
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
-
ችግር ለመፍጠር ሳይሆን ችግር ለመፍታት ኑር።የራስህን መንገድ ጥረግ እንጂ የሌሎችን መንገድ አትዝጋ።የራስህን ራዕይ በህሊናህ ተመልከት።ግብህን ቅረፅ።በራዕይህና በግብህ መካከል የሚገጥሙህን ፈተናዎች በትግስት እለፋቸው።ከዚያም ውጤቱ ያማረ ይሆናል።ችግር ለመፍጠር ሳይሆን ችግር ለመፍታት ኑር።የራስህን መንገድ ጥረግ እንጂ የሌሎችን መንገድ አትዝጋ።የራስህን ራዕይ በህሊናህ ተመልከት።ግብህን ቅረፅ።በራዕይህና በግብህ መካከል የሚገጥሙህን ፈተናዎች በትግስት እለፋቸው።ከዚያም ውጤቱ ያማረ ይሆናል።
-
ዕለተ ማክሰኞ የወጡ በርካታ የዝውውር
ዜናዎች፣ የተጨዋቾችና የአሰልጣኞች አስተያየት፣
የክለቦች የዝውውር ሁኔታዎች የጫወታ ውጤቶች
እንዲሁም ሌሎች የእግርኳስ ወሬዎች!
ዕለተ ማክሰኞ የወጡ በርካታ የዝውውር ዜናዎች፣ የተጨዋቾችና የአሰልጣኞች አስተያየት፣ የክለቦች የዝውውር ሁኔታዎች የጫወታ ውጤቶች እንዲሁም ሌሎች የእግርኳስ ወሬዎች! -
-
Request music to your friends. What are you listening? Min eyesemachu new?Request music to your friends. What are you listening? Min eyesemachu new?0 Comments 0 Shares
-
ETHIOPIANMUSIC.TVMerkeb Bonitua Teddy Yo Miky Yo Ablex007 JP Cypher Abyssinia 3Merkeb Bonitua Teddy Yo Miky Yo Ablex007 JP Cypher Abyssinia 3 official music video - Hop Hop Ethiopian music video by Teddy Yo. Watch more Teddy Yo songs and music videos.
-
ስድስተኛው ገፅ!ስድስተኛው ገፅ!«ዘውድአለም ታደሰ» እንዴት ናችሁ ክቡራትና ክቡራን? እነሆ ሰአቱን ጠብቆ የማይከፈለው የፌስቡኩ ጥፎ አዳሪ “ሞአ አበሳ ዘእብነገደ ቄራ ሚስተር ዜዶ” ከች ብሏል! ለቀናት የተቦከመው የመፃፍ ሙዱም አብሮት ነውና ይከታተሉት ....! (የላይኛዋ ማስታወቂያ ነች ጓዶች :) ) እህ ....ከተማው ላይ ምን አዲስ ነገር አለ? ሃገሪቷ ፒስ ነች? አይ ሆፕ እስካሁን አልሸጡንም! ለኛኮ አይነግሩንም! ምን ይታወቃል የዚህ መንግስት ነገር ጓዶች .. አንዱ የጠገበ ኢንቨስተር መጥቶ «ኢትዮጵያን መግዛት እፈልጋለሁ» ቢልኮ ልማታዊው መንግስታችን «ከነህዝቡ...