• ሴቶች የሚመሯት አፍሪካ እና የአለማቀፍ ሰላም | የኔ አፍሪካ @ArtsTvWorld
    ሴቶች የሚመሯት አፍሪካ እና የአለማቀፍ ሰላም | የኔ አፍሪካ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ለደረቅ የፊት ቆዳ የሚደረግ እንክብካቤ | ኩል @ArtsTvWorld
    ለደረቅ የፊት ቆዳ የሚደረግ እንክብካቤ | ኩል @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ካለፈው እሁድ መስከረም 12/2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሰኞ ድረስ የሞቃዲሾ ወደብ ዝግ ሆኖ መቆየቱን የወደቡ ሠራተኞች ይናገራሉ። ነገር ግን የግብፅ የጭነት መርከብ ወደ ወደቡ ደርሳ ጭነቷን እስክታራግፍ ድረስ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ፈጽሞ አላወቁም ነበር። ጭነቱ በምሥጢር እንዲራገፍ ቢደረግም ይፋ የሆነው ግን ወዲያው ነበረ።
    ካለፈው እሁድ መስከረም 12/2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሰኞ ድረስ የሞቃዲሾ ወደብ ዝግ ሆኖ መቆየቱን የወደቡ ሠራተኞች ይናገራሉ። ነገር ግን የግብፅ የጭነት መርከብ ወደ ወደቡ ደርሳ ጭነቷን እስክታራግፍ ድረስ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ፈጽሞ አላወቁም ነበር። ጭነቱ በምሥጢር እንዲራገፍ ቢደረግም ይፋ የሆነው ግን ወዲያው ነበረ።
    WWW.BBC.COM
    የአፍሪካ ቀንድ ቀውስ፡ ግብፅ ለሶማሊያ ያስታጠቀችው ከባድ መሳሪያ ያስከተለው ውጥረት - BBC News አማርኛ
    ካለፈው እሁድ መስከረም 12/2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሰኞ ድረስ የሞቃዲሾ ወደብ ዝግ ሆኖ መቆየቱን የወደቡ ሠራተኞች ይናገራሉ። ነገር ግን የግብፅ የጭነት መርከብ ወደ ወደቡ ደርሳ ጭነቷን እስክታራግፍ ድረስ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ፈጽሞ አላወቁም ነበር። ጭነቱ በምሥጢር እንዲራገፍ ቢደረግም ይፋ የሆነው ግን ወዲያው ነበረ።
    0 Comments 0 Shares
  • ምንም ያህል እስራኤል ከባድ ጥቃት ሄዝቦላህ ላይ ብታደርስ ውጤቱን መገመት አዳጋች ነው። ለዚህ ነው ከሄዝቦላህ ጋር የገባችው ግጭት ቁማር ነው የሚባለው። የሄዝቦላህ ኅልውና ዋና ዓላማ እስራኤል ላይ ጥቃት ማድረስ ነው።
    ምንም ያህል እስራኤል ከባድ ጥቃት ሄዝቦላህ ላይ ብታደርስ ውጤቱን መገመት አዳጋች ነው። ለዚህ ነው ከሄዝቦላህ ጋር የገባችው ግጭት ቁማር ነው የሚባለው። የሄዝቦላህ ኅልውና ዋና ዓላማ እስራኤል ላይ ጥቃት ማድረስ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ትንታኔ፡ የእስራኤል አዲስ ጥቃት እና እጅግ የተቆጣው፣ እስከ አፍንጫው የታጠቀው ሄዝቦላህ - BBC News አማርኛ
    ምንም ያህል እስራኤል ከባድ ጥቃት ሄዝቦላህ ላይ ብታደርስ ውጤቱን መገመት አዳጋች ነው። ለዚህ ነው ከሄዝቦላህ ጋር የገባችው ግጭት ቁማር ነው የሚባለው። የሄዝቦላህ ኅልውና ዋና ዓላማ እስራኤል ላይ ጥቃት ማድረስ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • እስራኤል ባለፉት ቀናት በሊባኖስ ላይ በፈጸመቻቸው የአየር ጥቃቶች ከ550 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአገሪቱ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። ሊባኖሳውያን ከጥቃቶቹ ለማምለጥ መኖሪያቸውን እየለቀቁ እየተሰደዱ ነው። ለአገር እንግዳ የሆኑት ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?
    እስራኤል ባለፉት ቀናት በሊባኖስ ላይ በፈጸመቻቸው የአየር ጥቃቶች ከ550 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአገሪቱ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። ሊባኖሳውያን ከጥቃቶቹ ለማምለጥ መኖሪያቸውን እየለቀቁ እየተሰደዱ ነው። ለአገር እንግዳ የሆኑት ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?
    WWW.BBC.COM
    በእስራኤል የአየር ጥቃት ስር በምትገኘው ሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ ናቸው? - BBC News አማርኛ
    እስራኤል ባለፉት ቀናት በሊባኖስ ላይ በፈጸመቻቸው የአየር ጥቃቶች ከ550 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአገሪቱ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። ሊባኖሳውያን ከጥቃቶቹ ለማምለጥ መኖሪያቸውን እየለቀቁ እየተሰደዱ ነው። ለአገር እንግዳ የሆኑት ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?
    0 Comments 0 Shares
  • የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የግድያ ሙከራ ሊደረግባቸው እንደሚችል የአሜሪካ ደኅንነት አስጠነቀቃቸው።
    የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የግድያ ሙከራ ሊደረግባቸው እንደሚችል የአሜሪካ ደኅንነት አስጠነቀቃቸው።
    WWW.BBC.COM
    ትራምፕ በኢራን የግድያ ሙከራ ሊደረግባቸው እንደሚችል የአሜሪካ ደኅንነት እንዳስጠነቀቃቸው ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የግድያ ሙከራ ሊደረግባቸው እንደሚችል የአሜሪካ ደኅንነት አስጠነቀቃቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • ከአውሮፓውያኑ 1990 እስከ 2023 ባለው ጊዜ ማዮፒያ በሶስት እጥፍ መጨመሩን ቁጥሮች ያሳዩ ሲሆን ይህ የእይታ እክል ባለፉት 33 ዓመታት 36 በመቶ ጨምሯል። አጥኚዎቹ እንደሚሉት ይህ ቁጥር መጨመሩ በግልፅ መታየት የጀመረው ከኮቪድ ወረርሽኝ በኋላ ነው።
    ከአውሮፓውያኑ 1990 እስከ 2023 ባለው ጊዜ ማዮፒያ በሶስት እጥፍ መጨመሩን ቁጥሮች ያሳዩ ሲሆን ይህ የእይታ እክል ባለፉት 33 ዓመታት 36 በመቶ ጨምሯል። አጥኚዎቹ እንደሚሉት ይህ ቁጥር መጨመሩ በግልፅ መታየት የጀመረው ከኮቪድ ወረርሽኝ በኋላ ነው።
    WWW.BBC.COM
    በዓለማችን ከሶስት ሕፃናት አንዱ ‘አርቆ የማየት ችግር’ እንዳለባቸው አንድ ጥናት ጠቆመ - BBC News አማርኛ
    ከአውሮፓውያኑ 1990 እስከ 2023 ባለው ጊዜ ማዮፒያ በሶስት እጥፍ መጨመሩን ቁጥሮች ያሳዩ ሲሆን ይህ የእይታ እክል ባለፉት 33 ዓመታት 36 በመቶ ጨምሯል። አጥኚዎቹ እንደሚሉት ይህ ቁጥር መጨመሩ በግልፅ መታየት የጀመረው ከኮቪድ ወረርሽኝ በኋላ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ሴቶችን ለወሲብ ንግድ በማዘዋወር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የዋለው አሜሪካዊው ራፐር ዲዲ (ሻን ዲዲ ኮምብስ) የፍርድ ቤት ቀጠሮ እየተጠባበቀ ባለበት ወቅት 11ኛ ክስ ቀረበበት።
    ሴቶችን ለወሲብ ንግድ በማዘዋወር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የዋለው አሜሪካዊው ራፐር ዲዲ (ሻን ዲዲ ኮምብስ) የፍርድ ቤት ቀጠሮ እየተጠባበቀ ባለበት ወቅት 11ኛ ክስ ቀረበበት።
    WWW.BBC.COM
    እስር ላይ የሚገኘው አሜሪካዊው ራፐር ዲዲ 11ኛ ክስ ቀረበበት - BBC News አማርኛ
    ሴቶችን ለወሲብ ንግድ በማዘዋወር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የዋለው አሜሪካዊው ራፐር ዲዲ (ሻን ዲዲ ኮምብስ) የፍርድ ቤት ቀጠሮ እየተጠባበቀ ባለበት ወቅት 11ኛ ክስ ቀረበበት።
    0 Comments 0 Shares