Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Ethiopia
    shared a link
    2018-01-10 08:47:19 -
    ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራን በወፍ በረር ዕይታ
    ውድነህ ዘነበ
    Wed, 01/10/2018 - 09:59
    ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራን በወፍ በረር ዕይታ ውድነህ ዘነበ Wed, 01/10/2018 - 09:59
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራን በወፍ በረር ዕይታ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ከዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ ወደ ሰሜን ማዘጋጃ በሚወስደው በላይ ዘለቀ ጎዳና ጥቂት እንደተጓዙ በስተቀኝ በኩል አንድ ደሴት ላይ ሁለት ዓይነት ፖሊሶች ይገኛሉ፡፡ መጀመርያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን (ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ) ቀጥሎ ደግሞ የብዙ ኢትዮጵያውያን እንባና ደም የፈሰሰበት የፌዴራል ወንጀል ምርመራ መምሪያ ማዕከል (ማዕከላዊ) ይገኛል፡፡
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    2018-01-10 08:13:33 -
    የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አድርጎ ሾመ።

    ዶክተር ደብረፅዮን የምክር ቤቱ አባል ባለመሆናቸው በክልሉ ህገመንግስት መሰረት ርእሰ መስተዳድር ሆነው መሾም ስለማይችሉ ነው በምክትል ርእሰ መስተዳደርነት የተሾሙት።

    ሆኖም የክልሉን መንግስት ካቢኔ የመምራት እና የርእሰ መስተዳድሩን ሀላፊነት ተክተው መስራት እንደሚችሉ ተመልክቷል።

    ዶክተር ደብረፅዮን በምክትል ርእሰ መስተዳደርነት በምክር ቤቱ ቃለ መሃላ ፈፅመዋል።

    የቀድሞው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ በስንብት ንግግራቸው አብረዋቸው የሰሩ የተለያዩ አካላትን አመስግነው፥ አሁን ከተሾመው አስተዳደር ጋር በቅርበት እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል።

    ዶክተር ደብረፅዮን አዳዲስ የክልሉ መንግስት ካቢኔ አባላት ሹመትን ለምክር ቤቱ አቅርበው አስፀድቀዋል።

    በዚህም መሰረት፦

    ዶክተር አዲስዓለም ባሌማ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማእረግ የካቢኒ አባል
    ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ሀላፊ
    አቶ ዳንኤል አሰፋ የፋይናንስና እቅድ ቢሮ ሀላፊ
    አቶ ተክላይ ገብረመድህን የሰሜናዊ ምእራብ ትግራይዞን ዋና አስተዳዳሪ
    አቶ ማሞ ገብረእግዚአብሄር የማዕከላዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን ቃለ መሃላ ፈፅመዋል።
    የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አድርጎ ሾመ። ዶክተር ደብረፅዮን የምክር ቤቱ አባል ባለመሆናቸው በክልሉ ህገመንግስት መሰረት ርእሰ መስተዳድር ሆነው መሾም ስለማይችሉ ነው በምክትል ርእሰ መስተዳደርነት የተሾሙት። ሆኖም የክልሉን መንግስት ካቢኔ የመምራት እና የርእሰ መስተዳድሩን ሀላፊነት ተክተው መስራት እንደሚችሉ ተመልክቷል። ዶክተር ደብረፅዮን በምክትል ርእሰ መስተዳደርነት በምክር ቤቱ ቃለ መሃላ ፈፅመዋል። የቀድሞው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ በስንብት ንግግራቸው አብረዋቸው የሰሩ የተለያዩ አካላትን አመስግነው፥ አሁን ከተሾመው አስተዳደር ጋር በቅርበት እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል። ዶክተር ደብረፅዮን አዳዲስ የክልሉ መንግስት ካቢኔ አባላት ሹመትን ለምክር ቤቱ አቅርበው አስፀድቀዋል። በዚህም መሰረት፦ ዶክተር አዲስዓለም ባሌማ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማእረግ የካቢኒ አባል ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ሀላፊ አቶ ዳንኤል አሰፋ የፋይናንስና እቅድ ቢሮ ሀላፊ አቶ ተክላይ ገብረመድህን የሰሜናዊ ምእራብ ትግራይዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ማሞ ገብረእግዚአብሄር የማዕከላዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን ቃለ መሃላ ፈፅመዋል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    2018-01-10 07:46:18 -
    https://www.youtube.com/watch?v=zyBMQUNQCBU
    https://www.youtube.com/watch?v=zyBMQUNQCBU
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Zack_Habesha shared ethiopiaJobs 's link
    2018-01-10 07:36:31 -
    ethiopiaJobs shared a link
    2018-01-10 05:48:25 -
    https://www.esetube.com/ngo-job-vacancy-ethiopia/
    WWW.ESETUBE.COM
    NGO Job Vacancy Ethiopia
    Do you want to work in NGOs? Find NGO Jobs & Internships for Ethiopia - Apply Now for NGO Job Vacancies for Ethiopia | NGO Job Vacancy Ethiopia
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Habtamutw updated the profile picture
    2018-01-10 07:21:49 -
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Zack_Habesha shared Ethiopia 's link
    2018-01-10 07:05:10 -
    Ethiopia
    shared a link
    2018-01-10 05:51:21 -
    http://www.soccerethiopia.net/football/32796
    WWW.SOCCERETHIOPIA.NET
    ሰበር ዜና፡ ፊፋ የፌድሬሽኑ ምርጫን በተመለከተ ደብዳቤ ልኳል
    የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ጥር 5 ሊያደርገው ያቀደው የፕሬዝደንታዊ እና ስራ አስፈፃሚ ምርጫን በተመለከተ የዓለምአቀፉ የእግርኳስ የበላይ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ ዛሬ ደብዳቤ ለፌድ
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Zack_Habesha shared Ethiopia 's link
    2018-01-10 07:05:10 -
    Ethiopia
    shared a link
    2018-01-10 05:51:21 -
    http://www.soccerethiopia.net/football/32796
    WWW.SOCCERETHIOPIA.NET
    ሰበር ዜና፡ ፊፋ የፌድሬሽኑ ምርጫን በተመለከተ ደብዳቤ ልኳል
    የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ጥር 5 ሊያደርገው ያቀደው የፕሬዝደንታዊ እና ስራ አስፈፃሚ ምርጫን በተመለከተ የዓለምአቀፉ የእግርኳስ የበላይ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ ዛሬ ደብዳቤ ለፌድ
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Zack_Habesha shared Ethiopia 's link
    2018-01-10 07:05:05 -
    Ethiopia
    shared a link
    2018-01-10 05:51:21 -
    http://www.soccerethiopia.net/football/32796
    WWW.SOCCERETHIOPIA.NET
    ሰበር ዜና፡ ፊፋ የፌድሬሽኑ ምርጫን በተመለከተ ደብዳቤ ልኳል
    የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ጥር 5 ሊያደርገው ያቀደው የፕሬዝደንታዊ እና ስራ አስፈፃሚ ምርጫን በተመለከተ የዓለምአቀፉ የእግርኳስ የበላይ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ ዛሬ ደብዳቤ ለፌድ
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (293129-293136 of 303166)
  • «
  • Prev
  • 36640
  • 36641
  • 36642
  • 36643
  • 36644
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory