• በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በልጽገው ለትግበራ የተዘጋጁ ከፍተኛ ሃገራዊ ፋይዳ ያላቸውንና ጨዋታ ቀያሪ ቴክኖሎጂካዊ ፕላትፎርሞችን እናስተዋውቃችሁ
    1. ኔትወርክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም
    የዓለም አቀፍ ሳይበር ኢንዱስትሪ ሶፍትዌርን መሰረት ባደረገበት ሁኔታ የሶፍትዌሮች ቁልፍ መሰረትና ሞተር የሆነው ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት መረጋገጥ ለሃገራዊ ደህንነትና ለኢኮኖሚ ልማት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው፤ ከፍተኛ ኩራትም ነው፡፡ አሁን የተሰራው ኔትወርክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ዳታ ማስተላለፊያ አውታሮችና በኔትወርክ ሴኩሪቲ ሲስተሞች ማለትም ራውተሮች፣ ስዊች፣ ፋየርወልና የአይፒኤስ ጥገኝነት በማስወገድ ሃገራችንን የእነዚህ ቴክኖሎጂዎች ባለቤት ከማድረግ ባሻገር በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደነ ሁዋዌ፣ ዜድ.ቲ.ኢ፣ ሲስኮ፣ ጆኒፐር ተወዳዳሪ እንድንሆን መሰረት የሚጥል ነው፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ሀገራዊ ደህንነት አቅሞችን በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ፣ የውጭ ምንዛሬ ወጪያችንን በመቀነስ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ለማግኘት ቁልፍ ሚና መጫወት ይችላል፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ለኔትወርክ ሲስተም አልሚዎችና ተመራማሪዎች እንደ ፕላትፎርም ሆኖ የሚያገለግል በመሆኑ የኢንዱስትሪው ተዋናዮች በቀላሉ እሴት እንዲጨምሩ በማስቻል ኢንዱስትሪውን ለማነቃቃት ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡ የተፈጠረውን የኦፕሬቲንግ ሲስተም አቅም ሌሎች ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ለማበልጸግ መጠቀም እንችላለን፡፡ የዚህ ቴክኖሎጂ ባለቤትነት መረጋገጥ በአጠቃላይ በሳይበር ኢንዱስትሪ የህዳሴ ነጥብ ተደርጎ የሚወሰድ ነው፡፡ ስለሆነም ስያሜውን ህዳሴ ኔትወርክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ብለነዋል፡፡
    2. ኔትወርክ ሲስተሞች
    በአሁኑ ወቅት ህዳሴ ኔትወርክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንደ ፕላትፎርም በመጠቀም ፋየርወል፣ ስዊችና ጂ.ፒ.አይ የተባሉ ሲስተሞች በልጽገው በተግባር ሙከራ ላይ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ሲስተሞች የቴሌኮሙኒኬሽን ተቋማት፣ የመንግስት ተቋማትና የግል ተቋማት ለዳታ መተላለፊያነትና ለደህንነት የሚጠቀሙባቸው ሲሆኑ በሳይበር ምህዳር ቁልፍ የስህበት ማዕከል ቴክኖሎጂዎች ናቸው፡፡ አሁን ከተለያዩ ተቋማት ማለትም ሲስኮ፣ ሁዋዌ እና ሌሎች የምንገዛቸው ኔትወርክ ሲስተሞች ጥገኝነት በማስወገድ ራሳችንን የሚያስችሉ ናቸው፡፡ ይህም ሃገራዊ ደህንነትን ከማሳደግ አንጻር እና የኢኮኖሚ ልማት ከማረጋገጥ አንጻር ትልቅ ትርጉም ያለው ነው፡፡
    3. ሴኩሪቲ ኢንተለጀንስ ሲስተም
    ሃገራዊ የሳይበር ደህንነትን ለማረጋገጥ ከተለያዩ ሲስሞች የሚመጡ መረጃዎች የመተንተን አቅም ወሳኝ በመሆኑና ይህ አቅም በጣም ክሪቲካልና ሚስጥራዊ አቅም ያለው በመሆኑ በሀገር አቅም መሰራት ያለበት ነው፡፡ ይህ ታሳቢ ተደርጎ የሴኩሪቲ መረጃዎችን በመተንተን የማስጠንቀቅና የመግታት ስራ የሚያከናውን ሲስተም በልጽጎ በትግበራ ሙከራ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ሃገራዊ ሳይበር ደህንነት አቅሞችን በከፍተኛ ደረጃ የሚያሳድገው ሲሆን እንደ ፕላትፎርም ጥቅም ላይ የሚውል ስለሆነም እዛው እያለ ለኢኮኖሚ ልማት ስራዎቻችን መጠቀም እንችላለን፡፡
    0 Comments 0 Shares

    በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በልጽገው ለትግበራ የተዘጋጁ ከፍተኛ ሃገራዊ ፋይዳ ያላቸውንና ጨዋታ ቀያሪ ቴክኖሎጂካዊ ፕላትፎርሞችን እናስተዋውቃችሁ 1. ኔትወርክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የዓለም አቀፍ ሳይበር ኢንዱስትሪ ሶፍትዌርን መሰረት ባደረገበት ሁኔታ የሶፍትዌሮች ቁልፍ መሰረትና ሞተር የሆነው ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት መረጋገጥ ለሃገራዊ ደህንነትና ለኢኮኖሚ ልማት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው፤ ከፍተኛ ኩራትም ነው፡፡ አሁን የተሰራው ኔትወርክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ዳታ ማስተላለፊያ አውታሮችና በኔትወርክ ሴኩሪቲ ሲስተሞች ማለትም ራውተሮች፣ ስዊች፣ ፋየርወልና የአይፒኤስ ጥገኝነት በማስወገድ ሃገራችንን የእነዚህ ቴክኖሎጂዎች ባለቤት ከማድረግ ባሻገር በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደነ ሁዋዌ፣ ዜድ.ቲ.ኢ፣ ሲስኮ፣ ጆኒፐር ተወዳዳሪ እንድንሆን መሰረት የሚጥል ነው፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ሀገራዊ ደህንነት አቅሞችን በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ፣ የውጭ ምንዛሬ ወጪያችንን በመቀነስ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ለማግኘት ቁልፍ ሚና መጫወት ይችላል፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ለኔትወርክ ሲስተም አልሚዎችና ተመራማሪዎች እንደ ፕላትፎርም ሆኖ የሚያገለግል በመሆኑ የኢንዱስትሪው ተዋናዮች በቀላሉ እሴት እንዲጨምሩ በማስቻል ኢንዱስትሪውን ለማነቃቃት ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡ የተፈጠረውን የኦፕሬቲንግ ሲስተም አቅም ሌሎች ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ለማበልጸግ መጠቀም እንችላለን፡፡ የዚህ ቴክኖሎጂ ባለቤትነት መረጋገጥ በአጠቃላይ በሳይበር ኢንዱስትሪ የህዳሴ ነጥብ ተደርጎ የሚወሰድ ነው፡፡ ስለሆነም ስያሜውን ህዳሴ ኔትወርክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ብለነዋል፡፡ 2. ኔትወርክ ሲስተሞች በአሁኑ ወቅት ህዳሴ ኔትወርክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንደ ፕላትፎርም በመጠቀም ፋየርወል፣ ስዊችና ጂ.ፒ.አይ የተባሉ ሲስተሞች በልጽገው በተግባር ሙከራ ላይ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ሲስተሞች የቴሌኮሙኒኬሽን ተቋማት፣ የመንግስት ተቋማትና የግል ተቋማት ለዳታ መተላለፊያነትና ለደህንነት የሚጠቀሙባቸው ሲሆኑ በሳይበር ምህዳር ቁልፍ የስህበት ማዕከል ቴክኖሎጂዎች ናቸው፡፡ አሁን ከተለያዩ ተቋማት ማለትም ሲስኮ፣ ሁዋዌ እና ሌሎች የምንገዛቸው ኔትወርክ ሲስተሞች ጥገኝነት በማስወገድ ራሳችንን የሚያስችሉ ናቸው፡፡ ይህም ሃገራዊ ደህንነትን ከማሳደግ አንጻር እና የኢኮኖሚ ልማት ከማረጋገጥ አንጻር ትልቅ ትርጉም ያለው ነው፡፡ 3. ሴኩሪቲ ኢንተለጀንስ ሲስተም ሃገራዊ የሳይበር ደህንነትን ለማረጋገጥ ከተለያዩ ሲስሞች የሚመጡ መረጃዎች የመተንተን አቅም ወሳኝ በመሆኑና ይህ አቅም በጣም ክሪቲካልና ሚስጥራዊ አቅም ያለው በመሆኑ በሀገር አቅም መሰራት ያለበት ነው፡፡ ይህ ታሳቢ ተደርጎ የሴኩሪቲ መረጃዎችን በመተንተን የማስጠንቀቅና የመግታት ስራ የሚያከናውን ሲስተም በልጽጎ በትግበራ ሙከራ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ሃገራዊ ሳይበር ደህንነት አቅሞችን በከፍተኛ ደረጃ የሚያሳድገው ሲሆን እንደ ፕላትፎርም ጥቅም ላይ የሚውል ስለሆነም እዛው እያለ ለኢኮኖሚ ልማት ስራዎቻችን መጠቀም እንችላለን፡፡
