• ከነዚህ ውስጥ የሚያውቁትን ኮሜድያን ስም ይጻፉ እስቲ....
    ከነዚህ ውስጥ የሚያውቁትን ኮሜድያን ስም ይጻፉ እስቲ....
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ
    አዲስ አበባ
    0 Comments 0 Shares
  • የፕሪምየርሊጉ ተሳታፊ ሳውዝሀምተን ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በክለቡ የተሰናበቱት የክላውድ ፒዮል ምትክ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳውቋል።

    በሊጉ የስምንተኛ ደረጃን ያገኙት እንዲሁም በ EFL ዋንጫ ለፍጻሜ መድረስ ችለው የነበሩት ክላውድ ፑኤልን ያሰናበተው ሳውዝሀምፕተን ማውሪሲዮ ፔሌግሪኖን ቀጥሯል።

    የቀድሞ የአላቬስ አሰልጣኝ የነበሩት አርጀንቲናዊው ፔሌግሪኖ “ቅዱሰኖቹን” ለማሰልጠን የ ሶስት አመት ኮንትራት የፈረሙ ሲሆን ከማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በኋላ ሌላኛው አርጀንቲናዊው የክለቡ አሰልጣኝ መሆን ችለዋል።

    “የሳውዝሀምፕተን አዲሱ አሰልጣኝ በመሆኔ በጣም ተደስቻለው። ክለቡ ጠንካራ፣የተረጋጋ እና አዝናኝ እግርኳስ የሚጫወት ስም ያለው ቡድን ነው።” በማለት አዲሱ አሰልጣኙ ያላቸው ፍልስፍና ከክለቡ አደረጃጀት ጋር አብሮ የሚሄድ እንደሆነ ገልጸዋል።

    “ጨዋታዎችን ማሸነፍ እፈልጋለው።ውጤታማ በመሆን የቡድን መንፈስ ሙሉ ለሙሉ ለመገንባት እፈልጋለው።” ሲሉም ፔሌግሪኖ ጨምረው ተናግረዋል።

    ፔሌግሪኖ በላሊጋ አላቬስን ማሰልጠን የቻሉ ሲሆን በግንቦት ወር ላይ ከቡድኑ ጋር ከመለያየታቸው በፊት በስፔን ዋንጫ አላቬስን በመምራት ባርሴሎን መግጠም ችለው እንደነበር ይታወሳል።
    የፕሪምየርሊጉ ተሳታፊ ሳውዝሀምተን ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በክለቡ የተሰናበቱት የክላውድ ፒዮል ምትክ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳውቋል። በሊጉ የስምንተኛ ደረጃን ያገኙት እንዲሁም በ EFL ዋንጫ ለፍጻሜ መድረስ ችለው የነበሩት ክላውድ ፑኤልን ያሰናበተው ሳውዝሀምፕተን ማውሪሲዮ ፔሌግሪኖን ቀጥሯል። የቀድሞ የአላቬስ አሰልጣኝ የነበሩት አርጀንቲናዊው ፔሌግሪኖ “ቅዱሰኖቹን” ለማሰልጠን የ ሶስት አመት ኮንትራት የፈረሙ ሲሆን ከማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በኋላ ሌላኛው አርጀንቲናዊው የክለቡ አሰልጣኝ መሆን ችለዋል። “የሳውዝሀምፕተን አዲሱ አሰልጣኝ በመሆኔ በጣም ተደስቻለው። ክለቡ ጠንካራ፣የተረጋጋ እና አዝናኝ እግርኳስ የሚጫወት ስም ያለው ቡድን ነው።” በማለት አዲሱ አሰልጣኙ ያላቸው ፍልስፍና ከክለቡ አደረጃጀት ጋር አብሮ የሚሄድ እንደሆነ ገልጸዋል። “ጨዋታዎችን ማሸነፍ እፈልጋለው።ውጤታማ በመሆን የቡድን መንፈስ ሙሉ ለሙሉ ለመገንባት እፈልጋለው።” ሲሉም ፔሌግሪኖ ጨምረው ተናግረዋል። ፔሌግሪኖ በላሊጋ አላቬስን ማሰልጠን የቻሉ ሲሆን በግንቦት ወር ላይ ከቡድኑ ጋር ከመለያየታቸው በፊት በስፔን ዋንጫ አላቬስን በመምራት ባርሴሎን መግጠም ችለው እንደነበር ይታወሳል።

  • በቅርቡ ለመላው አለም በተለይ ለአፍሪካ አሳዛኝ ሆኖ ያለፈው የ 31 አመቱ የቀድሞ የኒውካስትል አማካኝ ቼክ ቲዮቴ በልምምድ ወቅት ተዝለፍልፎ በመውደቅ ህይወቱ ያለፈበት መንገድ ነበር።

    ቀብሩ ባሳለፍነው ሳምንት በአገሩ አይቮሪኮስት የተለያዩ አብረውት የተጫወቱ ኮከብ ተጫዋቾች እና የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ሲፈጸም የብዙዎቹ ፊት በሀዘን እና በቁጭት ስሜት ፊታቸው በእንባ ተሸፍኖ ታይቷል።

    ቼክ ቲዮቴን ያጣው በቻይና ሊግ አንድ ላይ 11ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ሌላኛው አፍሪካዊ ናይጄሪያዊው ቪክቶር አኒቼቤን ማዛወሩን አሳውቋል።

    ግዙፉ ናይጄሪያዊ አጥቂ በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ በኤቨርተን እና በሰንደርላንድ ቆይታ ማድረግ ችሏል።በተለይ በኤቨርተን ተቀይሮ እየገባ ይፈጥር የነበረው ተጽእኖ ምን ያህል እንደነበረ ፕሪምየርሊጉን በቅርበት የሚያውቁት ተመልካቾች ያስታውሱታል።

    የ29 አመቱ አኒቼቤ ባሳለፍነው የፕሪምየርሊግ አመት “ጥቋቁሮቹ ድመቶች” ለሚባሉት ሰንደርላንዶች የተጫወተ ሲሆን ክለቡ በመውረዱ እንዲሁም ኮንትራቱ በመጠናቀቁ ወደ ቻይና አቅንቷል።

    በቻይና አንደኛ ዲቪዝዮን ለሚሳተፈው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ተጫዋቹን ማስፈረሙን የተሰማውን ደስታ ገልጿል።በቅርቡ የተሾሙት የክለቡ አዲስ አሰልጣም በበኩላቸው”በፕሪምየርሊጉ የተጫወተውን ቪክቶርን በማስፈረማችን ደስታ ተሰምቶናል፣ለክለባችንም መልካም የሆነ እድገት ይፈጥርለታል።ተጫዋቹ ፕሪምየርሊጉ ከተጠናቀቀ በኋላ ልምምድ አልሰራም ስለዚህ ከቡድኑ ጋር እስኪዋሀድ በትእግስት ትንሽ መጠበቅ አለብን።” ሲሉ ሀሳባቸውን ገልጸዋል።

    ጆን ኦቢ ሚኬል፣ኦዲዮን ኢጋህሎ፣ኦባፋሚ ማርቲንስ እና ብራውን ኢዲዬ በቻይና እየተጫወቱ ከሚገኙት ናይጄሪያውያን ጥቂቶቹ ሲሆኑ አኒቼቤም ቻይናን የረገጠ ሌላኛው ተጫዋች መሆን ችሏል።
    በቅርቡ ለመላው አለም በተለይ ለአፍሪካ አሳዛኝ ሆኖ ያለፈው የ 31 አመቱ የቀድሞ የኒውካስትል አማካኝ ቼክ ቲዮቴ በልምምድ ወቅት ተዝለፍልፎ በመውደቅ ህይወቱ ያለፈበት መንገድ ነበር። ቀብሩ ባሳለፍነው ሳምንት በአገሩ አይቮሪኮስት የተለያዩ አብረውት የተጫወቱ ኮከብ ተጫዋቾች እና የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ሲፈጸም የብዙዎቹ ፊት በሀዘን እና በቁጭት ስሜት ፊታቸው በእንባ ተሸፍኖ ታይቷል። ቼክ ቲዮቴን ያጣው በቻይና ሊግ አንድ ላይ 11ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ሌላኛው አፍሪካዊ ናይጄሪያዊው ቪክቶር አኒቼቤን ማዛወሩን አሳውቋል። ግዙፉ ናይጄሪያዊ አጥቂ በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ በኤቨርተን እና በሰንደርላንድ ቆይታ ማድረግ ችሏል።በተለይ በኤቨርተን ተቀይሮ እየገባ ይፈጥር የነበረው ተጽእኖ ምን ያህል እንደነበረ ፕሪምየርሊጉን በቅርበት የሚያውቁት ተመልካቾች ያስታውሱታል። የ29 አመቱ አኒቼቤ ባሳለፍነው የፕሪምየርሊግ አመት “ጥቋቁሮቹ ድመቶች” ለሚባሉት ሰንደርላንዶች የተጫወተ ሲሆን ክለቡ በመውረዱ እንዲሁም ኮንትራቱ በመጠናቀቁ ወደ ቻይና አቅንቷል። በቻይና አንደኛ ዲቪዝዮን ለሚሳተፈው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ተጫዋቹን ማስፈረሙን የተሰማውን ደስታ ገልጿል።በቅርቡ የተሾሙት የክለቡ አዲስ አሰልጣም በበኩላቸው”በፕሪምየርሊጉ የተጫወተውን ቪክቶርን በማስፈረማችን ደስታ ተሰምቶናል፣ለክለባችንም መልካም የሆነ እድገት ይፈጥርለታል።ተጫዋቹ ፕሪምየርሊጉ ከተጠናቀቀ በኋላ ልምምድ አልሰራም ስለዚህ ከቡድኑ ጋር እስኪዋሀድ በትእግስት ትንሽ መጠበቅ አለብን።” ሲሉ ሀሳባቸውን ገልጸዋል። ጆን ኦቢ ሚኬል፣ኦዲዮን ኢጋህሎ፣ኦባፋሚ ማርቲንስ እና ብራውን ኢዲዬ በቻይና እየተጫወቱ ከሚገኙት ናይጄሪያውያን ጥቂቶቹ ሲሆኑ አኒቼቤም ቻይናን የረገጠ ሌላኛው ተጫዋች መሆን ችሏል።
    ETHIOADDISSPORT.COM
    የተረጋገጠ: ቼክ ቲዮቴን በሞት የተነጠቀው የቻይናው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ናይጄሪያዊው አጥቂን ማስፈረሙን አሳወቀ
    ​ በፕሪምየርሊግ ቆይታ የነበረው ናይጄሪያዊው አጥቂ ቪክቶር አኒቼቤ ወደ ቻይና ቀደም ብለው ካቀኑት የሀገሩ ልጆች ጆን ኦቢ ሚኬል፣ኦዲዮን ኢጋሎ፣አባፍሚ ማትቲንስ እና ብራዉን ኢዲዮ ቀጥሎ ወደ ቻይና የተዘዋወረ ሌላኛው ተጫዋች ሆነ።…
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares