• ሁለት ጓጀኛሞች ቦንብ ለማጥመድ ወደ አንድ የቆመ ባስ ይሄዱ እና ::::::::::::
    አንደኛው ጠባቂ ይሆናል
    ሁለተኛው ደግሞ ቦንብ አጥማጅ ይሆናሉ
    ከዛ በመቀጠል ጠባቂው እደዚህ አለ

    ቶሎ ቶሎ አጥምድ ይፈነዳብናል አለው
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    ቦንብ አጥማጁ ምን ቢል ጥሩ ነው

    ቢፈነዳም ሌላ ቦንብ ይዣለሁ

    ሁለት ጓጀኛሞች ቦንብ ለማጥመድ ወደ አንድ የቆመ ባስ ይሄዱ እና :::::::::::: አንደኛው ጠባቂ ይሆናል ሁለተኛው ደግሞ ቦንብ አጥማጅ ይሆናሉ ከዛ በመቀጠል ጠባቂው እደዚህ አለ ቶሎ ቶሎ አጥምድ ይፈነዳብናል አለው . . . . . . . . . . ቦንብ አጥማጁ ምን ቢል ጥሩ ነው ቢፈነዳም ሌላ ቦንብ ይዣለሁ
    T.ME
    ዝንቅ - ZiniQ
    ማንም ሰዉ በሳቅ እጥረት መደበር የለበትም!! ዝንቅ * የመዝናኛ፣ * የመረጃ፣ * የቁም ነገርና * የቢዝነስ ቻናል ነዉ። ሌላ ነገር ፈልገሽ የመጣሽ ላሽ በይ!! ለአስተያየት – @ZiniQ_Bot በክፍያ ማንኛዉንም አይነት ፕሮሞሽን ማሰራት ለሚፈልግ ብቻ በታላቅ ቅናሽ እሰራላችኃለሁ፤ @ZiniQ_Bot ላይ አሁኑኑ አናግሩኝ።
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • Choose
    #ZiniQ
    #ShareAndInviteYourFriends
    Choose #ZiniQ #ShareAndInviteYourFriends
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • Comedian Zedo on ZiniQ
    Join us on telegram @ZiniQ
    Share and Invite your friends.
    #ZiniQ
    Comedian Zedo on ZiniQ Join us on telegram @ZiniQ Share and Invite your friends. #ZiniQ
    Like
    1
    0 Comments 1 Shares 0
  • Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • መጠጥና ስካር
    ሰውየው በመጠጥ ቤቱ የፊት ለፊት በር በኩል ገብቶ ተቀመጠና መጠጥ አዘዘ።
    መጠጥ ቀጂው ግን ሰውየው በጣም መስከሩን ስላዬ በትህትና ብዙ መጠጣቱንና ወደቤት ቢገባ እንደሚሻል ይነግረዋል።
    ሰውዬው በስካር መንፈስ ቢሆንም በመጠጥ ቀጂው ንግግር ተገርሞ እሺ ብሎ እየተንገዳገደ በመጣበት በር ይወጣል።

    ከትንሽ ቆይታ በኋላ በሌላ የጎን በር ድጋሚ እየተንገዳገደ ገባና መጠጥ አዘዘ።
    መጠጥ ቀጂው አሁንም በትህትና ሌላ መጠጥ መጠጣት እንደማይችልና ከፈለገ ወደ ቤቱ ሊያደርሰው የሚችል መኪና ደውሎ ሊጠራለት እንደሚችል ይገልፅለታል።
    ሰካራሙ ሰውዬ አሁን በንዴት መጠጥ ቀጂውን ካየው በኋላ እየተንገዳገደና እያጉተመተመ በመጣበት በር ይወጣል።

    ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ በጓሮ በር በኩል ለሶስተኛ ጊዜ ወደ መጠጥ ቤቱ ይገባና መጠጥ ያዛል።
    በዚህ ጊዜ መጠጥ ቀጂው በጣም ይናደዳል።
    መጠጥ ቀጂው: "አንተ ሰውዬ ሰው የሚነግርህን አትሰማም እንዴ? ከመጠን በላይ ስለሰከርክ ተጨማሪ መጠጥ ልንሸጥልህ አንችልም አልኩህ እኮ።
    አሁን ፖሊስ ጠርቼ ሳላስቀፈድድህ ከዚህ ቤት ውጣ። አላበዛኸውም እንዴ አሁንስ!!!" ሲለው
    ሰካራሙ: መጠጥ ቀጂውን ቀና ብሎ ከተመለከተው በኋላ በብስጭት እያለቀሰ "አንተ ራስህ አላበዛኸውም እንዴ አሁንስ?
    ቆይ ግን ስንት መጠጥ ቤት ነው የምትሰራው?" ብሎት እርፍ!!!
    መጠጥና ስካር ሰውየው በመጠጥ ቤቱ የፊት ለፊት በር በኩል ገብቶ ተቀመጠና መጠጥ አዘዘ። መጠጥ ቀጂው ግን ሰውየው በጣም መስከሩን ስላዬ በትህትና ብዙ መጠጣቱንና ወደቤት ቢገባ እንደሚሻል ይነግረዋል። ሰውዬው በስካር መንፈስ ቢሆንም በመጠጥ ቀጂው ንግግር ተገርሞ እሺ ብሎ እየተንገዳገደ በመጣበት በር ይወጣል። ከትንሽ ቆይታ በኋላ በሌላ የጎን በር ድጋሚ እየተንገዳገደ ገባና መጠጥ አዘዘ። መጠጥ ቀጂው አሁንም በትህትና ሌላ መጠጥ መጠጣት እንደማይችልና ከፈለገ ወደ ቤቱ ሊያደርሰው የሚችል መኪና ደውሎ ሊጠራለት እንደሚችል ይገልፅለታል። ሰካራሙ ሰውዬ አሁን በንዴት መጠጥ ቀጂውን ካየው በኋላ እየተንገዳገደና እያጉተመተመ በመጣበት በር ይወጣል። ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ በጓሮ በር በኩል ለሶስተኛ ጊዜ ወደ መጠጥ ቤቱ ይገባና መጠጥ ያዛል። በዚህ ጊዜ መጠጥ ቀጂው በጣም ይናደዳል። መጠጥ ቀጂው: "አንተ ሰውዬ ሰው የሚነግርህን አትሰማም እንዴ? ከመጠን በላይ ስለሰከርክ ተጨማሪ መጠጥ ልንሸጥልህ አንችልም አልኩህ እኮ። አሁን ፖሊስ ጠርቼ ሳላስቀፈድድህ ከዚህ ቤት ውጣ። አላበዛኸውም እንዴ አሁንስ!!!" ሲለው ሰካራሙ: መጠጥ ቀጂውን ቀና ብሎ ከተመለከተው በኋላ በብስጭት እያለቀሰ "አንተ ራስህ አላበዛኸውም እንዴ አሁንስ? ቆይ ግን ስንት መጠጥ ቤት ነው የምትሰራው?" ብሎት እርፍ!!!
    0 Comments 0 Shares
  • Manchester United ? - ? Southampton
    Manchester United ? - ? Southampton
    0
    0
    0
    0
    2
    0
    0
    0
    1 Comments 0 Shares
  • Crystal Palace vs Arsenal
    Crystal Palace vs Arsenal
    0
    0
    0
    1
    0
    1
    1
    0
    0
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Newcastle vs Man City
    Newcastle vs Man City
    0
    1
    0
    1
    1
    1
    0
    0
    1 Comments 0 Shares