
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
The story behind the arrest of Mohammed Ali Al-Amoudi explained (Gossip)The first troubling signs that Mohammed Ali Al-Amoudi (Sheikh) may, after all, have faced trying times was on November 4, 2017. It was mid-day on Saturday when the newly built headquarters of the Dashen Bank, where some of his companies own majority shares, was to be inaugurated, graced with the presence of President Mulatu Teshome (PhD). Despite the wait for a couple of hours, Abinet G....
-
-
-
-
-
-
በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ፣ ልትወድቅ ትቸላለህበህይወት እስካለህ ልትሳሳት ፣ ልትወድቅ ትቸላለህ ፣ ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ ፣ ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ ፣ ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ ፣ በእጅህ ላይ ያለው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ ፣ ሰዎች ሊጠሉህ ፣ ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያም ሊስቁብህ ፣ ይችላሉ። : " በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው። መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል። አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል። ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል። : ምናለፋህ በአለም...