
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
-
-
-
፨ በቀን ሶስት ጊዜ ትበላለህ?
፨ገላህን መሸፈኛ ልብስ አለህ?
፨ቀን ደክሞህ ውለህ ማታ ምታርፍበት ጎጆ አለህ? .......... እንግዲያውስ እወቅ
አንተ በአለም ላይ ካሉት ከ 75% በላይ ሰዋች የተሻለ ኑሮ ላይ ነህ!!
፨ኪስህ ውስጥ አንዳንድ ምትፈልጋቸው ነገሮች ምትገዛበትና ምትፈልግበት ቦታ
ምትንቀሳቀስበት ገንዘብ ካለህ? .........አንተ ከአለማችን 18% ሀብታሞች
ውስጥ አንዱ ነህ ፨ይቺን ቅጽፈት ያለምንም ህመም በሙሉ ጤንነት እያሳለፍክ
ነው
....... በዚች ሰአት በአለም ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዋች በሞት አፋፍ ላይ
ሆነው ከሚያጣጥሩትና አልጋ ላይ ሁነው ከሚሰቃዩት ውስጥ አይደለህምና
ትልቁ እድለኛ ነህ
፨ይሄም መልእክት እያነበብክ እየተተዳኸው ነው? ..........ልብ በል በአለም ላይ
ከ 3ቢሊዮን በላይ ማየት ማንበብ የማይችሉ እንዲህም የአእምሮ ህመምተኞች
ይህን ማድረግ አይችሉም ከነሱ ውስጥ አንዱ ባለመሆንህ ትልቁ እድለኛ ነህ!!!!
፨
፨
፨
ስለሌለህ ነገር እያሰብክ ከማዘን ይልቅ ቆጥረህ በማትጨርሰው የፈጣሪ ስጦታ
ደስተ�ኛ ስትሆን የበለጠ ቀላል ይሆናል!!!!፨ በቀን ሶስት ጊዜ ትበላለህ? ፨ገላህን መሸፈኛ ልብስ አለህ? ፨ቀን ደክሞህ ውለህ ማታ ምታርፍበት ጎጆ አለህ? .......... እንግዲያውስ እወቅ አንተ በአለም ላይ ካሉት ከ 75% በላይ ሰዋች የተሻለ ኑሮ ላይ ነህ!! ፨ኪስህ ውስጥ አንዳንድ ምትፈልጋቸው ነገሮች ምትገዛበትና ምትፈልግበት ቦታ ምትንቀሳቀስበት ገንዘብ ካለህ? .........አንተ ከአለማችን 18% ሀብታሞች ውስጥ አንዱ ነህ ፨ይቺን ቅጽፈት ያለምንም ህመም በሙሉ ጤንነት እያሳለፍክ ነው ....... በዚች ሰአት በአለም ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዋች በሞት አፋፍ ላይ ሆነው ከሚያጣጥሩትና አልጋ ላይ ሁነው ከሚሰቃዩት ውስጥ አይደለህምና ትልቁ እድለኛ ነህ ፨ይሄም መልእክት እያነበብክ እየተተዳኸው ነው? ..........ልብ በል በአለም ላይ ከ 3ቢሊዮን በላይ ማየት ማንበብ የማይችሉ እንዲህም የአእምሮ ህመምተኞች ይህን ማድረግ አይችሉም ከነሱ ውስጥ አንዱ ባለመሆንህ ትልቁ እድለኛ ነህ!!!! ፨ ፨ ፨ ስለሌለህ ነገር እያሰብክ ከማዘን ይልቅ ቆጥረህ በማትጨርሰው የፈጣሪ ስጦታ ደስተ�ኛ ስትሆን የበለጠ ቀላል ይሆናል!!!!0 Comments 0 Shares -
ዜና ልዩ ሎተሪ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩ ሎተሪ ህዳር 29/2010 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡
7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0534341
3,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 1245559
2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0586135
1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 1321565
500,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0067246
6ኛ ዕጣ ቁጥር 0506707
7ኛ ዕጣ ቁጥር 0124210
8ኛ ዕጣ ቁጥር 81757
9ኛ ዕጣ ቁጥር 36139
10ኛ ዕጣ ቁጥር 1578
11ኛ ዕጣ ቁጥር 6670
12ኛ ዕጣ ቁጥር 044
13ኛ ዕጣ ቁጥር 632
14ኛ ዕጣ ቁጥር 02
15ኛ ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 5 በመሆን ወጥቷል፡፡ዜና ልዩ ሎተሪ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩ ሎተሪ ህዳር 29/2010 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡ 7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0534341 3,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 1245559 2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0586135 1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 1321565 500,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0067246 6ኛ ዕጣ ቁጥር 0506707 7ኛ ዕጣ ቁጥር 0124210 8ኛ ዕጣ ቁጥር 81757 9ኛ ዕጣ ቁጥር 36139 10ኛ ዕጣ ቁጥር 1578 11ኛ ዕጣ ቁጥር 6670 12ኛ ዕጣ ቁጥር 044 13ኛ ዕጣ ቁጥር 632 14ኛ ዕጣ ቁጥር 02 15ኛ ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 5 በመሆን ወጥቷል፡፡ -
-