• በዓለም ታዋቂ ከሆኑ የመረጃ መለዋወጫ መተግበሪያዎች አንዱ የሆነው ቴሌግራም አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ የደንበኞቹን መረጃዎች ለሕግ አካላት አሳልፎ ሊሰጥ ነው።
    በዓለም ታዋቂ ከሆኑ የመረጃ መለዋወጫ መተግበሪያዎች አንዱ የሆነው ቴሌግራም አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ የደንበኞቹን መረጃዎች ለሕግ አካላት አሳልፎ ሊሰጥ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ቴሌግራም ‘የተጠርጣሪ’ ደንበኞቹን አንዳንድ መረጃዎች ለሕግ አካላት አሳልፎ ሊሰጥ ነው - BBC News አማርኛ
    በዓለም ታዋቂ ከሆኑ የመረጃ መለዋወጫ መተግበሪያዎች አንዱ የሆነው ቴሌግራም አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ የደንበኞቹን መረጃዎች ለሕግ አካላት አሳልፎ ሊሰጥ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በሴኔጋል ለበርካታ ቀናት በባሕር ላይ ሲንሳፈፍ ነበር በተባለ አንድ ጀልባ ላይ የ30 ሰዎች አስክሬኖች መገኘታቸውን ወታደራዊ ባለሥልጣናት አስታወቁ።
    በሴኔጋል ለበርካታ ቀናት በባሕር ላይ ሲንሳፈፍ ነበር በተባለ አንድ ጀልባ ላይ የ30 ሰዎች አስክሬኖች መገኘታቸውን ወታደራዊ ባለሥልጣናት አስታወቁ።
    WWW.BBC.COM
    በባሕር ላይ ለቀናት ስትንሳፈፍ ነበረ በተባለች ጀልባ ላይ 30 አስክሬኖች ተገኙ - BBC News አማርኛ
    በሴኔጋል ለበርካታ ቀናት በባሕር ላይ ሲንሳፈፍ ነበር በተባለ አንድ ጀልባ ላይ የ30 ሰዎች አስክሬኖች መገኘታቸውን ወታደራዊ ባለሥልጣናት አስታወቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • በሁለት ወራት ውስጥ ሁለት ጊዜ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው የሚነገርላቸው ፕሬዝዳንታዊው ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ ከደጋፊዎቻቸው ሳይቅር የጥርጣሬ ድምጽ እየተሰማባቸው ነው። ብዙ ሰዎች ትራምፕ የተደረገባቸውን ‘የግድያ ሙከራ’ ደጋፊዎቻቸው እንዳቀናበሩት የሚገምቱት ለምንድነው?
    በሁለት ወራት ውስጥ ሁለት ጊዜ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው የሚነገርላቸው ፕሬዝዳንታዊው ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ ከደጋፊዎቻቸው ሳይቅር የጥርጣሬ ድምጽ እየተሰማባቸው ነው። ብዙ ሰዎች ትራምፕ የተደረገባቸውን ‘የግድያ ሙከራ’ ደጋፊዎቻቸው እንዳቀናበሩት የሚገምቱት ለምንድነው?
    WWW.BBC.COM
    በትራምፕ ላይ የተደረጉት የግድያ ሙከራዎች ሆን ተብሎ የተቀናበሩ ናቸው ብለው የሚጠረጥሩ ደጋፊዎቻቸው - BBC News አማርኛ
    በሁለት ወራት ውስጥ ሁለት ጊዜ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው የሚነገርላቸው ፕሬዝዳንታዊው ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ ከደጋፊዎቻቸው ሳይቅር የጥርጣሬ ድምጽ እየተሰማባቸው ነው። ብዙ ሰዎች ትራምፕ የተደረገባቸውን ‘የግድያ ሙከራ’ ደጋፊዎቻቸው እንዳቀናበሩት የሚገምቱት ለምንድነው?
    0 Comments 0 Shares
  • እስራኤል ዛሬ በሊባኖስ ላይ ባደረሰችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 100 ሰዎች መገደላቸውን የሊባኖስ የጤና ሚኒስትር አስታወቀ።
    እስራኤል ዛሬ በሊባኖስ ላይ ባደረሰችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 100 ሰዎች መገደላቸውን የሊባኖስ የጤና ሚኒስትር አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    በሊባኖስ ላይ እስራኤል በፈፀመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 100 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    እስራኤል ዛሬ በሊባኖስ ላይ ባደረሰችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 100 ሰዎች መገደላቸውን የሊባኖስ የጤና ሚኒስትር አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • ለእስራኤ እና ለአይሁዳውያን ደኅንነት አስፈላጊ የሆኑ ስለላዎችን እና እርምጃዎችን በዓለም ዙሪያ የሚወስደው ሞሳድ የአገሪቱን ደኅንነት በተመለከተ ከእስራኤል ወታደራዊ ተቋማት ባልተናነሰ ጉልህ ሚና አለው። ከአሜሪካው ሲአይኤ ቀጥሎ የምድራችን ኃያል የስለላ ተቋም መሆኑ የሚነገርለት ሞሳድ መቼ ተመሠረተ? አቅሙስ ምን ያህል ነው? በመላው ዓለም በተለይም በመካከለኛው ለምን የሚፈራ ተቋም ሆነ?
