0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
አንዲት የሀብታም ልጅ ትምህርት ቤት ስትሄድም
ስትመጣም አባቷ አባቷ በራሳቸው መኪናነው
እሚያመላልሷት ....... አንድ ቀን መኪናቸው ይበላሽና
አባቷ ጠዋት በታክሲ ይወስዷትና ስትመለሺ ታክሲ ይዘሽ
ነይ አይመቸኝም ብለው ብር ሰጧት .....እሷም ከትምህርት
ቤት ስትመለስ ታክሲ ትይዝና ጋቢና ቁጭ ብላ እየሄደች
ሾፌሩ " ልብ*ሽ " ይላታል ..... " ምን ማለት ነው ? "
ትለውና ሰፈሯ ሰለደረሰች ወራጅ አለች .......ሾፌሩም "
ፋራ ነገር ውረጂ በይ" ይላታል አናዳው ... ቤቷ ትገባለች
... ሲመሽ ማታ አባትየው ኮንትራት ታክሲ ይዞ ቤት ድረስ
ይመጣ እና ቤት ሲደርሱ ልጅቷም በር ትከፍት እና አባትም
" ቅድም ከትምህርት ቤት በሰላም መጣሽ "? ሲሏት ...
" አባዬ ግን ልብ*ሽ ማለት ምን ማለት ነው ?" ትላቸዋለች
አባትም " እቤትሽ በር ላይ ላድርስሽ ማለቱ ነው አሁን እኔን
እዳመጣኝ " ይሏታል .... ከግዜ ቡሀላ ልጅቷ እናቷ አባቷ
ቦቢ ( ውሻቸው ) ሶደሬ ሊዝናኑ እየሄዱ ቃሊቲ ላይ
መኪናቸው ይበላሻል ....ከዛ አባት ፊት ለፊት የቆመ ላዳ
ታክሲ ያዩና ልጅቷን " ሂጂ ያንን ባለላዳእቤት ስንት
ያደርሰናል ጠይቂው " ይሏታል ....ልጅቷም ትሄድ እና
ለባለታክሲው " እማየን አባዬን ቦቢን በስንት ትበ*ናለህ "
ትለዋለች ኮራ ብላ....... ባለ ታክሲው ደንግጦ " ምን "
ይላታል ማመን አቅቶት ....... ልጅቷም ምንም ሳይመስላት
ደግማ " እናቴን አባቴን ቦቢ እና እኔን በስንት ትበ*ለህ "?
ትለዋለች ባለላዳው ምን አላት
'
'
'
'
'
' "
" አንቺ እና እናትሽን በነፃ አባትሽን ግን ቦቢ ይብ*ቸው "
አንዲት የሀብታም ልጅ ትምህርት ቤት ስትሄድም ስትመጣም አባቷ አባቷ በራሳቸው መኪናነው እሚያመላልሷት ....... አንድ ቀን መኪናቸው ይበላሽና አባቷ ጠዋት በታክሲ ይወስዷትና ስትመለሺ ታክሲ ይዘሽ ነይ አይመቸኝም ብለው ብር ሰጧት .....እሷም ከትምህርት ቤት ስትመለስ ታክሲ ትይዝና ጋቢና ቁጭ ብላ እየሄደች ሾፌሩ " ልብ*ሽ " ይላታል ..... " ምን ማለት ነው ? " ትለውና ሰፈሯ ሰለደረሰች ወራጅ አለች .......ሾፌሩም " ፋራ ነገር ውረጂ በይ" ይላታል አናዳው ... ቤቷ ትገባለች ... ሲመሽ ማታ አባትየው ኮንትራት ታክሲ ይዞ ቤት ድረስ ይመጣ እና ቤት ሲደርሱ ልጅቷም በር ትከፍት እና አባትም " ቅድም ከትምህርት ቤት በሰላም መጣሽ "? ሲሏት ... " አባዬ ግን ልብ*ሽ ማለት ምን ማለት ነው ?" ትላቸዋለች አባትም " እቤትሽ በር ላይ ላድርስሽ ማለቱ ነው አሁን እኔን እዳመጣኝ " ይሏታል .... ከግዜ ቡሀላ ልጅቷ እናቷ አባቷ ቦቢ ( ውሻቸው ) ሶደሬ ሊዝናኑ እየሄዱ ቃሊቲ ላይ መኪናቸው ይበላሻል ....ከዛ አባት ፊት ለፊት የቆመ ላዳ ታክሲ ያዩና ልጅቷን " ሂጂ ያንን ባለላዳእቤት ስንት ያደርሰናል ጠይቂው " ይሏታል ....ልጅቷም ትሄድ እና ለባለታክሲው " እማየን አባዬን ቦቢን በስንት ትበ*ናለህ " ትለዋለች ኮራ ብላ....... ባለ ታክሲው ደንግጦ " ምን " ይላታል ማመን አቅቶት ....... ልጅቷም ምንም ሳይመስላት ደግማ " እናቴን አባቴን ቦቢ እና እኔን በስንት ትበ*ለህ "? ትለዋለች ባለላዳው ምን አላት ' ' ' ' ' ' " " አንቺ እና እናትሽን በነፃ አባትሽን ግን ቦቢ ይብ*ቸው "0 Comments 0 Shares -
አንዱ ለፍቅረኛዉ የ 100 ብር ካርድ መላክ ይፈልግና
በአንድ ቁጥር ስህተት ለማያዉቀዉ ሰዉ የካርዱን ቁጥር
ቴክስት ያደርጋል:: ቆየት ብሎም መሸወዱን ሲያዉቅ
የተበላዉ ገንዘብ ንድድ አደረገዉ:: በሌላ ቁጥር ደዉሎ
የስልኩ ባለቤት ወንድ እንደሆነ ሲያዉቅ ለማስመለስ መላ
ይዘይዳል:: እናም እንዲህ የሚል ቴክስት ላከለት...
' ሰላም ወዳጄ የጨለማዉ ማህበር መሪ ነኝ: ደህና
እንደሆንክ አዉቃለሁ:: ከትንሽ ደቂቃ በፊት የመቶ ብር
ካርድ ልኬልህ ነበር:: ካርዱ የላኩልህ ዛሬ ከሌሊቱ ዘጠኝ
ሰአት ላይ "የሰይጣን መንፈስ አቀባበልና ልዩ የጨለማዉን
ንጉስ የማወደስ" ስነስርአት በምስጢር ይካሄዳል::
በቅድሚያ ለዚህ እድል በመታጨትህ እንኳን ደስ ያለህ
ልልህ እወዳለሁ::
የተላከልህ ካርድ በዚህ ልዩ ዝግጅት ላይ እንድትገኝ
ለትራንስፖርት ይሆንሀል:: የካርድ ቁጥሩን ሽጠዉና
በነገርኩህ ሰአት እንጦጦ ጫካ እንድትመጣ ይሁን::
ወደ ሀብት ጉዞህ አልጋ በአልጋ ይሆናል:: መኪና ቤት እና
ሱቅ ወዲያዉ ይሰጥሀል የአባልነት ዉል በደምህ ነዉ
የምትፈፅመዉ:: ቃል ኪዳኑን ስትገባ የቅርብ አንድ ሰዉ
ይሞታል::
እንደዉ ምን አልባት ግን በሀሳቡ ካልተስማማህ አሁኑኑ
የተላከዉን መቶ ብር መልስ አለበለዛ ትቀሰፋለህ!"
ብሎ ይልካል... ትንሽ ቆይቶ ስልኩ ጢጢዉ አለና
የመጣለትን መልእክት ቢከፍተዉ::
" እንኳን አብሮ ደስ ያለን!
እዉነት ለመናገር ለዚህ በመታጨቴ ክብር ተሰምቶኛል::
አሁን ባለዉ ወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ላይ እንዲህ ያለ
እድል ሲመጣ አይን አይታሽም:: እባክህን ጓደኛዬም አብሮ
መምጣት ይፈልጋልና ፍቀድለት..."
አንዱ ለፍቅረኛዉ የ 100 ብር ካርድ መላክ ይፈልግና በአንድ ቁጥር ስህተት ለማያዉቀዉ ሰዉ የካርዱን ቁጥር ቴክስት ያደርጋል:: ቆየት ብሎም መሸወዱን ሲያዉቅ የተበላዉ ገንዘብ ንድድ አደረገዉ:: በሌላ ቁጥር ደዉሎ የስልኩ ባለቤት ወንድ እንደሆነ ሲያዉቅ ለማስመለስ መላ ይዘይዳል:: እናም እንዲህ የሚል ቴክስት ላከለት... ' ሰላም ወዳጄ የጨለማዉ ማህበር መሪ ነኝ: ደህና እንደሆንክ አዉቃለሁ:: ከትንሽ ደቂቃ በፊት የመቶ ብር ካርድ ልኬልህ ነበር:: ካርዱ የላኩልህ ዛሬ ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰአት ላይ "የሰይጣን መንፈስ አቀባበልና ልዩ የጨለማዉን ንጉስ የማወደስ" ስነስርአት በምስጢር ይካሄዳል:: በቅድሚያ ለዚህ እድል በመታጨትህ እንኳን ደስ ያለህ ልልህ እወዳለሁ:: የተላከልህ ካርድ በዚህ ልዩ ዝግጅት ላይ እንድትገኝ ለትራንስፖርት ይሆንሀል:: የካርድ ቁጥሩን ሽጠዉና በነገርኩህ ሰአት እንጦጦ ጫካ እንድትመጣ ይሁን:: ወደ ሀብት ጉዞህ አልጋ በአልጋ ይሆናል:: መኪና ቤት እና ሱቅ ወዲያዉ ይሰጥሀል የአባልነት ዉል በደምህ ነዉ የምትፈፅመዉ:: ቃል ኪዳኑን ስትገባ የቅርብ አንድ ሰዉ ይሞታል:: እንደዉ ምን አልባት ግን በሀሳቡ ካልተስማማህ አሁኑኑ የተላከዉን መቶ ብር መልስ አለበለዛ ትቀሰፋለህ!" ብሎ ይልካል... ትንሽ ቆይቶ ስልኩ ጢጢዉ አለና የመጣለትን መልእክት ቢከፍተዉ:: " እንኳን አብሮ ደስ ያለን! እዉነት ለመናገር ለዚህ በመታጨቴ ክብር ተሰምቶኛል:: አሁን ባለዉ ወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ላይ እንዲህ ያለ እድል ሲመጣ አይን አይታሽም:: እባክህን ጓደኛዬም አብሮ መምጣት ይፈልጋልና ፍቀድለት..."0 Comments 0 Shares -
-
አሳዛኝ ዜና
አሁን አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ መንገድ መሀል ላይ
ታክሲ እየጠበቁ የነበሩ ሁለት ልጆች አንድ በፍጥነት
የሚነዳ ታክሲ መኪናውን መቆጣጠር አቃተው ...
እንደአይን ምስክሮች ከሆነ ሁለቱን ወጣት ልጆች በዚህ
በለጋ እድሜያቸው መኪናው ለጥቂት ስቷቸው አለፈ ።
ልጆቹ አሁንም እዛው ቆመው ሌላ ታክሲ እየጠበቁ ነው
።አሳዛኝ ዜና አሁን አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ መንገድ መሀል ላይ ታክሲ እየጠበቁ የነበሩ ሁለት ልጆች አንድ በፍጥነት የሚነዳ ታክሲ መኪናውን መቆጣጠር አቃተው ... እንደአይን ምስክሮች ከሆነ ሁለቱን ወጣት ልጆች በዚህ በለጋ እድሜያቸው መኪናው ለጥቂት ስቷቸው አለፈ ። ልጆቹ አሁንም እዛው ቆመው ሌላ ታክሲ እየጠበቁ ነው ።0 Comments 0 Shares -
-
-
Opinion.
Africans should solve Africa’s affair.
The only time Europeans rush to step in Africa’s
issue is only if the issue is affecting or bothering the
interest they have in the continent.That is all. They
care less other ways. Taking the ignored but the
gruesome new age slave trade in Libya as an example
is good enough.
Africans should stop bending toward Europeans to
seek help.
Plus, Signing up a petition to collect signatures, a
so-called social media campaign to create awareness,
protests by the streets are all out of dated games.It is
proven that they are short to lead to any solution.
Now by using this unspeakable insane that has fallen
upon as the highest calling, Africans should begin to
mobilize and rise up against the evil slave traders.
Libya is a tiny nation, it is no match for a mighty
Africa.
Eduardo Byrono
Opinion. Africans should solve Africa’s affair. The only time Europeans rush to step in Africa’s issue is only if the issue is affecting or bothering the interest they have in the continent.That is all. They care less other ways. Taking the ignored but the gruesome new age slave trade in Libya as an example is good enough. Africans should stop bending toward Europeans to seek help. Plus, Signing up a petition to collect signatures, a so-called social media campaign to create awareness, protests by the streets are all out of dated games.It is proven that they are short to lead to any solution. Now by using this unspeakable insane that has fallen upon as the highest calling, Africans should begin to mobilize and rise up against the evil slave traders. Libya is a tiny nation, it is no match for a mighty Africa. Eduardo Byrono0 Comments 0 Shares