• አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ተጠቃሚ ለመሆን ተደጋጋሚ ቀረጥን ማስወገድ እንደሚገባቸው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መድረክ ተሳታፊዎች ገለጹ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ተጠቃሚ ለመሆን ተደጋጋሚ ቀረጥን ማስወገድ እንደሚገባቸው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መድረክ ተሳታፊዎች ገለጹ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ንግድን ለማስፋት ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተገለጸ
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ተጠቃሚ ለመሆን ተደጋጋሚ ቀረጥን ማስወገድ እንደሚገባቸው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መድረክ ተሳታፊዎች ገለጹ። በመድረኩ በተካሄደ የፓናል ውይይት ላ...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን የተቃወሙ ፍልስጤማውያን በሊባኖስ ከፖሊስ ጋር ተጋጩ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን የተቃወሙ ፍልስጤማውያን በሊባኖስ ከፖሊስ ጋር ተጋጩ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በሊባኖስ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለተቃውሞ የወጡ ፍልስጤማውያን ከፖሊስ ጋር ተጋጩ
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን የተቃወሙ ፍልስጤማውያን በሊባኖስ ከፖሊስ ጋር ተጋጩ። ፍልስጤማውያኑ በቤሩት በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ ለተቃውሞ በወጡ...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ መንግስት የሰላም ተደራዳሪ በመንግስታቱ ድርጅት በተዘጋጀው የጀኔቫው የሰላም ድርድር በድጋሚ ተመለሱ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ መንግስት የሰላም ተደራዳሪ በመንግስታቱ ድርጅት በተዘጋጀው የጀኔቫው የሰላም ድርድር በድጋሚ ተመለሱ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - የሶሪያ መንግስት ወደ ጄኔቩ የሰላም ድርድር ተመለሰ
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ መንግስት የሰላም ተደራዳሪ በመንግስታቱ ድርጅት በተዘጋጀው የጀኔቫው የሰላም ድርድር በድጋሚ ተመለሱ። የሶሪያ መንግስት በመንግስታቱ ድርጅት በተዘጋጀውና በጀኔቫ እየተካሄደ ከሚገኘ...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ካሊፎርኒያ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መምጣቱ ተነገረ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ካሊፎርኒያ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መምጣቱ ተነገረ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በካሊፎርኒያ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ ነው
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ካሊፎርኒያ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መምጣቱ ተነገረ። የዛሬ ሳምንት የተቀሰቀሰውና ቶማስ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሰደድ እሳት፥ አሁን ላይ ከኒውዮርክ...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አቃቢ ህግ አቶ በቀለ ገርባ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ባቀረቡት መልስ ላይ ምላሽ ሰጠ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አቃቢ ህግ አቶ በቀለ ገርባ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ባቀረቡት መልስ ላይ ምላሽ ሰጠ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - አቃቢ ህግ አቶ በቀለ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ባቀረቡት መልስ ላይ ምላሽ ሰጠ
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አቃቢ ህግ አቶ በቀለ ገርባ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ባቀረቡት መልስ ላይ ምላሽ ሰጠ። ከዚህ ቀደም አቶ በቀለ ገርባ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በ...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ኳታር 24 ተዋጊ የጦር ጀቶችን ከብሪታንያ መግዛት የሚያስችላትን ስምምነት ፈጸመች።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ኳታር 24 ተዋጊ የጦር ጀቶችን ከብሪታንያ መግዛት የሚያስችላትን ስምምነት ፈጸመች።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - ኳታር ከብሪታንያ የጦር ጀቶችን ልትገዛ ነው
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ኳታር 24 ተዋጊ የጦር ጀቶችን ከብሪታንያ መግዛት የሚያስችላትን ስምምነት ፈጸመች። የግዥ ስምምነቱ 8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ዋጋ ያለው ሲሆን፥ ታይፎን የተሰኙትን የጦር ጀቶች መግዛት...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአሸባሪው ቡድን አይ ኤስ ኢራቅ እና ሶሪያ ውስጥ ሲዋጉ የነበሩ 6 ሺህ አፍሪካውያን ወደ አህጉሪቱ ሊመለሱ እንደሚችሉ የአፍሪካ ህብረት አስጠነቀቀ።
    አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአሸባሪው ቡድን አይ ኤስ ኢራቅ እና ሶሪያ ውስጥ ሲዋጉ የነበሩ 6 ሺህ አፍሪካውያን ወደ አህጉሪቱ ሊመለሱ እንደሚችሉ የአፍሪካ ህብረት አስጠነቀቀ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - 6 ሺህ የአይ ኤስ ተዋጊዎች ወደ አፍሪካ ሊመለሱ እንደሚችሉ የአፍሪካ ህብረት አስጠነቀቀ
    አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአሸባሪው ቡድን አይ ኤስ ኢራቅ እና ሶሪያ ውስጥ ሲዋጉ የነበሩ 6 ሺህ አፍሪካውያን ወደ አህጉሪቱ ሊመለሱ እንደሚችሉ የአፍሪካ ህብረት አስጠነቀቀ። የአፍሪካ ህብረት የሰላምና ደህንነት ኮሚ...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለልማት የተነሱ ከ20 ሺህ በላይ አርሶ አደሮችን መልሶ ለማቋቋም ስራ እጀምራለሁ ያለው የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት እስካሁን ወደ ስራ አልገባም።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለልማት የተነሱ ከ20 ሺህ በላይ አርሶ አደሮችን መልሶ ለማቋቋም ስራ እጀምራለሁ ያለው የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት እስካሁን ወደ ስራ አልገባም።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - የአዲስ አበባ የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት እስካሁን ወደ ስራ አልገባም
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለልማት የተነሱ ከ20 ሺህ በላይ አርሶ አደሮችን መልሶ ለማቋቋም ስራ እጀምራለሁ ያለው የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት እስካሁን ወደ ስራ...
    0 Comments 0 Shares