• ልብ የሚነካ ታሪክ
    አባት : ልጄ ሆይ ይህን ወረቀት በፍፁም አንተ
    እንዳታነበው ስታገባ
    በስርግህ ቀን ለሚስትህ ሰጣት ይሄ የኔ የኑዛዜ
    ቃል ነው
    ይለውና ከለታት በአንዱ ቀን አባትየው ሞት
    ልጅም ለማግባት ይወስንና ለፍቅረኛው
    ይነግራታል እሷም
    በሀሳቡ ተስማምታ ስርግ ትደርጎ ተጋቡ ማታ
    እሷ ጋር
    ከመግባቱ በፊት አባቱ የስጠውን የኑዛዜ
    ወረቀት ለሚስቱ
    ስጣት ምንድነው ስትለው አንብቢው አላት
    አንብባ ከጨረስች በኃላ እያለቀስች በጥፊ
    መታቸውና ፍታኝ
    ብላው ተፋቱ
    ልጁ ግራ ገባው ምን እንደሚል ለማወቅ
    ሊያነበው ፈለገና
    አባቱ እንዳያነበው አደራ ስላሉት መልሶ
    ተወው
    አሁንም ከአመት በኃላ ሌላ ሴት አገባና
    በስርጕ ምሽት
    ወረቀቱን ስጣት እሷም በጣም ተናዳ በጥፊ
    መታችውና ፍታኝ
    ብላው ተፋቱ
    ልጅም ተስፋ ቆርጦ ሀገሩን ለቆ ለመሄድ
    ያስባል አይሮፕላን
    ውስጥ እንደገባ አጠገቡ ለተቀመጠችው
    ወጣት ወረቀቱን
    ይስጣትና አንብቢልኝ ይላታል
    እሷም ለብቻዋ ዝም ብላ ካነበበችው በኃላ
    በጥፊ መታችውና ይሄንን ከማነብልህ
    ሳትስማው እራስህን
    ከአይሮፕላኑ ላይ ጥለህ ብትሞት ይሻልሀል
    ስትለው
    ደብዳቤውን ወስደባትና አጣጥፎ ይዞት እራሱን
    ከፕሌኑ ላይ
    ወረወረ ልጁ በአየር ላይ እየተንሳፈፈ አንድ
    ነገር አስበ አሁን
    ልሞት ነው ከመሞቴ በፊት ግን አባቴ የስጠኝ
    ደብዳቤ ምን
    እንደሚል ማወቅ አለብኝ አለና ከኪሱ
    አውጥቶ ሊያነበው
    ሲከፍተው ሀይለኛ ንፋስ መጣና ወረቀቱን
    ይዞበት ሄደ ልጁ
    ያባቱን አደራ ባለመጠበቁና ምን እንደተጻፈ
    ባለማወቁ
    እየተፅፅተ ሞተ
    እኔ ግን ከእርሱ በላይ እንዴት እንደ ጓጓሁ
    አጠይቁኝ ሆዴን
    አስጩሆት ቀረ ለማንኛውም ደብዳቤውን
    ንፋስ የት ወስዶ
    እንደ ሚጥለው ስለማይታወቅ ያግኛቹ ሰዎች
    አደራችሁ
    አባትየው ምን ብለው እንደነበር
    መጨረሻውን አሳውቁኝ
    ልብ የሚነካ ታሪክ አባት : ልጄ ሆይ ይህን ወረቀት በፍፁም አንተ እንዳታነበው ስታገባ በስርግህ ቀን ለሚስትህ ሰጣት ይሄ የኔ የኑዛዜ ቃል ነው ይለውና ከለታት በአንዱ ቀን አባትየው ሞት ልጅም ለማግባት ይወስንና ለፍቅረኛው ይነግራታል እሷም በሀሳቡ ተስማምታ ስርግ ትደርጎ ተጋቡ ማታ እሷ ጋር ከመግባቱ በፊት አባቱ የስጠውን የኑዛዜ ወረቀት ለሚስቱ ስጣት ምንድነው ስትለው አንብቢው አላት አንብባ ከጨረስች በኃላ እያለቀስች በጥፊ መታቸውና ፍታኝ ብላው ተፋቱ ልጁ ግራ ገባው ምን እንደሚል ለማወቅ ሊያነበው ፈለገና አባቱ እንዳያነበው አደራ ስላሉት መልሶ ተወው አሁንም ከአመት በኃላ ሌላ ሴት አገባና በስርጕ ምሽት ወረቀቱን ስጣት እሷም በጣም ተናዳ በጥፊ መታችውና ፍታኝ ብላው ተፋቱ ልጅም ተስፋ ቆርጦ ሀገሩን ለቆ ለመሄድ ያስባል አይሮፕላን ውስጥ እንደገባ አጠገቡ ለተቀመጠችው ወጣት ወረቀቱን ይስጣትና አንብቢልኝ ይላታል እሷም ለብቻዋ ዝም ብላ ካነበበችው በኃላ በጥፊ መታችውና ይሄንን ከማነብልህ ሳትስማው እራስህን ከአይሮፕላኑ ላይ ጥለህ ብትሞት ይሻልሀል ስትለው ደብዳቤውን ወስደባትና አጣጥፎ ይዞት እራሱን ከፕሌኑ ላይ ወረወረ ልጁ በአየር ላይ እየተንሳፈፈ አንድ ነገር አስበ አሁን ልሞት ነው ከመሞቴ በፊት ግን አባቴ የስጠኝ ደብዳቤ ምን እንደሚል ማወቅ አለብኝ አለና ከኪሱ አውጥቶ ሊያነበው ሲከፍተው ሀይለኛ ንፋስ መጣና ወረቀቱን ይዞበት ሄደ ልጁ ያባቱን አደራ ባለመጠበቁና ምን እንደተጻፈ ባለማወቁ እየተፅፅተ ሞተ እኔ ግን ከእርሱ በላይ እንዴት እንደ ጓጓሁ አጠይቁኝ ሆዴን አስጩሆት ቀረ ለማንኛውም ደብዳቤውን ንፋስ የት ወስዶ እንደ ሚጥለው ስለማይታወቅ ያግኛቹ ሰዎች አደራችሁ አባትየው ምን ብለው እንደነበር መጨረሻውን አሳውቁኝ
    Like
    3
    4 Comments 0 Shares
  • What is on your mind? #Hashtag.. @Mention.. Link..
    What is on your mind? #Hashtag.. @Mention.. Link..
    0 Comments 0 Shares
  • Every door is a pathway to discovering a new story. Thank you @ayachriki for sharing this perfectly composed shot. #CanonCNA
    Every door is a pathway to discovering a new story. Thank you @ayachriki for sharing this perfectly composed shot. #CanonCNA
    0 Comments 0 Shares
  • Make the most out of the shapes and lines that surround you by capturing truly memorable shots, like this one from La Mamounia Marrakech by @hamid.rabhi. #CanonCNA
    Make the most out of the shapes and lines that surround you by capturing truly memorable shots, like this one from La Mamounia Marrakech by @hamid.rabhi. #CanonCNA
    0 Comments 0 Shares
  • Music, a universal language that knocks down all barriers. Thank you for the awesome shot @ismaillhabib. #CanonCNA
    Music, a universal language that knocks down all barriers. Thank you for the awesome shot @ismaillhabib. #CanonCNA
    0 Comments 0 Shares
  • Sometimes all we need is a calm and tranquil retreat to gather our thoughts. Thank you @ibnplus for this amazing shot. #CanonCNA
    Sometimes all we need is a calm and tranquil retreat to gather our thoughts. Thank you @ibnplus for this amazing shot. #CanonCNA
    0 Comments 0 Shares
  • Capturing the beauty engulfing the Algerian landscape. Thank you @rafpixx for sharing! #CanonCNA
    Capturing the beauty engulfing the Algerian landscape. Thank you @rafpixx for sharing! #CanonCNA
    0 Comments 0 Shares
  • Mother nature, transcending a family of wonder-filled species. Thank you @trotamundos_jk for the adorable picture! #CanonCNA
    Mother nature, transcending a family of wonder-filled species. Thank you @trotamundos_jk for the adorable picture! #CanonCNA
    0 Comments 0 Shares