• ''ጸረ-ዲሞክራሲ በሆነው'' የፕሬዝዳንት ማዱሮ መንግሥት ላይ ጫና ማሳደሯን እንደምትቀጥል ካናዳ አስታውቃለች።
    ''ጸረ-ዲሞክራሲ በሆነው'' የፕሬዝዳንት ማዱሮ መንግሥት ላይ ጫና ማሳደሯን እንደምትቀጥል ካናዳ አስታውቃለች።
    WWW.BBC.COM
    ካናዳ የቬንዝዌላን አምባሳደር አባረረች
    ''ጸረ-ዲሞክራሲ በሆነው'' የፕሬዝዳንት ማዱሮ መንግሥት ላይ ጫና ማሳደሯን እንደምትቀጥል ካናዳ አስታውቃለች።
    0 Comments 0 Shares
  • የቢቢሲ ስፖርቱ ማርክ ላውረንሰን የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ የበዓል ማግስት መርሃ ግብሮችን ግምት እንዲህ አስቀምጧል። እስቲ እርስዎም ይሞክሩት!
    የቢቢሲ ስፖርቱ ማርክ ላውረንሰን የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ የበዓል ማግስት መርሃ ግብሮችን ግምት እንዲህ አስቀምጧል። እስቲ እርስዎም ይሞክሩት!
    WWW.BBC.COM
    'የቦክሲንግ ዴይ' ግምቶች
    የቢቢሲ ስፖርቱ ማርክ ላውረንሰን የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ የበዓል ማግስት መርሃ ግብሮችን ግምት እንዲህ አስቀምጧል። እስቲ እርስዎም ይሞክሩት!
    0 Comments 0 Shares
  • ባህር ሃይሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሩሲያ መርከቦች የእንግሊዝን የውሃ ክልል መጣስ መጀመራቸውንም ገልጿል።
    ባህር ሃይሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሩሲያ መርከቦች የእንግሊዝን የውሃ ክልል መጣስ መጀመራቸውንም ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    እንግሊዝ የሩሲያ ጦር መርከቦች የውሃ ክልሌን እየተጠጉ ነው አለች
    ባህር ሃይሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሩሲያ መርከቦች የእንግሊዝን የውሃ ክልል መጣስ መጀመራቸውንም ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • ድረ-ገፅን በመጠቀም ስለ ቻይናውያን መብት በመሟገት የሚታወቀው ቻይናዊው ተሟጋች የስምንት ዓመት እሥር ተበየነበት። የመብት ተሟጋቹ የባለሥልጣናትን ግፍ በማጋለጥ ይታወቃል።
    ድረ-ገፅን በመጠቀም ስለ ቻይናውያን መብት በመሟገት የሚታወቀው ቻይናዊው ተሟጋች የስምንት ዓመት እሥር ተበየነበት። የመብት ተሟጋቹ የባለሥልጣናትን ግፍ በማጋለጥ ይታወቃል።
    WWW.BBC.COM
    ቻይናዊው የመብት ተሟጋች ታሠረ
    ድረ-ገፅን በመጠቀም ስለ ቻይናውያን መብት በመሟገት የሚታወቀው ቻይናዊው ተሟጋች የስምንት ዓመት እሥር ተበየነበት። የመብት ተሟጋቹ የባለሥልጣናትን ግፍ በማጋለጥ ይታወቃል።
    0 Comments 0 Shares
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ለፍርድ ቤት ምስክርነት እንዲሰጡ ቢጠሩም በዛሬው ዕለት ባለመቅረባቸው በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ተጠይቋል።
    ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ለፍርድ ቤት ምስክርነት እንዲሰጡ ቢጠሩም በዛሬው ዕለት ባለመቅረባቸው በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ተጠይቋል።
    WWW.BBC.COM
    ጠቅላይ ሚንስትሩ ተገደው እንዲቀርቡ ተጠየቀ
    ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ለፍርድ ቤት ምስክርነት እንዲሰጡ ቢጠሩም በዛሬው ዕለት ባለመቅረባቸው በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ተጠይቋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ተከትሎ በግብፅ እና በኢትዮጵያ መንግሥታት መካከል ተደጋጋሚ ውይይቶችና ጉብኝቶች ሲካሔዱ ቢቆዩም እስካሁን ግን መቋጫ ላይ አልደረሱም። የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሹክሪ አዲስ ምክረ-ሃሳብ ይዘው እንደመጡ ገልፀዋል።
    ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ተከትሎ በግብፅ እና በኢትዮጵያ መንግሥታት መካከል ተደጋጋሚ ውይይቶችና ጉብኝቶች ሲካሔዱ ቢቆዩም እስካሁን ግን መቋጫ ላይ አልደረሱም። የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሹክሪ አዲስ ምክረ-ሃሳብ ይዘው እንደመጡ ገልፀዋል።
    WWW.BBC.COM
    ግብፅ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ አዲስ ሃሳብ አቀረበች
    ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ተከትሎ በግብፅ እና በኢትዮጵያ መንግሥታት መካከል ተደጋጋሚ ውይይቶችና ጉብኝቶች ሲካሔዱ ቢቆዩም እስካሁን ግን መቋጫ ላይ አልደረሱም። የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሹክሪ አዲስ ምክረ-ሃሳብ ይዘው እንደመጡ ገልፀዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በቅርቡ የተከሰተው አለመረጋጋት ተማሪዎችን፣ መምህራንንና ወላጆችን ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ጥሏል። ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎችም ትምህርታቸውን ትተው ወደየመጡበት አካባቢ ተመልሰዋል። አሁንም ትምህርት የተቋረጠባቻው ተቋማትም እንዳሉም ይነገራል።
    በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በቅርቡ የተከሰተው አለመረጋጋት ተማሪዎችን፣ መምህራንንና ወላጆችን ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ጥሏል። ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎችም ትምህርታቸውን ትተው ወደየመጡበት አካባቢ ተመልሰዋል። አሁንም ትምህርት የተቋረጠባቻው ተቋማትም እንዳሉም ይነገራል።
    WWW.BBC.COM
    መረጋጋት ያልቻሉት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
    በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በቅርቡ የተከሰተው አለመረጋጋት ተማሪዎችን፣ መምህራንንና ወላጆችን ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ጥሏል። ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎችም ትምህርታቸውን ትተው ወደየመጡበት አካባቢ ተመልሰዋል። አሁንም ትምህርት የተቋረጠባቻው ተቋማትም እንዳሉም ይነገራል።
    0 Comments 0 Shares
  • 1 Comments 0 Shares