• ተዋናይ ዳንኤል ተገኝ ከ80 በላይ ለሆኑ የጎዳና ተዳዳሪዎች መሉ አልባሳቱን ለገሰ
    ETHIOPIA – ተዋናይ ዳንኤል ተገኝ ከ80 በላይ ለሆኑ የጎዳና ተዳዳሪዎች መሉ አልባሳቱን ለገሰ አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ለአገር እና ለሕዝብ አኩሪ ሥራ ሰራ። በአዲስ አበባ ለሚኖሩ 82 የጎዳና ልጆች (ላገሬ ልጆች፤ ለኢትዮጵያ ልጆች) የራሱን አልባሳት እና ጫማዎቹን አውጥቶ በሙሉ በደግነት ሰጥቷል። አሁን በቤቱ ውስጥ የቀረው አንድም ልብስም ሆነ ጫማ የለውም። አርቲስቱ ~ የጎዳና ልጆችን (ያገሬ ልጆችን፤ የኢትዮጵያ ልጆችን) እያሰበ ለአንድ ሳምንት በገዛው ቦቲ ጫማ እና ቱታ በሕይወት መንገድ ይጓዛል። Artist #Daniel Tegegn has shown us how one can gain the gratitude...
    0 Comments 0 Shares
  • ተመልሰን ሻሸመኔ!?
    ተመልሰን ሻሸመኔ!?፡ይሉ ነበር የጓደኛዬ እናት፡፡ቡና እቤታቸው እየተፈላ እሳቸው አሪፍ ወሬ እያወሩልን ሰብበሰብ ብለን ከምናደምጠው መካከል አንዳችን የወሬው መጀመሪያ ላይ የተገለጸ ሀሳብ ድጋሚ ስንጠይቃቸው በስጨት ይሉና "ተ መ ል ሰ ን ሻ ሸ መኔ !?" ይላሉ ፡፡ እና የሳቸውን ንግግር ዛሬ ለምናወራው ወሬ ርእስ አድርጌዋለሁ፡፡ለምን? ምክንያቱን ከአራት ገጽ ንባብ በኋላ ታገኙታላችሁ…..ያዙ እንግዲህ፡እሺ ጋይስ ዛሬ አውዳመቱ እንዴት ነበር!? ኢሬቻው በሰላም ስላለፈ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል..ፎቀቅ ለማይል ፖለቲካችን አንዲትም ነፍስ እንደዋዛ ማለፍ የለባትም የሚለው የሁል ግዜ መርሄ ነው፡፡ "ሰው ለምን...
    0 Comments 0 Shares
  • ‹‹በህልም የተፈጠረ መወስለት ከሐጢያት ይቆጠር ይሆን?››
    ‹‹በህልም የተፈጠረ መወስለት ከሐጢያት ይቆጠር ይሆን?››(አሳዬ ደርቤ)እንዴት ዋላችሁ ምዕመናን? እኔ ባሳለፍነው ሌሊት ከስንት መንጠራራትና ማዛጋት በኋላ የወሰደኝ እንቅልፍ ያልሆነ ህልም ውስጥ አስገብቶ ሲያዳክረኝ ካደረ በኋላ እንዱንም ሳልቋጨው አስበርግጎ ስለለቀቀኝ ቀኔን ያሳለፍኩት በጸጸትና በንደት መሃከል ስወዛገብ ነው፡፡ከሁሉ አስቀድሜ መናገር የምፈልገው ነገር… ስተውንበት ያደርኩት ህልም እናት አገራችን ያለችበትን አስከፊ ሁኔታ ያላገናዘበና አንድ ታማኝ ባለትዳርን ያባለገ በመሆኑ በተባበረ ክንዳችሁ ብታወግዙት ቅር አይለኝም፡፡በእውነቱ የልቤን ጥንካሬ...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • መጨከክ
    መጨከክ(አሳዬ ደርቤ)ከሰባት ሰማይ ስር ካለ ጎጆ መሃልማጣት፣ መንጣት እንጂ… ኦናነት ታቅፎ -አይቻልም መጉደል፡፡.ልክ እንደ ማረሻው- እንደ መኮትኮቻውአንገቱን ቀልብሶ ምነው ሆዴን በላው?የሰለብኩ ይመስል ቆሎውን ከቃጢው፡፡እንዲህ ነው ሲታጣ- እንዲህ ነው ሲቸግርቁራሽ አልባ ሰፌድ- ጥሬ ያጣ ሴደርየቆፈነው መዳፍ- እንጨት መሰል እግርየተጠማ እንስራ- ያቀረቀረ አንገትምድርን የሚወቅስ- ስቃይ ያዘለ ፊት፤.አሁን እግር ጥሎህ ከጎጆው ብትከትምእግዜሩን አይወቅስም፣ መንግስቱን አያማማምቢጠናም ቀኑን ነው- አቀርቅሮ 'ሚረግም፡፡ግና እንደምታዬው…ከኩበት ኩይሳው- ከወናው ሙሃቻከአመዱ መሃከል- ከምዳጃው...
    0 Comments 0 Shares
  • ‹‹ስጋን ማመን አርዶ ነው!››
    ‹‹ስጋን ማመን አርዶ ነው!››(አሳዬ ደርቤ)‹‹ምሳዬን የት ልብላ?›› የሚል አጀንዳ ይዤ ስብሰባ ገባሁኝ፡፡ኪሴ ‹አርከበ-ቤት› የሚል ሃሳብ አመነጨ፡፡ከርሴ ደግሞ ‹ሉካንዳ-ቤት አድርገው› እያለ ወሰወሰኝ፡፡ እናም በርካታ ጊዜ ከወሰደ ስብሰባ በኋላ አቅሜንና አምሮቴን ያገናዘበ ውሳኔ በማሳለፍ ወደ ሉካንዳ-ቤት ስገባ ትልልቅ ጨጓራ ያላቸው ሰዎች ይሄን የበሬ ስጋ በጥሬውና በጥብስ መልክ ሲበሉ በማየቴ… ‹ሰላሳ ሊትር/ሰከንድ›› በሆነ ልኬት አምሮት...
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares