም ጤንነት!! ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • ዝናቡ ዘነበ መሬቱን አራሰው
    ምድር አበቀለ ዛፍ ዛፉም ኖረ ለሰው
    በነፍሷ ተመርታ ቤቷን ሰርታው ከላይ
    ሰው በራሱ ፈርዶ ዛፉን ቆርጦት ብታይ
    ስታዜም ሰሙና ወፍ የነፍሷን ምሬት
    ፍጥረታትም አሉ አረንጓዴ መሬት
    Happy #Earthday
    Tedy Afro

    https://youtu.be/qOj0OLHVgQs
    ዝናቡ ዘነበ መሬቱን አራሰው ምድር አበቀለ ዛፍ ዛፉም ኖረ ለሰው በነፍሷ ተመርታ ቤቷን ሰርታው ከላይ ሰው በራሱ ፈርዶ ዛፉን ቆርጦት ብታይ ስታዜም ሰሙና ወፍ የነፍሷን ምሬት ፍጥረታትም አሉ አረንጓዴ መሬት Happy #Earthday Tedy Afro https://youtu.be/qOj0OLHVgQs
    0 Comments 0 Shares