    0 Comments 1 Shares
  • ግዙፉ የቴክኖሎጂ ተቋም አፕል የአይፎን (iPhones)፣ አይፓድ (iPads) እና ማክ (Mac) ኮምፒውተሮቹ በሜልትዳውን እና ስፔክተር የችፕ ክፍተቶች ሰለባ መሆናቸውን ገልጿል፡፡ በአሁኑ ወቅት በኮምፒውተር ማዕከላዊ ፕሮሰሲንግ ዩኒት (CPU) ላይ የተገኙትን የደህንነት ክፍተቶ ለመሙላት ተቋማት በከፍተኛ ሩጫ ላይ ናቸው፡፡

    የክፍተቱ (bugs) ሰለባ የሆኑ በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉ እና የኢንቴል (Intel) እና ኤ.አር.ኤም (ARM) ቺፕ ተጠቃሚ የሆኑ ዘመናዊ ኮምፒውተሮች እና ሌሎች መጠቀሚያ ቴክኖሎጂዎች ተጋላጭ መሆናቸውን ተጠቅሷል፡፡

    አፕልም ለተጠቃሚዎቹ የክፍተት (flaws) መሙያ የለቀቀ ሲሆን ተጠቃሚዎቹ ከታማኝ ምንጮች ብቻ በማውረድ መጠቀም ይገባቸዋል ብሏል፡፡ ተቋሙ መከላከያ ካቀረበላቸው መካከልም ለአይፎን እና አይፓድ ስርዓተ ክወና (operating systems)፣ ለiOS 11.2፣ የMacOS 10.12.2 ለሆኑት ለማክቡክ (MacBooks) እና ለአይማክ (iMacs) ምርቶች ነው፡፡

    በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆኑና የኢንቴል (Intel) እና ኤ.አር.ኤም (ARM) ቺፖችን ለምርቶቻቸው የሚጠቀሙ ኩባንያዎች የጥቃት ተጋላጭነቱን ለመከላከል በከፍተኛ ደረጃ በስራ ተጠምደዋል፡፡
    ግዙፉ የቴክኖሎጂ ተቋም አፕል የአይፎን (iPhones)፣ አይፓድ (iPads) እና ማክ (Mac) ኮምፒውተሮቹ በሜልትዳውን እና ስፔክተር የችፕ ክፍተቶች ሰለባ መሆናቸውን ገልጿል፡፡ በአሁኑ ወቅት በኮምፒውተር ማዕከላዊ ፕሮሰሲንግ ዩኒት (CPU) ላይ የተገኙትን የደህንነት ክፍተቶ ለመሙላት ተቋማት በከፍተኛ ሩጫ ላይ ናቸው፡፡ የክፍተቱ (bugs) ሰለባ የሆኑ በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉ እና የኢንቴል (Intel) እና ኤ.አር.ኤም (ARM) ቺፕ ተጠቃሚ የሆኑ ዘመናዊ ኮምፒውተሮች እና ሌሎች መጠቀሚያ ቴክኖሎጂዎች ተጋላጭ መሆናቸውን ተጠቅሷል፡፡ አፕልም ለተጠቃሚዎቹ የክፍተት (flaws) መሙያ የለቀቀ ሲሆን ተጠቃሚዎቹ ከታማኝ ምንጮች ብቻ በማውረድ መጠቀም ይገባቸዋል ብሏል፡፡ ተቋሙ መከላከያ ካቀረበላቸው መካከልም ለአይፎን እና አይፓድ ስርዓተ ክወና (operating systems)፣ ለiOS 11.2፣ የMacOS 10.12.2 ለሆኑት ለማክቡክ (MacBooks) እና ለአይማክ (iMacs) ምርቶች ነው፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆኑና የኢንቴል (Intel) እና ኤ.አር.ኤም (ARM) ቺፖችን ለምርቶቻቸው የሚጠቀሙ ኩባንያዎች የጥቃት ተጋላጭነቱን ለመከላከል በከፍተኛ ደረጃ በስራ ተጠምደዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=-XLQb_tKOfQ
    https://www.youtube.com/watch?v=-XLQb_tKOfQ
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=-YTUKy0tDWg
    https://www.youtube.com/watch?v=-YTUKy0tDWg
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=PjeiCGjmMpA
    https://www.youtube.com/watch?v=PjeiCGjmMpA
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=ui16ZofXkdc
    https://www.youtube.com/watch?v=ui16ZofXkdc
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    2
    0 Comments 0 Shares