• Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • #addibaba
    #addibaba
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • ከሳዑዲ አረቢያ የተባረሩ ኢትዮጵያውያን በእስር ላይ በነበሩ ወቅት በደል
    እንደደረሰባቸው ተናገሩ። አዲስ አበባ በአውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ አሶሴትድ
    ፕሬስ ያነጋገራቸው ኢትዮጵውያን እንደሚሉት፤ ተደብድበዋል። ተዘርፈዋልም።
    «የሳዑዲ አረቢያ ፖሊሶች ንብረቶቻችንን ዘርፈው ተከፋፍለውታል» ሲሉም
    ወንጅለዋል። ከፖሊስ ከበባ ለማምለጥ የሞከሩ ኢትዮጵውያን በጥይት
    ተመትተው፣ መቁስላቸውን አይተናል ሲሉ እማኝነታቸውን ሰጥተዋል። ተመላሾቹ
    በሳዑዲ በቆሸሹ የእስር ክፍሎች እንዲቆዩ መደረጋቸውንም ተናግረዋል። ወደ
    400 ሺህ ገደማ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ እንደሚኖሩ የሚገመት ሲሆን
    ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ 14 ሺህ ያህሉ መባረራቸውን የኢትዮጵያ መንግስት
    አስታውቋል። ሰባ ሺህ ያህሉ ደግሞ በፍቃደኝነት ተመልሰዋል ብለዋል።
    ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ሳዑዲ አረቢያ የሰጠችው የምህረት
    ጊዜ ካበቃ ካለፈው ሰኔ ወር ወዲህ ወደሀገራቸው በውዴታም ሆነ በግዴታ
    የተመለሱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 96 ሺህ ደርሷል ብሏል። የተመላሾቹ ቁጥር
    በቀጣይ ሳምንታት ሊጨምር እንደሚችልም ገልጿል።
    ከሳዑዲ አረቢያ የተባረሩ ኢትዮጵያውያን በእስር ላይ በነበሩ ወቅት በደል እንደደረሰባቸው ተናገሩ። አዲስ አበባ በአውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ አሶሴትድ ፕሬስ ያነጋገራቸው ኢትዮጵውያን እንደሚሉት፤ ተደብድበዋል። ተዘርፈዋልም። «የሳዑዲ አረቢያ ፖሊሶች ንብረቶቻችንን ዘርፈው ተከፋፍለውታል» ሲሉም ወንጅለዋል። ከፖሊስ ከበባ ለማምለጥ የሞከሩ ኢትዮጵውያን በጥይት ተመትተው፣ መቁስላቸውን አይተናል ሲሉ እማኝነታቸውን ሰጥተዋል። ተመላሾቹ በሳዑዲ በቆሸሹ የእስር ክፍሎች እንዲቆዩ መደረጋቸውንም ተናግረዋል። ወደ 400 ሺህ ገደማ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ እንደሚኖሩ የሚገመት ሲሆን ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ 14 ሺህ ያህሉ መባረራቸውን የኢትዮጵያ መንግስት አስታውቋል። ሰባ ሺህ ያህሉ ደግሞ በፍቃደኝነት ተመልሰዋል ብለዋል። ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ሳዑዲ አረቢያ የሰጠችው የምህረት ጊዜ ካበቃ ካለፈው ሰኔ ወር ወዲህ ወደሀገራቸው በውዴታም ሆነ በግዴታ የተመለሱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 96 ሺህ ደርሷል ብሏል። የተመላሾቹ ቁጥር በቀጣይ ሳምንታት ሊጨምር እንደሚችልም ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • Ethiopia : በአስመጭ ነጋዴዎች ላይ የተጣለው ደንብ! - # DaguPress
    - የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ...
    - ፈውስን ፍለጋ ከህንድ እስከ ታይላንድ...
    http://www.tube.enntelevision.com/watch.php?vid=fe
    2eaee2f
    Ethiopia : በአስመጭ ነጋዴዎች ላይ የተጣለው ደንብ! - # DaguPress - የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ... - ፈውስን ፍለጋ ከህንድ እስከ ታይላንድ... http://www.tube.enntelevision.com/watch.php?vid=fe 2eaee2f
    WWW.TUBE.ENNTELEVISION.COM
    ENN TELEVISION VIDEO TUBE
    ENN PLC produces TV programs for ENN TV from its State-of-the-art Production House in Addis Ababa. ENN PLC established in March 2015 under the legal registration number of 14/673/555878/08. Its core objective is to provide alternative news and entertainment programs for Ethiopian audience.
    0 Comments 0 Shares
  • Like and Share our page for more.
    #ZiniQ
    Like and Share our page for more. #ZiniQ
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • 0 Comments 0 Shares