• አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልስጤማውያን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና እንደሚሰጡ መግለጻቸውን ተከትሎ ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው።
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልስጤማውያን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና እንደሚሰጡ መግለጻቸውን ተከትሎ ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - ፍልስጤማውያን አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና ለመስጠት ማቀዷን ተቃውመው ሰልፍ ወጡ
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልስጤማውያን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና እንደሚሰጡ መግለጻቸውን ተከትሎ ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው። ፕሬዚዳንት ትራምፕ እየሩሳሌ...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት በይፋ እውቅና ሰጠች።
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት በይፋ እውቅና ሰጠች።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና ሰጠች
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት በይፋ እውቅና ሰጠች። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ በዋሽንግተን በሰጡት መግለጫ፥ ሃገራቸው ለእየሩሳሌም ዋና ከተማነት እውቅና...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ለኢትዮጵያ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች።
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ለኢትዮጵያ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - ጣሊያን ለኢትዮጵያ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ለኢትዮጵያ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስራ የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች። የድጋፍ ስምምነቱን በጣሊያን የልማት ትብብር ኤጀንሲ የአዲስ አበባ ቢሮ ዳይሬክተር ሚስ ጊኔቭራ ለቲዚያ እና...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ተጠቃሚ ለመሆን ተደጋጋሚ ቀረጥን ማስወገድ እንደሚገባቸው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መድረክ ተሳታፊዎች ገለጹ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ተጠቃሚ ለመሆን ተደጋጋሚ ቀረጥን ማስወገድ እንደሚገባቸው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መድረክ ተሳታፊዎች ገለጹ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ንግድን ለማስፋት ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተገለጸ
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ተጠቃሚ ለመሆን ተደጋጋሚ ቀረጥን ማስወገድ እንደሚገባቸው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መድረክ ተሳታፊዎች ገለጹ። በመድረኩ በተካሄደ የፓናል ውይይት ላ...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን የተቃወሙ ፍልስጤማውያን በሊባኖስ ከፖሊስ ጋር ተጋጩ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን የተቃወሙ ፍልስጤማውያን በሊባኖስ ከፖሊስ ጋር ተጋጩ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በሊባኖስ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለተቃውሞ የወጡ ፍልስጤማውያን ከፖሊስ ጋር ተጋጩ
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን የተቃወሙ ፍልስጤማውያን በሊባኖስ ከፖሊስ ጋር ተጋጩ። ፍልስጤማውያኑ በቤሩት በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ ለተቃውሞ በወጡ...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ መንግስት የሰላም ተደራዳሪ በመንግስታቱ ድርጅት በተዘጋጀው የጀኔቫው የሰላም ድርድር በድጋሚ ተመለሱ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ መንግስት የሰላም ተደራዳሪ በመንግስታቱ ድርጅት በተዘጋጀው የጀኔቫው የሰላም ድርድር በድጋሚ ተመለሱ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - የሶሪያ መንግስት ወደ ጄኔቩ የሰላም ድርድር ተመለሰ
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ መንግስት የሰላም ተደራዳሪ በመንግስታቱ ድርጅት በተዘጋጀው የጀኔቫው የሰላም ድርድር በድጋሚ ተመለሱ። የሶሪያ መንግስት በመንግስታቱ ድርጅት በተዘጋጀውና በጀኔቫ እየተካሄደ ከሚገኘ...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ካሊፎርኒያ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መምጣቱ ተነገረ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ካሊፎርኒያ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መምጣቱ ተነገረ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በካሊፎርኒያ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ ነው
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ካሊፎርኒያ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መምጣቱ ተነገረ። የዛሬ ሳምንት የተቀሰቀሰውና ቶማስ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሰደድ እሳት፥ አሁን ላይ ከኒውዮርክ...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አቃቢ ህግ አቶ በቀለ ገርባ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ባቀረቡት መልስ ላይ ምላሽ ሰጠ።
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አቃቢ ህግ አቶ በቀለ ገርባ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ባቀረቡት መልስ ላይ ምላሽ ሰጠ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - አቃቢ ህግ አቶ በቀለ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ባቀረቡት መልስ ላይ ምላሽ ሰጠ
    አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አቃቢ ህግ አቶ በቀለ ገርባ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ባቀረቡት መልስ ላይ ምላሽ ሰጠ። ከዚህ ቀደም አቶ በቀለ ገርባ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በ...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares