• አጥኚዎች ለሐያ ዓመታት ያህል በቁፋሮ፣ በማፅዳት እና የባለትንሽ እግሯን ሰው አፅመ ቅሪት አንድ ላይ በማስቀመጥ አሳልፈዋል።
    አጥኚዎች ለሐያ ዓመታት ያህል በቁፋሮ፣ በማፅዳት እና የባለትንሽ እግሯን ሰው አፅመ ቅሪት አንድ ላይ በማስቀመጥ አሳልፈዋል።
    WWW.BBC.COM
    የሉሲ ታላቅ በደቡብ አፍሪካ ተገኘች
    አጥኚዎች ለሐያ ዓመታት ያህል በቁፋሮ፣ በማፅዳት እና የባለትንሽ እግሯን ሰው አፅመ ቅሪት አንድ ላይ በማስቀመጥ አሳልፈዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በዘመናት ውስጥ ማህበረሰቡ ጥበብ ብሎ የሚያስበው በብዙ ለውጦች አልፏል። ሆኖም ጥበብ ምንድን ነው? አላማውስ ምንድን ነው? ገደቡስ የሚሉ ጥያቄዎች ይነሳሉ። አርቲስቶቹ ምሀረት ከበደና ሄለን ዘሩ ጥበብ ገደብ እንደሌለው የማህበረሰቡ እሳቤን ወደፊት በማራመድ ያሳያሉ።
    በዘመናት ውስጥ ማህበረሰቡ ጥበብ ብሎ የሚያስበው በብዙ ለውጦች አልፏል። ሆኖም ጥበብ ምንድን ነው? አላማውስ ምንድን ነው? ገደቡስ የሚሉ ጥያቄዎች ይነሳሉ። አርቲስቶቹ ምሀረት ከበደና ሄለን ዘሩ ጥበብ ገደብ እንደሌለው የማህበረሰቡ እሳቤን ወደፊት በማራመድ ያሳያሉ።
    WWW.BBC.COM
    ጥበብን በወር-አበባና በአጽም
    በዘመናት ውስጥ ማህበረሰቡ ጥበብ ብሎ የሚያስበው በብዙ ለውጦች አልፏል። ሆኖም ጥበብ ምንድን ነው? አላማውስ ምንድን ነው? ገደቡስ የሚሉ ጥያቄዎች ይነሳሉ። አርቲስቶቹ ምሀረት ከበደና ሄለን ዘሩ ጥበብ ገደብ እንደሌለው የማህበረሰቡ እሳቤን ወደፊት በማራመድ ያሳያሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • የዛሬ ሃምሳ ዓመት ደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን ውስጥ በዓለም የመጀመሪያው የልብ ንቅለ-ተከላ ተከናውኖ ነበር። የመጀመሪያው ግለሰብ ከቀዶ ህክምናው በኋላ ለ18 ቀናት ብቻ በሕይወት ቢቆይም ጅማሬው ቀጥሎ የበርካታ ሰዎችን ሕይወት ታድጓል።
    የዛሬ ሃምሳ ዓመት ደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን ውስጥ በዓለም የመጀመሪያው የልብ ንቅለ-ተከላ ተከናውኖ ነበር። የመጀመሪያው ግለሰብ ከቀዶ ህክምናው በኋላ ለ18 ቀናት ብቻ በሕይወት ቢቆይም ጅማሬው ቀጥሎ የበርካታ ሰዎችን ሕይወት ታድጓል።
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • የዓለማችን ትልቁ ማህበራዊ ድረ-ገጽ ፌስቡክ ከ13 ዓመት በታች ላሉ ልጆች ታስቦ የተዘጋጀ የመልዕክት መቀባበያ ይፋ አደርጓል።
    የዓለማችን ትልቁ ማህበራዊ ድረ-ገጽ ፌስቡክ ከ13 ዓመት በታች ላሉ ልጆች ታስቦ የተዘጋጀ የመልዕክት መቀባበያ ይፋ አደርጓል።
    WWW.BBC.COM
    ፌስቡክን ለልጆች?
    የዓለማችን ትልቁ ማህበራዊ ድረ-ገጽ ፌስቡክ ከ13 ዓመት በታች ላሉ ልጆች ታስቦ የተዘጋጀ የመልዕክት መቀባበያ ይፋ አደርጓል።
    0 Comments 0 Shares
  • ትራምፕ አሜሪካ ለዘመናት ስትከተል የነበረውን ፖሊሲ በመሻር እየሩሳሌም የእስራኤል ዋና መዲና ናት በማለት እውቅና መስጠታቸው ይታወሳል።
    ትራምፕ አሜሪካ ለዘመናት ስትከተል የነበረውን ፖሊሲ በመሻር እየሩሳሌም የእስራኤል ዋና መዲና ናት በማለት እውቅና መስጠታቸው ይታወሳል።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ ፍልስጤምን አስጠነቀቀች
    ትራምፕ አሜሪካ ለዘመናት ስትከተል የነበረውን ፖሊሲ በመሻር እየሩሳሌም የእስራኤል ዋና መዲና ናት በማለት እውቅና መስጠታቸው ይታወሳል።
    0 Comments 0 Shares
  • በጣም የተጠበቀው የማንችስተር ከተማ ክለቦች ፍልሚያ እነሆ ጊዜው ደርሷል። የቢቢሲ ስፖርቱ ማርክ ላውረንሰን ግምቱን እንዲህ አስቀምጧል። እስቲ የእርስዎን ግምት ደግሞ እንስማ።
    በጣም የተጠበቀው የማንችስተር ከተማ ክለቦች ፍልሚያ እነሆ ጊዜው ደርሷል። የቢቢሲ ስፖርቱ ማርክ ላውረንሰን ግምቱን እንዲህ አስቀምጧል። እስቲ የእርስዎን ግምት ደግሞ እንስማ።
    WWW.BBC.COM
    ዩናይትድ ከሲቲ. . . ማን ያሸንፍ ይሆን?
    በጣም የተጠበቀው የማንችስተር ከተማ ክለቦች ፍልሚያ እነሆ ጊዜው ደርሷል። የቢቢሲ ስፖርቱ ማርክ ላውረንሰን ግምቱን እንዲህ አስቀምጧል። እስቲ የእርስዎን ግምት ደግሞ እንስማ።
    0 Comments 0 Shares