    ለእስራኤ እና ለአይሁዳውያን ደኅንነት አስፈላጊ የሆኑ ስለላዎችን እና እርምጃዎችን በዓለም ዙሪያ የሚወስደው ሞሳድ የአገሪቱን ደኅንነት በተመለከተ ከእስራኤል ወታደራዊ ተቋማት ባልተናነሰ ጉልህ ሚና አለው። ከአሜሪካው ሲአይኤ ቀጥሎ የምድራችን ኃያል የስለላ ተቋም መሆኑ የሚነገርለት ሞሳድ መቼ ተመሠረተ? አቅሙስ ምን ያህል ነው? በመላው ዓለም በተለይም በመካከለኛው ለምን የሚፈራ ተቋም ሆነ?
    WWW.BBC.COM
    ግለሰቦችን፣ ቡድኖችን፣ ተቋማትን እና አገራትን ዒላማ የሚያደርገው ሞሳድ ማን ነው? - BBC News አማርኛ
    ለእስራኤ እና ለአይሁዳውያን ደኅንነት አስፈላጊ የሆኑ ስለላዎችን እና እርምጃዎችን በዓለም ዙሪያ የሚወስደው ሞሳድ የአገሪቱን ደኅንነት በተመለከተ ከእስራኤል ወታደራዊ ተቋማት ባልተናነሰ ጉልህ ሚና አለው። ከአሜሪካው ሲአይኤ ቀጥሎ የምድራችን ኃያል የስለላ ተቋም መሆኑ የሚነገርለት ሞሳድ መቼ ተመሠረተ? አቅሙስ ምን ያህል ነው? በመላው ዓለም በተለይም በመካከለኛው ለምን የሚፈራ ተቋም ሆነ?
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዕጩዎች በርካታ ድምፅ ስላገኙ መንበረ-ሥልጣኑን ማግኘት ይችላሉ ማለት አይደለም። ሁለቱ ዕጩዎች የሚፎካከሩት በ50ዎቹ ግዛቶች የሚደረጉትን ምርጫዎች ለማሸነፍ ነው እና ግዛቶቹ ያሏቸውን የውክልና ድምፅንም ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል።
    የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዕጩዎች በርካታ ድምፅ ስላገኙ መንበረ-ሥልጣኑን ማግኘት ይችላሉ ማለት አይደለም። ሁለቱ ዕጩዎች የሚፎካከሩት በ50ዎቹ ግዛቶች የሚደረጉትን ምርጫዎች ለማሸነፍ ነው እና ግዛቶቹ ያሏቸውን የውክልና ድምፅንም ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካውያን መሪያቸውን የሚመርጡት እንዴት ነው? - አጭር ማብራሪያ - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዕጩዎች በርካታ ድምፅ ስላገኙ መንበረ-ሥልጣኑን ማግኘት ይችላሉ ማለት አይደለም። ሁለቱ ዕጩዎች የሚፎካከሩት በ50ዎቹ ግዛቶች የሚደረጉትን ምርጫዎች ለማሸነፍ ነው እና ግዛቶቹ ያሏቸውን የውክልና ድምፅንም ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • አርሰናል ሦስት ነጥቡን በእጁ አስገብቶታል ተብሎ ሲጠበቅ ነው ጆን ስቶንስ በ98ኛው ደቂቃ የአቻነቷን ጎል ያስቆጠረው። መድፈኞቹ በሁለተኛው አጋማሽ የነበራቸው የኳስ ቁጥጥር 12.5 በመቶ ብቻ ነበር።
    አርሰናል ሦስት ነጥቡን በእጁ አስገብቶታል ተብሎ ሲጠበቅ ነው ጆን ስቶንስ በ98ኛው ደቂቃ የአቻነቷን ጎል ያስቆጠረው። መድፈኞቹ በሁለተኛው አጋማሽ የነበራቸው የኳስ ቁጥጥር 12.5 በመቶ ብቻ ነበር።
    WWW.BBC.COM
    ‘አስቀያሚ አጨዋወት’ እና ‘ተአምር’ የታየበት የማንቸስተር ሲቲ እና የአርሰናል ጨዋታ ምን አስመለከተን? - BBC News አማርኛ
    አርሰናል ሦስት ነጥቡን በእጁ አስገብቶታል ተብሎ ሲጠበቅ ነው ጆን ስቶንስ በ98ኛው ደቂቃ የአቻነቷን ጎል ያስቆጠረው። መድፈኞቹ በሁለተኛው አጋማሽ የነበራቸው የኳስ ቁጥጥር 12.5 በመቶ ብቻ ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • የፖለቲካ ተንተኞች ይህ የትራምፕ አስተያየት ከጆ ባይደን ገለል ማለት ወዲህ የመጣ አዲስ አመል ነው ይላሉ። በተለይም ካመላ ሐሪስ ከፍተኛ ተቀናቃኛቸው እንደሆኑ በመረዳታቸው እንደሆነ ይገምታሉ።
    የፖለቲካ ተንተኞች ይህ የትራምፕ አስተያየት ከጆ ባይደን ገለል ማለት ወዲህ የመጣ አዲስ አመል ነው ይላሉ። በተለይም ካመላ ሐሪስ ከፍተኛ ተቀናቃኛቸው እንደሆኑ በመረዳታቸው እንደሆነ ይገምታሉ።
    WWW.BBC.COM
    ትራምፕ በመጪው ምርጫ ከተሸነፉ ዳግም ለፕሬዝዳንትነት እንደማይወዳደሩ ጠቆሙ - BBC News አማርኛ
    የፖለቲካ ተንተኞች ይህ የትራምፕ አስተያየት ከጆ ባይደን ገለል ማለት ወዲህ የመጣ አዲስ አመል ነው ይላሉ። በተለይም ካመላ ሐሪስ ከፍተኛ ተቀናቃኛቸው እንደሆኑ በመረዳታቸው እንደሆነ ይገምታሉ።
    0 Comments 0 Shares