• ልክ የዛሬ 21 ዓመት ይህ ሆኗል
    በደቡብ ምስራቅ አፍሪካ የምትገኘው የኮሞሮስ ደሴት ተመራጭ የጎብኚዎች መዳረሻ ስፍራ ነች። በህንድ ውቅያኖስ ዳርቻ ሲዝናኑ የነበሩ ጎብኚዎች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ህዳር 14/1989 ዓ.ም ግን ያልተጠበቀ ነገር ተመለከቱ። ይህንን አሳዛኝ አጋጣሚም በካሜራቸው ቀርጸው ማቆየት የቻሉም ነበሩ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET961 ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ 175 መንገደኞችን አሳፍሮ በመጓዝ ላይ ሳለ ሶስት ኢትዮጵያን ወደ አውሮፕላኑን መቆጣጠሪያ ክፍል(cockpit) በኃይል በመግባት አብራሪዎቹ የበረራ አቅጣጫቸውን ወደ አውስትራሊያ እንዲያደርጉ አስገደዱ። አቅጣጫውን እንዲቀይር የተደረገው አውሮፕላን ለአራት...
    Like
    1
    1 Comments 0 Shares
  • How to make 2D animated moving train using Ms Power Point slide
    How to make 2D animated moving train using Ms Power Point slide
    0 Comments 0 Shares
  • Do not burn all your woods - spare some for your furniture
    Do not burn all your woods - spare some for your furniture
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • Christmas is coming!
    Christmas is coming!
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=r1kPx5NMkjg&feature=youtu.be
    https://www.youtube.com/watch?v=r1kPx5NMkjg&feature=youtu.be
    0 Comments 0 Shares
  • ሰበር ዜና!
    የዚምባቡዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ስልጣናቸውን ለቀቁ፡፡
    ፕሬዝዳንቱ የህዝብ ይሁንታ ከተነፈጋቸው በሃላ ስልጣኔን አለቅም ብለው ቢቆዮም ዛሬ ለ37 ዓመታት የተቆናጠጡትን በትረ ስልጣናቸውን በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸውን ለሀገሪቱ ፓርላማ አፈጉባኤ በላኩት ደብዳቤ ገልፀዋል፡፡
    ዚምባቡዌም እንዲሁም የሀገሪቱ ህዝብ ተሰግቶ ከነበረው የፖለቲካ ቀውስ ያገገሙ ይመስላሉ፡፡
    የፕሬዝዳንቱ ቀጣይ እጣ ፋንታ ምን ሊሆን እንደሚችል ግን የተገለጸ ነገር የለም፡፡
    የሙጋቤን በፈቃደኝነት ከስልጣን መልቀቅ ተከትሎ ዚምባብዌያውያን በመንገዶች ላይ ወጥተው ደስታቸውን እየገለፁ ነው።
    ሰበር ዜና! የዚምባቡዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ስልጣናቸውን ለቀቁ፡፡ ፕሬዝዳንቱ የህዝብ ይሁንታ ከተነፈጋቸው በሃላ ስልጣኔን አለቅም ብለው ቢቆዮም ዛሬ ለ37 ዓመታት የተቆናጠጡትን በትረ ስልጣናቸውን በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸውን ለሀገሪቱ ፓርላማ አፈጉባኤ በላኩት ደብዳቤ ገልፀዋል፡፡ ዚምባቡዌም እንዲሁም የሀገሪቱ ህዝብ ተሰግቶ ከነበረው የፖለቲካ ቀውስ ያገገሙ ይመስላሉ፡፡ የፕሬዝዳንቱ ቀጣይ እጣ ፋንታ ምን ሊሆን እንደሚችል ግን የተገለጸ ነገር የለም፡፡ የሙጋቤን በፈቃደኝነት ከስልጣን መልቀቅ ተከትሎ ዚምባብዌያውያን በመንገዶች ላይ ወጥተው ደስታቸውን እየገለፁ ነው።
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares