• https://www.youtube.com/watch?v=qmejbCkGa5Q
    https://www.youtube.com/watch?v=qmejbCkGa5Q
    0 Comments 0 Shares
  • ☞ ቃቆ ጌታቸው
    ☞ ጉዴ
    አታውቅም ወይ
    ከዚህ በፊት ተወዳ
    ሁሌ እንዳያት
    ለዓይኔ ብቻ ተፈቅዳ
    አፌ ፈርቷት
    እኔስ ገባሁኝ እዳ
    አልነግራት ግድ
    አይሰጣትም ልጅቷ
    አላይም የፍቅር ስሜት ከፊቷ
    ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ)
    ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን
    ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን
    (ጉዴን ጉዴን ጉዴን)
    ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ)
    ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን
    ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን
    (ጉዴን ጉዴን ጉዴን)
    ነፍሷ ለፍቅር ስትጠራኝ
    ልጅነቷ ግን አስፈራኝ
    አልተዋት ባሰ መውደዴ
    ዘንድሮስ ወጣሁ በጉዴ
    ነፍሷ ለፍቅር ስትጠራኝ
    ልጅነቷ ግን አስፈራኝ
    አልተዋት ባሰ መውደዴ
    ዘንድሮስ ወጣሁ በጉዴ
    ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ)
    ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን
    ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን
    (ጉዴን ጉዴን ጉዴን)
    ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ)
    ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን
    ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን
    (ጉዴን ጉዴን ጉዴን)
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ስቃ ስታወራኝ በፈገግታ
    አስገመተኝ ልቤ እየመታ
    የልጅ አዋቂ ነች ጥበበኛ
    ደፍረው አይሞግቷት ሰበበኛ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    አታውቅም ወይ
    ከዚህ በፊት ተወዳ
    ሁሌ እንዳያት
    ለዓይኔ ብቻ ተፈቅዳ
    አፌ ፈርቷት
    እኔስ ገባሁኝ እዳ
    አልነግራት ግድ
    አይሰጣትም ልጅቷ
    አላይም የፍቅር ስሜት ከፊቷ
    ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ)
    ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን
    ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን
    (ጉዴን ጉዴን ጉዴን)
    ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ)
    ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን
    ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን
    (ጉዴን ጉዴን ጉዴን)
    ጎልማሳ ልቤን ልጅ አርጋ
    ሳላያት መሽቶም አይነጋ
    ቀልብን በሚያስጥል ውበቷ
    ጉድ አረገቺኝ ልጅቷ
    ጎልማሳ ልቤን ልጅ አርጋ
    ሳላያት መሽቶም አይነጋ
    ቀልብን በሚያስጥል ውበቷ
    ጉድ አረገቺኝ ልጅቷ
    ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ)
    ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን
    ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን
    (ጉዴን ጉዴን ጉዴን)
    ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ)
    ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን
    ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን
    (ጉዴን ጉዴን ጉዴን)
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ስቃ ስታወራኝ በፈገግታ
    አስገመተኝ ልቤ እየመታ
    የልጅ አዋቂ ነች ጥበበኛ
    ደፍረው አይሞግቷት ሰበበኛ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ስቃ ስታወራኝ በፈገግታ
    አስገመተኝ ልቤ እየመታ
    የልጅ አዋቂ ነች ጥበበኛ
    ደፍረው አይሞግቷት ሰበበኛ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ
    °°°
    °°°
    °°°
    °°°
    °°°
    °°°
    °°°
    °°°
    °°°
    °°°
    °°°
    °°°
    PLEASE
    ★ Like
    ★ Share
    ★ Comment ... for more lyrics —
    ☞ ቃቆ ጌታቸው ☞ ጉዴ አታውቅም ወይ ከዚህ በፊት ተወዳ ሁሌ እንዳያት ለዓይኔ ብቻ ተፈቅዳ አፌ ፈርቷት እኔስ ገባሁኝ እዳ አልነግራት ግድ አይሰጣትም ልጅቷ አላይም የፍቅር ስሜት ከፊቷ ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ) ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን (ጉዴን ጉዴን ጉዴን) ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ) ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን (ጉዴን ጉዴን ጉዴን) ነፍሷ ለፍቅር ስትጠራኝ ልጅነቷ ግን አስፈራኝ አልተዋት ባሰ መውደዴ ዘንድሮስ ወጣሁ በጉዴ ነፍሷ ለፍቅር ስትጠራኝ ልጅነቷ ግን አስፈራኝ አልተዋት ባሰ መውደዴ ዘንድሮስ ወጣሁ በጉዴ ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ) ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን (ጉዴን ጉዴን ጉዴን) ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ) ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን (ጉዴን ጉዴን ጉዴን) ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ስቃ ስታወራኝ በፈገግታ አስገመተኝ ልቤ እየመታ የልጅ አዋቂ ነች ጥበበኛ ደፍረው አይሞግቷት ሰበበኛ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ አታውቅም ወይ ከዚህ በፊት ተወዳ ሁሌ እንዳያት ለዓይኔ ብቻ ተፈቅዳ አፌ ፈርቷት እኔስ ገባሁኝ እዳ አልነግራት ግድ አይሰጣትም ልጅቷ አላይም የፍቅር ስሜት ከፊቷ ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ) ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን (ጉዴን ጉዴን ጉዴን) ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ) ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን (ጉዴን ጉዴን ጉዴን) ጎልማሳ ልቤን ልጅ አርጋ ሳላያት መሽቶም አይነጋ ቀልብን በሚያስጥል ውበቷ ጉድ አረገቺኝ ልጅቷ ጎልማሳ ልቤን ልጅ አርጋ ሳላያት መሽቶም አይነጋ ቀልብን በሚያስጥል ውበቷ ጉድ አረገቺኝ ልጅቷ ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ) ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን (ጉዴን ጉዴን ጉዴን) ወይ ጉዴን ዋ ጉዴ(ጉዴ) ይህ ፍቅርሽ አሳየኝ ጉዴን ለማን ላውራው ይህንን ጉዴን (ጉዴን ጉዴን ጉዴን) ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ስቃ ስታወራኝ በፈገግታ አስገመተኝ ልቤ እየመታ የልጅ አዋቂ ነች ጥበበኛ ደፍረው አይሞግቷት ሰበበኛ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ስቃ ስታወራኝ በፈገግታ አስገመተኝ ልቤ እየመታ የልጅ አዋቂ ነች ጥበበኛ ደፍረው አይሞግቷት ሰበበኛ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይኔ ጉዴ °°° °°° °°° °°° °°° °°° °°° °°° °°° °°° °°° °°° PLEASE ★ Like ★ Share ★ Comment ... for more lyrics —
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ በድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ላይ የእርምት እርምጃ ወሰደ
    የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ ማዕከላዊ ኮሚቴ በድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።በዚህ መሰረት የድርጅቱ ሊቀ መንበር አቶ አባይ ወልዱ ከድርጅቱ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነታቸው ተነስተው በድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ዝቅ ብለው እንዲያገለግሉ ወስኗል።በተጨማሪም የድርጅቱ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ በየነ ምክሩም ወደ ድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ዝቅ ብለው እንዲሰሩ መወሰኑን ድርጅቱ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ አስታውቋል።ከዚህ ባለፈም የድርጅቱ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት ወይዘሮ አዜብ መስፍንን ከስራ አስፈጻሚ አባልነታቸው እና ማዕከላዊ ኮሚቴው ታግደው...
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares