• የሜርኩሪ ማእድን አለን በማለት ከ9 ሚልየን ብር በላይ አንድን ግለሰብ በማጭበርበር ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በተባሉ አራት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ።

    ተከሳሾቹ ሬድዋን ሀሩን፣ እስክንድር ሰይድ፣ ሪዳ አሊ እና መሀመድ ቃይድ የሚባሉ ናቸው።

    1ኛ፣ 2ኛ እና 4ኛ ተከሳሾች ነዋሪነታቸው በድሬዳዋ ከተማ እና በአዲስ አበባ ሲሆን፥ 3ኛ ተከሳሽ ግን በዜግነት ጅቡቲያዊ ናቸው።

    የከሳሽ አቃቤ ህግ የክስ ዝርዝር እንደሚያስረዳው፥ ግለሰቦቹ የማይገባቸውን ብልፅግና ለማግኘት በማሰብ ቢላል የተባለን ግለሰብ የአቃቤ ህግ ሶስተኛ ምስክር የሆነ መስፍን የተባለ ግለሰብ እንዲያስተዋውቃቸው ያደርጉታል።

    ከዚያም “የሜርኩሪው ባለቤቶች ድሬዳዋ ናቸው፤ ነገር ግን ሜርኩሪውን ለአረቦች ሊሸጡት ስለሆነ አንተ የገንዘብ አቅም ስላለህ ገዝተህ ተጠቀም” በማለት የግል ተበዳይን ያሳምኑታል።

    በመሆኑም በአቃቤ ህግ የክስ መዝገብ 1ኛ ተከሳሽ ሬድዋን ሀሩንና ሙክታር መሀመድ የተባለ ግለሰብ ከድሬዳዋ የመጡ ግለሰቦች መስለው የግል ተበዳይን ይተዋወቁታል።

    ታህሳስ 21 ቀን 2008 ዓ.ም ከግል ተበዳይ መኖርያ ቤት በመሄድ ሜርኩሪውን እንፈትሸው በማለት ሙክታር መሀመድ የተባለው ግለሰብ ሜርኩሪ የተባለውን ቁስ ከጣቱ ቀለበት ጋር አንድ ላይ በመያዝ እና የተለያዩ ድምጾችን ጮክ ብሎ በማሰማት ሜርኩሪው ሰርቷል በማለት ጨብጠዋቸዋል ነው የተባለው።

    ሙክታር የተባለው ግለሰብ፥ ከዚህ በኋላ ስራውን ከአረቦቹ ጋር ጨርስ በማለት ከቤቱ የወጣ ሲሆን፥ የግል ተባዳይም ባዩት ነገር ተስማምተው 500 ሺህ ብር ከባንክ አውጥተው ለ1ኛ ተከሳሽ እና መሀመድ አብደላ ለተባለ ግለሰብ እንደሰጧቸውም በክሱ ተጠቅሷል።

    ግለሰቦቹ ገንዘቡን ከወሰዱ በኋላም በድጋሜ መጋቢት ወር 2008 ዓ.ም ሜርኩሪውን የሚገዛው አረብ ብሩን የሚልክልህ ባንተ ስም ስለሆነ ከሱ ላይ የሚቀነስ 4 ነጥብ 5 ሚልየን ብር ስጠን በማለት 1ኛ እና 4ኛ ተከሳሾች ገንዘቡን ከግል ተበዳዩ ግለሰብ ወስደዋል።

    በዚህ ያላበቁት ግለሰቦቹ ከወራቶች ቆይታ በኋላ የጠፋነው አረብ አገር ለስራ ሄደን ነበር በማለት 1ኛ ተከሳሽ ስሙን በመቀየር ዶክተር ሪያድ በማለይ ግለሰቡን ከተዋወቀው በኋላ በስራ ጉዳይ አውርተዋል።

    1ኛ ተከሳሽ ግለሰቡን ጅቡቲ ወደብ ላይ የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አሉኝ በማለት ካሳመነው በኋላ፥ አንተ ሱሉልታ ለውሃ ምርት የሚሆን መሬት ፈልግ በማለት እንደተናገረው አቃቤ ህግ በክሱ አብራርቶታል።

    ማሽኖቹንም ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት በሚል የ700 ሺህ ብር ቼክ እና 1 ነጥብ 2 ሚልየን ብር በአጠቃላይ ከ9 ሚልየን ብር በላይ ከግለሰቡ በማታለል ወስደዋል ነው ያለው አቃቤ ህግ በክሱ።

    ከሳሽ አቃቤ ህግም ግለሰቦቹ በህግ ቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በፈጸሙት የማታለል ወንጀል ክስ መስርቶባቸዋል።

    ተከሳሾቹም ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 8ኛው የወንጀል ችሎት የዋስትና ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን፥ አቃቤ ህግም ከወንጀሉ ክብደት እና 3ኛ ተከሳሽ የውጭ ዜግነት ያላቸው በመሆኑ በዋስትና ቢለቀቁ ላይቀርቡ ይችላሉ በማለት ዋስትናውን ተቃውሟል።

    ፍርድ ቤቱም በዋስትናው ጉዳይ ላይ ብይን ለመስጠት ለከሰዓት ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል።

    የሜርኩሪ ማእድን አለን በማለት ከ9 ሚልየን ብር በላይ አንድን ግለሰብ በማጭበርበር ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በተባሉ አራት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ተከሳሾቹ ሬድዋን ሀሩን፣ እስክንድር ሰይድ፣ ሪዳ አሊ እና መሀመድ ቃይድ የሚባሉ ናቸው። 1ኛ፣ 2ኛ እና 4ኛ ተከሳሾች ነዋሪነታቸው በድሬዳዋ ከተማ እና በአዲስ አበባ ሲሆን፥ 3ኛ ተከሳሽ ግን በዜግነት ጅቡቲያዊ ናቸው። የከሳሽ አቃቤ ህግ የክስ ዝርዝር እንደሚያስረዳው፥ ግለሰቦቹ የማይገባቸውን ብልፅግና ለማግኘት በማሰብ ቢላል የተባለን ግለሰብ የአቃቤ ህግ ሶስተኛ ምስክር የሆነ መስፍን የተባለ ግለሰብ እንዲያስተዋውቃቸው ያደርጉታል። ከዚያም “የሜርኩሪው ባለቤቶች ድሬዳዋ ናቸው፤ ነገር ግን ሜርኩሪውን ለአረቦች ሊሸጡት ስለሆነ አንተ የገንዘብ አቅም ስላለህ ገዝተህ ተጠቀም” በማለት የግል ተበዳይን ያሳምኑታል። በመሆኑም በአቃቤ ህግ የክስ መዝገብ 1ኛ ተከሳሽ ሬድዋን ሀሩንና ሙክታር መሀመድ የተባለ ግለሰብ ከድሬዳዋ የመጡ ግለሰቦች መስለው የግል ተበዳይን ይተዋወቁታል። ታህሳስ 21 ቀን 2008 ዓ.ም ከግል ተበዳይ መኖርያ ቤት በመሄድ ሜርኩሪውን እንፈትሸው በማለት ሙክታር መሀመድ የተባለው ግለሰብ ሜርኩሪ የተባለውን ቁስ ከጣቱ ቀለበት ጋር አንድ ላይ በመያዝ እና የተለያዩ ድምጾችን ጮክ ብሎ በማሰማት ሜርኩሪው ሰርቷል በማለት ጨብጠዋቸዋል ነው የተባለው። ሙክታር የተባለው ግለሰብ፥ ከዚህ በኋላ ስራውን ከአረቦቹ ጋር ጨርስ በማለት ከቤቱ የወጣ ሲሆን፥ የግል ተባዳይም ባዩት ነገር ተስማምተው 500 ሺህ ብር ከባንክ አውጥተው ለ1ኛ ተከሳሽ እና መሀመድ አብደላ ለተባለ ግለሰብ እንደሰጧቸውም በክሱ ተጠቅሷል። ግለሰቦቹ ገንዘቡን ከወሰዱ በኋላም በድጋሜ መጋቢት ወር 2008 ዓ.ም ሜርኩሪውን የሚገዛው አረብ ብሩን የሚልክልህ ባንተ ስም ስለሆነ ከሱ ላይ የሚቀነስ 4 ነጥብ 5 ሚልየን ብር ስጠን በማለት 1ኛ እና 4ኛ ተከሳሾች ገንዘቡን ከግል ተበዳዩ ግለሰብ ወስደዋል። በዚህ ያላበቁት ግለሰቦቹ ከወራቶች ቆይታ በኋላ የጠፋነው አረብ አገር ለስራ ሄደን ነበር በማለት 1ኛ ተከሳሽ ስሙን በመቀየር ዶክተር ሪያድ በማለይ ግለሰቡን ከተዋወቀው በኋላ በስራ ጉዳይ አውርተዋል። 1ኛ ተከሳሽ ግለሰቡን ጅቡቲ ወደብ ላይ የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አሉኝ በማለት ካሳመነው በኋላ፥ አንተ ሱሉልታ ለውሃ ምርት የሚሆን መሬት ፈልግ በማለት እንደተናገረው አቃቤ ህግ በክሱ አብራርቶታል። ማሽኖቹንም ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት በሚል የ700 ሺህ ብር ቼክ እና 1 ነጥብ 2 ሚልየን ብር በአጠቃላይ ከ9 ሚልየን ብር በላይ ከግለሰቡ በማታለል ወስደዋል ነው ያለው አቃቤ ህግ በክሱ። ከሳሽ አቃቤ ህግም ግለሰቦቹ በህግ ቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በፈጸሙት የማታለል ወንጀል ክስ መስርቶባቸዋል። ተከሳሾቹም ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 8ኛው የወንጀል ችሎት የዋስትና ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን፥ አቃቤ ህግም ከወንጀሉ ክብደት እና 3ኛ ተከሳሽ የውጭ ዜግነት ያላቸው በመሆኑ በዋስትና ቢለቀቁ ላይቀርቡ ይችላሉ በማለት ዋስትናውን ተቃውሟል። ፍርድ ቤቱም በዋስትናው ጉዳይ ላይ ብይን ለመስጠት ለከሰዓት ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል።
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=aRkna00M_Lw
    https://www.youtube.com/watch?v=aRkna00M_Lw
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=Hv8M2ay7BV0
    https://www.youtube.com/watch?v=Hv8M2ay7BV0
    Like
    2
    0 Comments 3 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=d1Bo-AuiB3I&list=RDMMd1Bo-AuiB3I
    https://www.youtube.com/watch?v=d1Bo-AuiB3I&list=RDMMd1Bo-AuiB3I
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • http://www.arsiun.edu.et/index.php/component/k2/item/70-2017-12-20-06-17-47
    http://www.arsiun.edu.et/index.php/component/k2/item/70-2017-12-20-06-17-47
    WWW.ARSIUN.EDU.ET
    አርሲ ዩኒቨርሲቲ ከኦርቢስ ኢንተርናሽናል ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ህክምና አገልግሎት ሰጠ
    አርሲ ዩኒቨርሲቲ ከኦርቢስ ኢንተርናሽናል ጋር በመተባበር በአርሲ ሮቤ ሆስፒታል ፣በጎቤሳ ሆስፒታል ከህዳር 13/3/2010-30/03/2010 ነፃ የዓይን ህክምና አገልግሎት ሰጠ፡፡ የአርሲ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክስ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳት ዶ/ር...
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ በተያዘው የአውሮፓዊያኑ 2018 ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት ፈጣን እድገት እንደምታስመዘግብ ተገለፀ
    ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2018 ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ቀዳሚ እንደምትሆን ፎከስ ኢኮኖሚክስ የተባለ ተቋም ተነበየ፡፡ አለም አቀፍ የኢኮኖሚ ትንታኔና ትንበያ በመስጠት የሚታወቀው ‹‹ፎከስ ኢኮኖሚ›› የተባለ ተቋም ያወጣው መረጃ እንደሚያሳየው እ.ኤ.አ በ2018 ኢትዮጵያ 7 ነጥብ 5 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ እንደምትሆን አመላክቷል፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ መንግስት አሁንም የአገሪቱ ጥቅል የምጣኔ ሀብት እድገት ባለ ሁለት አሃዝ ሆኖ እንደሚቀጥል ማስታወቁ ይታወቃል፡፡ በአንፃሩ በተመሳሳይ ጊዜ ጋና 6 ነጥብ 8 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ኢትዮጵያን የምትከተል ሀገር ናት ብሏል፡፡ በቀጠናው ሁለተኛ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንደምታስመዘግብ የተነገረላት ጋናን በመከተል ታንዛኒያ 6 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ይኖራታል ተብሏል፡፡ በቅድም ተከተልም ኬንያ፣ ሞዛምቢክ፣ ኮንጎ፣ ናይጄሪያ፣ አንጎላና ደቡብ አፍሪካ በቀጠናው ያላቸውን የኢኮኖሚ እድገት ደረጃ በትንበያው ተቀምጧል፡፡በ2018 ከሰሃራ በታች ያለው ክፍለ አህጉር አማካኝ የኢኮኖሚ እድገት 3 ነጥብ 3 በመቶ እንደሚሆን ትንበያው አስቀምጧል፡፡ ምንጭ፦ ጋና ቢዝነስ ኒውስ እና ኢቢሲ
    ኢትዮጵያ በተያዘው የአውሮፓዊያኑ 2018 ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት ፈጣን እድገት እንደምታስመዘግብ ተገለፀ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2018 ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ቀዳሚ እንደምትሆን ፎከስ ኢኮኖሚክስ የተባለ ተቋም ተነበየ፡፡ አለም አቀፍ የኢኮኖሚ ትንታኔና ትንበያ በመስጠት የሚታወቀው ‹‹ፎከስ ኢኮኖሚ›› የተባለ ተቋም ያወጣው መረጃ እንደሚያሳየው እ.ኤ.አ በ2018 ኢትዮጵያ 7 ነጥብ 5 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ እንደምትሆን አመላክቷል፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ መንግስት አሁንም የአገሪቱ ጥቅል የምጣኔ ሀብት እድገት ባለ ሁለት አሃዝ ሆኖ እንደሚቀጥል ማስታወቁ ይታወቃል፡፡ በአንፃሩ በተመሳሳይ ጊዜ ጋና 6 ነጥብ 8 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ኢትዮጵያን የምትከተል ሀገር ናት ብሏል፡፡ በቀጠናው ሁለተኛ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንደምታስመዘግብ የተነገረላት ጋናን በመከተል ታንዛኒያ 6 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ይኖራታል ተብሏል፡፡ በቅድም ተከተልም ኬንያ፣ ሞዛምቢክ፣ ኮንጎ፣ ናይጄሪያ፣ አንጎላና ደቡብ አፍሪካ በቀጠናው ያላቸውን የኢኮኖሚ እድገት ደረጃ በትንበያው ተቀምጧል፡፡በ2018 ከሰሃራ በታች ያለው ክፍለ አህጉር አማካኝ የኢኮኖሚ እድገት 3 ነጥብ 3 በመቶ እንደሚሆን ትንበያው አስቀምጧል፡፡ ምንጭ፦ ጋና ቢዝነስ ኒውስ እና ኢቢሲ
    Like
    3
    0 Comments 0 Shares
  • ሙሉ የጉዞውን ሁኔታ ለመከታተል #በጉዞ ዓድዋ እና በ#Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ fb ገፅ ላይ መከታተል ይችላሉ።
    ሙሉ የጉዞውን ሁኔታ ለመከታተል #በጉዞ ዓድዋ እና በ#Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ fb ገፅ ላይ መከታተል ይችላሉ።
    0 Comments 0 Shares