0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
Price:
USD 9,900
| Villa
WWW.BETOCH.COMB+G+2 House for rentየሚሸጥ ወይም የሚካራይ ቤት ለማስመዘገብ ከፈለጉ ይደውሉልን:: ስልክ 0944-333-333 www.betoch.com0 Comments 0 Shares -

በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ለዶ/ር መረራ ጉዲና አቀባበል አደረጉ
ናሆም ተስፋዬ
Wed, 01/17/2018 - 18:57
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ለዶ/ር መረራ ጉዲና አቀባበል አደረጉ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicዛሬ ጥር 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ቀትር በኃላ ለዶ/ር መረራ ጉዲና ከእስር ቤት መለቀቃቸውን ተከትሎ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው በዶክተሩ መኖሪያ አካባቢ ተገኝተው አቀባበል አደረጉላቸው። የተጠረጠሩበት ክስ በመንግሥት ተቋርጦ ከእስር ቤት የተለቀቁት ዶ/ር መረራ፣ ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ በሚወስደው ዋና መንገድ አሸዋ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ከቀትር በኃላ ገብተዋል፡፡0 Comments 0 Shares -

ዓለም አቀፉ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን የኢትዮጵያን የሠራተኞች ደመወዝ ብዝበዛ ነው ሲል ወቀሰ
ብርሃኑ ፈቃደ
Wed, 01/17/2018 - 16:34
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMዓለም አቀፉ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን የኢትዮጵያን የሠራተኞች ደመወዝ ብዝበዛ ነው ሲል ወቀሰ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicየዓለም አቀፍ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን የኢንዱስትሪ ባለቤቶች ለሠራተኞቻቸው የሚከፍሏቸው ክፍያዎች ዝቅተኛ በመሆናቸው ወቀሳ ሰነዘረ፡፡ የኮንፌዴሬሽኑ ዋና ጸሐፊ ሳሃራ ባሮው በአዲስ አበባ በተዘጋጀው የሠራተኛ ዝቅተኛ ክፍያ የውይይት መድረክን ዛሬ ጥር 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ሲያስጀምሩ እንዳሉት፣ የሺ የምትባል የሦስት ልጆች እናት ሠራተኞችን አግኝተው እንዳነጋገሩና በወር 600 ብር (20 ዶላር) እንደሚከፈላት እንዳወቁ ተናግረው፣ እንደ የሺ ያሉ ሠራተኞች ሊያኖራቸው የሚችል ክፍያ ሊከፈላቸው እንደሚገባና ይህም ለየትኛውም አገር ወሳኝ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡0 Comments 0 Shares -