• የተለያዩ ቦርሳዎችን ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘዙን እናቀርባለን 0912
    870487
    የተለያዩ ቦርሳዎችን ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘዙን እናቀርባለን 0912 870487
    0 Comments 0 Shares
  • Sudanese president Al-Bashir honored Ethiopian Army
    Chief of Staff General Samora Yenus with the highest
    military medal, the Order of the two Niles.
    የሱዳን ፕሬዚዳንት አልበሽር ለኢትዮጲያ ሰራዊት ኤታማጆር ሹም ጄኔራል
    ሳሞራ የኑስ የሀገሪቱን ከፍተኛ ወታደራዊ ሜዳሊያ ዘ ኦርደር ኦፍ ዘ ቱ
    ናይልስ አበርክተውላቸዋል።
    Sudanese president Al-Bashir honored Ethiopian Army Chief of Staff General Samora Yenus with the highest military medal, the Order of the two Niles. የሱዳን ፕሬዚዳንት አልበሽር ለኢትዮጲያ ሰራዊት ኤታማጆር ሹም ጄኔራል ሳሞራ የኑስ የሀገሪቱን ከፍተኛ ወታደራዊ ሜዳሊያ ዘ ኦርደር ኦፍ ዘ ቱ ናይልስ አበርክተውላቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • 1 Comments 0 Shares
  • (EBC)- ቢቢሲ አለም አቀፍ አገልግሎት በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ማሰራጨት የሚያስችለውን አዲስ ድረ ገጽ ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡

    አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞና ትግርኛ ድረ ገጹ ይፋ ያደረጋቸው የኢትዮጵያና የኤርትራ ቋንቋዎች መሆናቸው ተገልጿል፡፡

    የሚድያ ተቋሙ በጥቂት ወራት ውስጥ የሬድዮ ስርጭቱን እንደሚጀምር በቢቢሲ የፕሮግራም አስተባባሪ ዊል ሮዝ
    (EBC)- ቢቢሲ አለም አቀፍ አገልግሎት በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ማሰራጨት የሚያስችለውን አዲስ ድረ ገጽ ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞና ትግርኛ ድረ ገጹ ይፋ ያደረጋቸው የኢትዮጵያና የኤርትራ ቋንቋዎች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ የሚድያ ተቋሙ በጥቂት ወራት ውስጥ የሬድዮ ስርጭቱን እንደሚጀምር በቢቢሲ የፕሮግራም አስተባባሪ ዊል ሮዝ
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • $50,000 - Addis Ababa, Ethiopia
    0915949494
    አዲስ · ማንኛውንም የተበላሸና የተጣለ ላፕቶፖች ፣ ቻርጀሮች አንገዛለን
    $50,000 - Addis Ababa, Ethiopia 0915949494 አዲስ · ማንኛውንም የተበላሸና የተጣለ ላፕቶፖች ፣ ቻርጀሮች አንገዛለን
    0 Comments 0 Shares
  • አስቴር_ከበደ
    # ለጤና_ያርግልኝ
    ለጤና ያርግልኝ የኔ አበባ
    ዘንድሮስ ተረታሁ የኔ ቆንጆ
    በፍቅርህ ተረታሁ የኔ ሸጋ
    ፍቅር እንደዚልጅ የኔ ቆንጆ
    የትም ቦታ አላየሁ የኔ አበባ
    የትም ቦታ አላየሁ የኔ ሸጋ
    አትሳቅ አልልም የኔ ቆንጆ
    ሳቅህ ይርበኛል የኔ አበባ
    ሳቅህ ይርበኛል የኔ ሸጋ
    አትጫወት አልል የኔ ቆንጆ
    ጨዋታህ ያምረኛል የኔ አበባ
    ጨዋታህ ያምረኛል የኔ ሸጋ
    ፍቅርህ እየጫረ የኔ ቆንጆ
    ውስጤን ያነደኛል የኔ አበባ
    ሆዴን ያነደኛል የኔ ሸጋ
    ቀድቼ አልጨርሰው አባይን በእንስራ
    ምነው ውዬ ባደርኩ ስላንተ ሳወራ
    እንደለምለሙ መስክ እንዳአባይ ዳር ሳሩ
    ውበትህ ከቁመናህ ጋር ተፈጥሮህ ማማሩ
    ቀድቼ አልጨርሰው አባይን በእንስራ
    ምነው ውዬ ባደርኩ ስላንተ ሳወራ
    እንደለምለሙ መስክ እንዳአባይ ዳር ሳሩ
    ውበትህ ከቁመናህ ጋር ተፈጥሮህ ማማሩ
    በእውቅ እንደሰሩህ የኔ ቆንጆ
    እንዳማረ ሸማ የኔ አበባ
    እንዳማረ ሸማ የኔ ሸጋ
    ቢያዩህ የሚያሶድድ የኔ ቆንጆ
    አለህ ልዩ ግርማ የኔ አበባ
    አለህ ልዩ ግርማ የኔ ሸጋ
    መች ያርፋል ወገቤ የኔ ቆንጆ
    ጭንቁ የበዛ ነው የኔ አበባ
    ጭንቁ የበዛ ነው የኔ ሸጋ
    ፍቅር እንደ እስክስታ የኔ ቆንጆ
    እየወዘወዘው የኔ አበባ
    እየወዘወዘው የኔ ሸጋ
    ጣራህ ከጣራዬ ቤታችን ከልሎ
    ፍቅርህ የፀደቀው ባካሌላይ ውሎ
    መች ያርፋል ወገቤ ጭንቁ የበዛ ነው
    ፍቅር እንደእስክስታ እየወዘወዘወዘው
    ጣራህ ከጣራዬ ቤታችን ከልሎ
    ፍቅርህ የዘለቀው ባካሌላይ ውሎ
    መች ያርፋል ወገቤ ጭንቁ የበዛ ነው
    ፍቅር እንደእስክስታ እየወዘወዘው
    አስቴር_ከበደ # ለጤና_ያርግልኝ ለጤና ያርግልኝ የኔ አበባ ዘንድሮስ ተረታሁ የኔ ቆንጆ በፍቅርህ ተረታሁ የኔ ሸጋ ፍቅር እንደዚልጅ የኔ ቆንጆ የትም ቦታ አላየሁ የኔ አበባ የትም ቦታ አላየሁ የኔ ሸጋ አትሳቅ አልልም የኔ ቆንጆ ሳቅህ ይርበኛል የኔ አበባ ሳቅህ ይርበኛል የኔ ሸጋ አትጫወት አልል የኔ ቆንጆ ጨዋታህ ያምረኛል የኔ አበባ ጨዋታህ ያምረኛል የኔ ሸጋ ፍቅርህ እየጫረ የኔ ቆንጆ ውስጤን ያነደኛል የኔ አበባ ሆዴን ያነደኛል የኔ ሸጋ ቀድቼ አልጨርሰው አባይን በእንስራ ምነው ውዬ ባደርኩ ስላንተ ሳወራ እንደለምለሙ መስክ እንዳአባይ ዳር ሳሩ ውበትህ ከቁመናህ ጋር ተፈጥሮህ ማማሩ ቀድቼ አልጨርሰው አባይን በእንስራ ምነው ውዬ ባደርኩ ስላንተ ሳወራ እንደለምለሙ መስክ እንዳአባይ ዳር ሳሩ ውበትህ ከቁመናህ ጋር ተፈጥሮህ ማማሩ በእውቅ እንደሰሩህ የኔ ቆንጆ እንዳማረ ሸማ የኔ አበባ እንዳማረ ሸማ የኔ ሸጋ ቢያዩህ የሚያሶድድ የኔ ቆንጆ አለህ ልዩ ግርማ የኔ አበባ አለህ ልዩ ግርማ የኔ ሸጋ መች ያርፋል ወገቤ የኔ ቆንጆ ጭንቁ የበዛ ነው የኔ አበባ ጭንቁ የበዛ ነው የኔ ሸጋ ፍቅር እንደ እስክስታ የኔ ቆንጆ እየወዘወዘው የኔ አበባ እየወዘወዘው የኔ ሸጋ ጣራህ ከጣራዬ ቤታችን ከልሎ ፍቅርህ የፀደቀው ባካሌላይ ውሎ መች ያርፋል ወገቤ ጭንቁ የበዛ ነው ፍቅር እንደእስክስታ እየወዘወዘወዘው ጣራህ ከጣራዬ ቤታችን ከልሎ ፍቅርህ የዘለቀው ባካሌላይ ውሎ መች ያርፋል ወገቤ ጭንቁ የበዛ ነው ፍቅር እንደእስክስታ እየወዘወዘው
    0 Comments 0 Shares