
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
-
-
የጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ በጥር ወር፥ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎቹ ነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል ብሏል።
የአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋ በአዲስ አበባ በታህሳስ ወር ሲሸጥበት ከነበረው 21 ብር ከ6 ሳንቲም፥ በጥር ወር 40 ሳንቲም ጭማሪ በማድረግ 21 ብር ከ46 ሳንቲም እንደሚሸጥም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በዓለም አቀፍ ገበያ የሚኖረውን የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግም እንደ አስፈላጊነቱ የዋጋ ማስተካከያ ሊደረግ እንደሚችል ሚኒስቴሩ በመግለጫው ጠቁሟል።የጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ በጥር ወር፥ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎቹ ነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል ብሏል። የአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋ በአዲስ አበባ በታህሳስ ወር ሲሸጥበት ከነበረው 21 ብር ከ6 ሳንቲም፥ በጥር ወር 40 ሳንቲም ጭማሪ በማድረግ 21 ብር ከ46 ሳንቲም እንደሚሸጥም ሚኒስቴሩ ገልጿል። በዓለም አቀፍ ገበያ የሚኖረውን የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግም እንደ አስፈላጊነቱ የዋጋ ማስተካከያ ሊደረግ እንደሚችል ሚኒስቴሩ በመግለጫው ጠቁሟል። -
በአፍላ ወጣትነት ወቅት የሚፈጠር እርግዝና በከፍተኛ ደረጃ ለእናቶችና ህጻናት ሞት ምክንያት መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገለጸ።
ሚኒስቴሩ የችግሩን ተጽእኖ ለመቀነስ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን ለማከናወን ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 30 ቀናት የሚዘልቅ ሀገር አቀፍ የጤናማ እናትነት በዓልን ማክበር እንደሚጀምር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጿል።
ከዛሬ ጀምሮ የሚከበረው የጤናማ እናትነት በአልም በአለም ለ30ኛ ጊዜ በኢትዮዽያ ለ12ኛ ጊዜ መሆኑን ነው የሚኒስቴሩ መረጃ የሚያሳየው።
በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከ16 ሚሊየን ከ15 እስከ 19 ዓመት ከሚሆናቸው አፍላ ወጣቶች ውስጥ 1 ሚሊየን የሚሆኑት በወሊድ ምክንያት ህይወታቸው እንደሚያልፍ መረጃዎች ያሳያሉ።
በኢትዮጵያም 33 በመቶ ከሚሆኑት በአፍላ ወጣትነት አድሜ ላይ ከሚገኙ ሴቶች 13 በመቶዎቹ ያረግዛሉ ተብሎ እንደሚገመት ሚኒስቴሩ ይገልጻል።
ያለ እድሜ ጋብቻና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ደግሞ ለችግሩ መባባስ ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ በመሆናቸው ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን ለመስራት ታስቦ ነው ወሩ የሚከበረው።በአፍላ ወጣትነት ወቅት የሚፈጠር እርግዝና በከፍተኛ ደረጃ ለእናቶችና ህጻናት ሞት ምክንያት መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የችግሩን ተጽእኖ ለመቀነስ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን ለማከናወን ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 30 ቀናት የሚዘልቅ ሀገር አቀፍ የጤናማ እናትነት በዓልን ማክበር እንደሚጀምር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጿል። ከዛሬ ጀምሮ የሚከበረው የጤናማ እናትነት በአልም በአለም ለ30ኛ ጊዜ በኢትዮዽያ ለ12ኛ ጊዜ መሆኑን ነው የሚኒስቴሩ መረጃ የሚያሳየው። በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከ16 ሚሊየን ከ15 እስከ 19 ዓመት ከሚሆናቸው አፍላ ወጣቶች ውስጥ 1 ሚሊየን የሚሆኑት በወሊድ ምክንያት ህይወታቸው እንደሚያልፍ መረጃዎች ያሳያሉ። በኢትዮጵያም 33 በመቶ ከሚሆኑት በአፍላ ወጣትነት አድሜ ላይ ከሚገኙ ሴቶች 13 በመቶዎቹ ያረግዛሉ ተብሎ እንደሚገመት ሚኒስቴሩ ይገልጻል። ያለ እድሜ ጋብቻና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ደግሞ ለችግሩ መባባስ ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ በመሆናቸው ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን ለመስራት ታስቦ ነው ወሩ የሚከበረው። -
ማራቶን ሞተር በ10ኛ ዓመት ክብረ በዓል ያቀረበውን የ1 EON መኪና ሽልማት ለተሸላሚ ወ/ሮ ትግስት አምሳለ ማቅረቡን ይታወሳል።
በዚህ ዓመት ደግሞ የገናን ዓመት በዓል በማስመልከት አዲስ ያስመጣውን የ HYUNDAI SONATA መኪና ለማስተዋወቅ አንድ SONATA መኪና ለአንድ እድለኛ ለማስረከብ ዝግጅቱን አጠናቋል።
እሄን ታላቅ እድል ለማግኘት ፤
1. እሄንን ፖስት SHARE ያርጉ
2. የሚፈልጉትን ከለር COMMENT ያርጉ
3. እሄንን ፖስት LIKE ያርጉ
4. Page'ኡን LIKE ያርጉ
ብዙ SHARE እና COMMENT ያደረገ ከፍተኛ እድል ይኖረዋል!!!!
እጣው ጥር 3 ከቀኑ 4 ሰዓት በድርጅቱ ዋና መሥርያ ቤት ይወጣል።