• Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመሠራረት ምን ይመሥላል?
    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤቱ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አየር መንገድ ድርጅት ነው። አየር መንገዱ ከቀድሞው ትራንስ ወርልድ ኤይርዌይስ/ Transworld Airways (TWA) ጋር በጋራ የተመሠረተ ሲሆን አስተዳደሩ በአሜሪካኖች እጅ ነበር፤ ድርጅቱ ታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ተመሥርቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ በረራውን መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ከአዲስ አበባ ተነሥቶ ካይሮ ድረስ አከናወነ። አየር መንገዱ ሲመሠረት ከአሜሪካ ወታደራዊ ኃይል የተገዙና በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ያገለገሉ አምስት ዲ.ሲ. ፫ (DC 3-C47) አውሮፕላኖች ነበሩት። በዓለም ዙሪያ በአፍሪካ፤ በእስያ፤...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Study in china masters and ba parical and full Scholraship 0961109752
    Study in china masters and ba parical and full Scholraship 0961109752
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ምስት አዳዲስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች 40 ሺህ የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ
    በአገሪቱ ግንባታቸው የተጠናቀቁት አምስት የአንዱስትሪ ፓርኮች 40 ሺህ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠራቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ ።
    የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ መኮንን ኃይሉ እንደገለጹት ለ40 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር የቻሉት አምስት የግልና የመንግሥት ኢንዱስትሪ ፖርኮች ፣ የቦሌ ለሚ ፣ የሐዋሳ ፣ ጆርጅ ሹ ፣ ኢስተርን ኢንዱስትሪና ቬሎሲቲ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ናቸው ።
    የሥራ ዕድል በመፍጠር ላይ ከሚገኙት የኢንዱሰትሪ ፓርኮች መካከል የቦሌ ለሚና የሓዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ባለቤትነታቸው የመንግሥት መሆኑን የጠቆሙት አቶ መኮንን ቦሌ ለሚ ብቻውን 14ሺህ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን ገልጸዋል ።
    እንደ አቶ መኮንን ገለጻ አሁን የሥራ ዕድል መፍጠር ከቻሉት አምስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች በተጨማሪ ዘጠኝ ሼዶች ያላቸው የኮምቦልቻና 15 ሼዶች ያላቸው የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በቅርቡ ሙሉ ለሙሉ ወደ ሥራ ሲገቡ ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራሉ ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል ።
    በኢትዮጵያ የተቋቋሙት የኢንዱስትሪ ፓርኮች በርካታ ሥራ አጥ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ እያቻሉ ሲሆን ከሥራ ዕድል ተጠቃሚዎቹ አብዛኛዎቹ ሴቶች መሆናቸው ተመልክቷል ።
    የኢትዮጵያ መንግሥት በርካታ የሥራ ዕድል መፍጠር የሚችሉ የጨርቃጨርቅና አልባሳት ላይ የተሠማሩ የውጭ ኩባንያዎች በአገር ውስጥ ገብተው እንዲሠሩ ቅድሚያ ሠጥቶ እያስተናገደ መሆኑን አቶ መኮንን አመልክተዋል ።
    በአገር ውስጥ እየተገነቡ የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በፍጥነት ግንባታቸውን በማጠናቀቅና ወደ አገልግሎት እንዲገቡ በማድረግ አዳዲስ የአንዱስትሪ ፓርኮች የአገሪቱን የሥራ አጥነት ችግር በመቅረፍ በኩል ተገቢውን ሚና እንዲጫወቱ ይደረጋል ብለዋል አቶ መኮንን ።
    ምስት አዳዲስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች 40 ሺህ የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ በአገሪቱ ግንባታቸው የተጠናቀቁት አምስት የአንዱስትሪ ፓርኮች 40 ሺህ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠራቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ መኮንን ኃይሉ እንደገለጹት ለ40 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር የቻሉት አምስት የግልና የመንግሥት ኢንዱስትሪ ፖርኮች ፣ የቦሌ ለሚ ፣ የሐዋሳ ፣ ጆርጅ ሹ ፣ ኢስተርን ኢንዱስትሪና ቬሎሲቲ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ናቸው ። የሥራ ዕድል በመፍጠር ላይ ከሚገኙት የኢንዱሰትሪ ፓርኮች መካከል የቦሌ ለሚና የሓዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ባለቤትነታቸው የመንግሥት መሆኑን የጠቆሙት አቶ መኮንን ቦሌ ለሚ ብቻውን 14ሺህ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን ገልጸዋል ። እንደ አቶ መኮንን ገለጻ አሁን የሥራ ዕድል መፍጠር ከቻሉት አምስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች በተጨማሪ ዘጠኝ ሼዶች ያላቸው የኮምቦልቻና 15 ሼዶች ያላቸው የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በቅርቡ ሙሉ ለሙሉ ወደ ሥራ ሲገቡ ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራሉ ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል ። በኢትዮጵያ የተቋቋሙት የኢንዱስትሪ ፓርኮች በርካታ ሥራ አጥ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ እያቻሉ ሲሆን ከሥራ ዕድል ተጠቃሚዎቹ አብዛኛዎቹ ሴቶች መሆናቸው ተመልክቷል ። የኢትዮጵያ መንግሥት በርካታ የሥራ ዕድል መፍጠር የሚችሉ የጨርቃጨርቅና አልባሳት ላይ የተሠማሩ የውጭ ኩባንያዎች በአገር ውስጥ ገብተው እንዲሠሩ ቅድሚያ ሠጥቶ እያስተናገደ መሆኑን አቶ መኮንን አመልክተዋል ። በአገር ውስጥ እየተገነቡ የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በፍጥነት ግንባታቸውን በማጠናቀቅና ወደ አገልግሎት እንዲገቡ በማድረግ አዳዲስ የአንዱስትሪ ፓርኮች የአገሪቱን የሥራ አጥነት ችግር በመቅረፍ በኩል ተገቢውን ሚና እንዲጫወቱ ይደረጋል ብለዋል አቶ መኮንን ።
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=FvUJDWa7dc0&feature=youtu.be
    https://www.youtube.com/watch?v=FvUJDWa7dc0&feature=youtu.be
    Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares