• የዚምባብዌ ጦር ገዢው ፓርቲ ላይ በሚደረገው ጣልቃ ገብነት ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
    ብዙም ያልተለመደው የጣልቃ ገብነት ጉዳይ የተከሰተው ሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ምክትላቸው ኤመርሰን ምናንጋግዋን ከስራ ካሰናበቱ በኋላ ነው። ከ90 ስራ ባልደረቦቻቸው ጋር ለጋዜጣዊ መግለጫ የቀረቡት ጄነራል ኮንስታንቲኖ ቺዌንጋ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ የማንንም ስም አልጠቀሱም። የሙጋቤን ቦታ ሊተኩ ይችላሉ ሲባል የነበሩት ምናንጋግዋ ሸሽተው ሃገሪቱን ጥለው ወጥተዋል። አሁን የፕሬዝዳንት ሙጋቤ ባለቤት ግሬስ ሙጋቤ ባለቤታቸውን ለመተካት ቅድሚያውን አግኝተዋል። ምናንጋግዋንም "ጭንቅላቱ ሊደበደብ የሚገባ እባብ" ሲሉ ገልጸዋቸዋል። ባላቸው ብልህ አስተሳሳብ "አዞው" በሚል ስም የሚታወቁት ምናንጋግዋ "ዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲ ያንተና...
    Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • ቅዳሜ ጥቅምት 25 ቀን 2010
    ወልድያ 2-0 አዳማ ከተማ
    አርባምንጭ ከተማ 0-0 መቐለ ከተማ
    ጅማ አባ ጅፋር 2-0 ሀዋሳ ከተማ
    እሁድ ጥቅምት 26 ቀን 2010
    ወልዋሎ አ.ዩ. 2-2 ፋሲል ከተማ
    ሰኞ ጥቅምት 27 ቀን 2010
    ደደቢት 0-0 ወላይታ ድቻ
    ማክሰኞ ጥቅምት 28 ቀን 2010
    ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 መከላከያ
    ቀን እና ሰዓት ወደ ፊት ይገለፃሉ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ PP ድሬዳዋ ከተማ
    ኢትዮጵያ ቡና PP ሲዳማ ቡና
    2ኛ ሳምንት
    ቅዳሜ ህዳር 2 ቀን 2010
    መከላከያ 0-1 ወላይታ ድቻ
    እሁድ ህዳር 3 ቀን 2010
    አዳማ ከተማ 0-0 ደደቢት
    ሀዋሳ ከተማ 4-1 ወልድያ
    መቐለ ከተማ 0-0 ወልዋሎ አ.ዩ.
    ሲዳማ ቡና 1-1 አርባምንጭ ከተማ
    ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር
    ረቡዕ ታህሳስ 18 ቀን 2010
    ኢትዮ ኤሌክትሪክ 11:30 ኢትዮጵያ ቡና
    ሀሙስ ጥር 10 ቀን 2010
    ፋሲል ከተማ 09:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ቅዳሜ ጥቅምት 25 ቀን 2010 ወልድያ 2-0 አዳማ ከተማ አርባምንጭ ከተማ 0-0 መቐለ ከተማ ጅማ አባ ጅፋር 2-0 ሀዋሳ ከተማ እሁድ ጥቅምት 26 ቀን 2010 ወልዋሎ አ.ዩ. 2-2 ፋሲል ከተማ ሰኞ ጥቅምት 27 ቀን 2010 ደደቢት 0-0 ወላይታ ድቻ ማክሰኞ ጥቅምት 28 ቀን 2010 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 መከላከያ ቀን እና ሰዓት ወደ ፊት ይገለፃሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ PP ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮጵያ ቡና PP ሲዳማ ቡና 2ኛ ሳምንት ቅዳሜ ህዳር 2 ቀን 2010 መከላከያ 0-1 ወላይታ ድቻ እሁድ ህዳር 3 ቀን 2010 አዳማ ከተማ 0-0 ደደቢት ሀዋሳ ከተማ 4-1 ወልድያ መቐለ ከተማ 0-0 ወልዋሎ አ.ዩ. ሲዳማ ቡና 1-1 አርባምንጭ ከተማ ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር ረቡዕ ታህሳስ 18 ቀን 2010 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 11:30 ኢትዮጵያ ቡና ሀሙስ ጥር 10 ቀን 2010 ፋሲል ከተማ 09:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.soccerethiopia.net/ethpl
    https://www.soccerethiopia.net/ethpl
    0 Comments 0 Shares
  • Debra Birham Selassie, Gondar, Ethiopia ~
    Debra Birham Selassie, Gondar, Ethiopia ~
    Like
    7
    2 Comments 3 Shares
  • ኢትዮጵያን ወክላ ለአለም የቁንጅና ውድድር(Miss International 2017) ለምትወዳደረው ባምላክ ደረጄ ድምፃችንን በመስጠት ኢትዮጵያንና ባምላክን እንደግፍ። እንድታሸንፍም እናግዛት!!!
    ሊንኩን ተጭነው ሲከፍቱ ኢትዮጵያ እንዲሁም ባምላክ ደረጄ የሚል ስም ይገኛል።
    Vote for Bamlak Dereje from Ethiopia on Miss international Pageant 2017 Tokyo, Japan and help her win!!!
    https://tkop.org/2017/10/10/vote-miss-international-2017/?_e_pi_=7%2CPAGE_ID10%2C9508234939
    ኢትዮጵያን ወክላ ለአለም የቁንጅና ውድድር(Miss International 2017) ለምትወዳደረው ባምላክ ደረጄ ድምፃችንን በመስጠት ኢትዮጵያንና ባምላክን እንደግፍ። እንድታሸንፍም እናግዛት!!! ሊንኩን ተጭነው ሲከፍቱ ኢትዮጵያ እንዲሁም ባምላክ ደረጄ የሚል ስም ይገኛል። Vote for Bamlak Dereje from Ethiopia on Miss international Pageant 2017 Tokyo, Japan and help her win!!! https://tkop.org/2017/10/10/vote-miss-international-2017/?_e_pi_=7%2CPAGE_ID10%2C9508234939
    Like
    6
    2 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Dubai it’s about to get crazy Betty G. and Lij Michael Faf. just arrived in Dubai
    Dubai it’s about to get crazy Betty G. and Lij Michael Faf. just arrived in Dubai
    Like
    8
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares