0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMብርሃን ባንክ 471 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን 665 ሚሊዮን ብር በመጨመር 1.4 ቢሊዮን ብር አደረሰ፡፡ በ2009 ሒሳብ ዓመት 471.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከ280 በላይ ተጠርጣሪዎችን በታክስና በንግድ ማጭበርበር መያዙን ይፋ አደረገ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicከጥቅምት 1 ቀን እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2010 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በሚገኙ 12 የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች አማካይነት በተካሄደ ኦፕሬሽን፣ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ አራት ከፍተኛ ግብር ከፋዮችን ጨምሮ 281 ተጠርጣሪዎች በፍትሐ ብሔርና በወንጀል ተጠያቂ የሚያደርጓቸውን የታክስና የንግድ ማጭበርበር ተግባር ሲፈጽሙ መያዙን አስታወቀ፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMአዲሱ የኢዴፓ አመራር በፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር አቋሙን አለመቀየሩን አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicአዲሱ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) አመራር በፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር ላይ ያለው አቋም አለመቀየሩን፣ በውስጡ መከፋፈል ተፈጥሯል የሚባለው ደግሞ ከእውነት የራቀ መሆኑን አስታወቀ፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMለአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የግብርና ምርቶች የሚቀርቡበት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ተዘጋጀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicበአራት ክልሎች በ5.7 ቢሊዮን ብር እየተገነቡ ለሚገኙት አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የግብርና ምርቶች ማቅረብ የሚያስችል ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ተዘጋጀ፡፡ በእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር፣ በእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ሚኒስቴር፣ እንዲሁም በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በጋራ የተዘጋጀውን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገልጿል፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMየዶራሌ ሁለገብ ወደብ ከነባሩ ይልቅ በርካታ የተሻሻሉ አሠራሮችን እንዳመጣ አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicሥራ በጀመረ በወራት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ ማደረጉን ገልጿል ከወራት በፊት የተመረቀውና 580 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደጠየቀ የሚነገርለት የጂቡቲ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ፣ 100 ሺሕ ቶን የጫኑ መርከቦችን ለማስተናገድና ዓመታዊ አቅሙም ከስምንት ሚሊዮን ቶን በላይ በመሆኑ ከነባሩ የተሻሻሉ አገልግሎቶችንና አሠራሮችን ይዞ መምጣቱን የወደብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMዮድ አቢሲኒያ የስም ማጥፋት ዘመቻ ተከፍቶብኛል የሚል አቤቱታ ለመንግሥት አቀረበ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicጥርጣሬውን ወደ አቶ ሰይፉ ፋንታሁን ማድረጉን ሰነዶች ይጠቁማሉ የብሔር ብሔረሰቦች ባህላዊ እሴቶችን በማስተዋወቅ በአገር ውስጥና በውጭ አገር ታዋቂ በመሆን ‹‹የኢትዮጵያ የባህል አምባሳደር›› ተብሎ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የተሰየመው ዮድ አቢሲኒያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ‹‹የስም ማጥፋት ዘመቻ ተከፍቶብኛል›› በማለት አቤቱታ ለሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት ማቅረቡ ታወቀ፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMለ13 መንገዶች ግንባታ የጨረታ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተጠቆመ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicየኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በ2010 በጀት ዓመት ከ870 በላይ ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸውን 13 የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለማስጀመር የሚያስችለውን የጨረታ ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ገለጸ፡፡0 Comments 0 Shares