
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
https://www.esetube.com/ngo-job-vacancy-ethiopia/WWW.ESETUBE.COMNGO Job Vacancy EthiopiaDo you want to work in NGOs? Find NGO Jobs & Internships for Ethiopia - Apply Now for NGO Job Vacancies for Ethiopia | NGO Job Vacancy Ethiopia
-
https://www.youtube.com/watch?v=NWxnrQtQzFo&feature=youtu.be
-
ቴዲ አትላንታ ሳምሶን ማሞ የማስታወቂያ ባለሙያ ነው፣ አንድ አርቲስት ቁጭ አድርጎ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ግን “ሙያው” መሆኑን አላውቅም። እርግጥ ዛሬ እንዲህ እንዲህ ዓይነት ነገር፣ ዕድሜ ለሞላው ኤፍ ኤም ሬዲዮና ለቴሌቪዥን ሾው ብዛት ይሁን እንጂ፣ ሚዛን ተቀምጦ፣ በመስፈርት የሚገባበት ባለመሆኑ የሚጠይቀው ነገር ድፍረት ብቻ ነው። ከድፍረት ጋር በሆነ ነገር ድምጽን በሬዲዮ ማሰማት! – በማስታወቂያም ቢሆን። ለዚህ ነው […]
The post የሳምሶን ማሞና እና የሰላም ተስፋዬ ነገር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ቴዲ አትላንታ ሳምሶን ማሞ የማስታወቂያ ባለሙያ ነው፣ አንድ አርቲስት ቁጭ አድርጎ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ግን “ሙያው” መሆኑን አላውቅም። እርግጥ ዛሬ እንዲህ እንዲህ ዓይነት ነገር፣ ዕድሜ ለሞላው ኤፍ ኤም ሬዲዮና ለቴሌቪዥን ሾው ብዛት ይሁን እንጂ፣ ሚዛን ተቀምጦ፣ በመስፈርት የሚገባበት ባለመሆኑ የሚጠይቀው ነገር ድፍረት ብቻ ነው። ከድፍረት ጋር በሆነ ነገር ድምጽን በሬዲዮ ማሰማት! – በማስታወቂያም ቢሆን። ለዚህ ነው […] The post የሳምሶን ማሞና እና የሰላም ተስፋዬ ነገር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.NEWS.ETየሳምሶን ማሞና እና የሰላም ተስፋዬ ነገርቴዲ አትላንታ ሳምሶን ማሞ የማስታወቂያ ባለሙያ ነው፣ አንድ አርቲስት ቁጭ አድርጎ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ግን “ሙያው” መሆኑን አላውቅም። እርግጥ ዛሬ እንዲህ እንዲህ ዓይነት ነገር፣ ዕድሜ ለሞላው ኤፍ ኤም ሬዲዮና ለቴሌቪዥን ሾው ብዛት ይሁን እንጂ፣ -
በእስራኤል የሚገኙ አፍሪካውያን ስደተኞች በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንደ አማራጭ ወደ ቀረቡላቸው ኡጋንዳ እና ሩዋንዳ አሊያም ደግሞ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መባሉን ተከትሎ ነው ኡጋንዳ ያስተባበለቸው። የኡጋንዳ አለም አቀፍ ጉዳዮች ሚኒስትር ደኤታ ሄንሪ ኦሬይን ኦኬሎ፥ ስደተኞችን በመቀበል ዙሪያ በኡጋንዳ እና እስራኤል መካከል የደረሰ ስምምነት የለም ብለዋል። በወጣው መረጃ መሰረት ኡጋንዳ አብዛኛዎቹ ከሱዳን እና ከኤርትራ […]
The post አፍሪካውያን ስደተኞችን ከእስራኤል ለመቀበል አልተስማማሁም – ኡጋንዳ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
በእስራኤል የሚገኙ አፍሪካውያን ስደተኞች በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንደ አማራጭ ወደ ቀረቡላቸው ኡጋንዳ እና ሩዋንዳ አሊያም ደግሞ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መባሉን ተከትሎ ነው ኡጋንዳ ያስተባበለቸው። የኡጋንዳ አለም አቀፍ ጉዳዮች ሚኒስትር ደኤታ ሄንሪ ኦሬይን ኦኬሎ፥ ስደተኞችን በመቀበል ዙሪያ በኡጋንዳ እና እስራኤል መካከል የደረሰ ስምምነት የለም ብለዋል። በወጣው መረጃ መሰረት ኡጋንዳ አብዛኛዎቹ ከሱዳን እና ከኤርትራ […] The post አፍሪካውያን ስደተኞችን ከእስራኤል ለመቀበል አልተስማማሁም – ኡጋንዳ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.NEWS.ETአፍሪካውያን ስደተኞችን ከእስራኤል ለመቀበል አልተስማማሁም - ኡጋንዳኡጋንዳ አፍሪካውያን ስደተኞችን ከእስራኤል ለመቀበል ተስማምታለች መባሉን የሀገሪቱ መንግስት አስተባበለ ... -
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ፕሬዝዳንት ሙላቱ ጉብኘቱን እያደረጉ ያሉት በኩባ ፕሬዝዳንት ራውል ካስትሮ በተደረገላቸው ጥሪ ነው መሰረት ነው። በዚህም የሁለቱን አገራት ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ። ፕሬዝዳንት ሙላቱ በተለይም በትምህርት፣ በጤናና በቴክኖሎጂ ዘርፎች ሁለቱ አገራት ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ከኩባ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ። የተለያዩ ስምምነቶችም ይፈረማሉ […]
The post የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ጉብኝት እያደረጉ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ፕሬዝዳንት ሙላቱ ጉብኘቱን እያደረጉ ያሉት በኩባ ፕሬዝዳንት ራውል ካስትሮ በተደረገላቸው ጥሪ ነው መሰረት ነው። በዚህም የሁለቱን አገራት ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ። ፕሬዝዳንት ሙላቱ በተለይም በትምህርት፣ በጤናና በቴክኖሎጂ ዘርፎች ሁለቱ አገራት ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ከኩባ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ። የተለያዩ ስምምነቶችም ይፈረማሉ […] The post የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ጉብኝት እያደረጉ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.NEWS.ETየኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ጉብኝት እያደረጉ ነውፕሬዝዳንት ሙላቱ ጉብኘቱን እያደረጉ ያሉት በኩባ ፕሬዝዳንት ራውል ካስትሮ በተደረገላቸው ጥሪ ነው መሰረት ... -
የሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳቱ ምንድነው? ሱዳን ለምን ድንበሮቿን መዝጋት አስፈለጋት? ግብጽና ሱዳን ከታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መጀመር አንስቶ በሂደት እየሰፋ የመጣው ልዩነታቸው አሁን አነቱርክ እና የባህረሰላጤው ሀገራት በምስራቅ አፍሪካ በሚያሳዩት ፉክክርም ጭምር መገለጽ ጀምሯል። ይህም ሱዳን በኤርትራ በኩል የምትዋሰንበትን የድንበር አካባቢዎች ሙሉ ለሙሉ መዝጋቷ ሲታወቅ ግልጽ ሆኗል። ሱዳን በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮቿን ከሰላ በሚባለው አካባቢ ማስፈሯ […]
The post ሰሞነኛው የሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳትና የህዳሴው ግድብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
የሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳቱ ምንድነው? ሱዳን ለምን ድንበሮቿን መዝጋት አስፈለጋት? ግብጽና ሱዳን ከታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መጀመር አንስቶ በሂደት እየሰፋ የመጣው ልዩነታቸው አሁን አነቱርክ እና የባህረሰላጤው ሀገራት በምስራቅ አፍሪካ በሚያሳዩት ፉክክርም ጭምር መገለጽ ጀምሯል። ይህም ሱዳን በኤርትራ በኩል የምትዋሰንበትን የድንበር አካባቢዎች ሙሉ ለሙሉ መዝጋቷ ሲታወቅ ግልጽ ሆኗል። ሱዳን በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮቿን ከሰላ በሚባለው አካባቢ ማስፈሯ […] The post ሰሞነኛው የሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳትና የህዳሴው ግድብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.NEWS.ETሰሞነኛው የሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳትና የህዳሴው ግድብየሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳቱ ምንድነው? ሱዳን ለምን ድንበሮቿን መዝጋት አስፈለጋት? ግብጽና ሱዳን ከታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መጀመር አንስቶ በሂደት እየሰፋ የመጣው ልዩነታቸው አሁን አነቱርክ እና የባህረሰላጤው ሀገራት በምስራቅ አፍሪካ በሚያሳዩት ፉክክርም ጭምር መገለጽ ጀምሯል። ይህም ሱዳን በኤርትራ በኩል የምትዋሰንበትን የድንበር አካባቢዎች ሙሉ ለሙሉ መዝጋቷ ሲታወቅ ግልጽ ሆኗል። ሱዳን በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮቿን ከሰላ በሚባለው አካባቢ ማስፈሯ ከተሰማ ከ አንድ ቀን በኋላ ከሰላን ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ ከኤርትራ ጋር የምትዋሰንባቸውን አካባቢዎች ዘግታለች። -
ሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ አልአላክሚ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ሳዊዲ አረቢያዊው ሼክ አሊ አልአላክሚ አቡሀ በተባለች ግዛት ባሳለፍነው ሳምንት በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን አል አረቢያ ጋዜጣ ዘግቧል። እኚህ አባት ለበርካታ ዓመታት መኖር ምስጥሮች ከአመጋገባቸው፣ ከትራንስፓርት አጠቃቀማቸውና የትርፍ ጊዚያቸውን ከሚያሳልፉት ቦታና ጊዜ ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል። ሼክ አሊ የሚመገቧቸው ምግቦች እዛው ከእርሻቸው ከሚያመርቷቸው […]
The post ሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ አልአላክሚ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ሳዊዲ አረቢያዊው ሼክ አሊ አልአላክሚ አቡሀ በተባለች ግዛት ባሳለፍነው ሳምንት በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን አል አረቢያ ጋዜጣ ዘግቧል። እኚህ አባት ለበርካታ ዓመታት መኖር ምስጥሮች ከአመጋገባቸው፣ ከትራንስፓርት አጠቃቀማቸውና የትርፍ ጊዚያቸውን ከሚያሳልፉት ቦታና ጊዜ ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል። ሼክ አሊ የሚመገቧቸው ምግቦች እዛው ከእርሻቸው ከሚያመርቷቸው […] The post ሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.NEWS.ETሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ አልአላክሚ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ሳዊዲ አረቢያዊው ሼክ አሊ አልአላክሚ አቡሀ በተባለች ግዛት ባሳለፍነው ሳምንት በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን አል አረቢያ ጋዜጣ