• በኢራን የሚገኙ ሴቶች ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ያላቸው ተሳትፎ በመንግሥት ሹማምንት ይሰለላል። የስላለው ውጤት ታይቶ አንዳንዶች ወደ እስር ቤት ይላካሉ። ሌሎች ደግሞ ዛቻ ይደርስባቸዋል አልያም ይደበደባሉ። ይህ ኢራን የሚገኙ ሴቶች ለቢቢሲ የገለጹት ነው።
    በኢራን የሚገኙ ሴቶች ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ያላቸው ተሳትፎ በመንግሥት ሹማምንት ይሰለላል። የስላለው ውጤት ታይቶ አንዳንዶች ወደ እስር ቤት ይላካሉ። ሌሎች ደግሞ ዛቻ ይደርስባቸዋል አልያም ይደበደባሉ። ይህ ኢራን የሚገኙ ሴቶች ለቢቢሲ የገለጹት ነው።
    WWW.BBC.COM
    ኢራን፡ ‘በማኅበራዊ ሚዲያ በለጠፍኩት ፎቶ ምክንያት ተገረፍኩ’ - BBC News አማርኛ
    በኢራን የሚገኙ ሴቶች ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ያላቸው ተሳትፎ በመንግሥት ሹማምንት ይሰለላል። የስላለው ውጤት ታይቶ አንዳንዶች ወደ እስር ቤት ይላካሉ። ሌሎች ደግሞ ዛቻ ይደርስባቸዋል አልያም ይደበደባሉ። ይህ ኢራን የሚገኙ ሴቶች ለቢቢሲ የገለጹት ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በመላው ዓለም ተወዳጅ የሆነው የቡና ዋጋ ባለፉት ወራት ጭማሪ ታይቶበታል። በዋነኛ የቡና አምራች አገራት ውስጥ እያጋጠመ ያለው ምጣኔ ሀብታዊ እና የተፈጥሮ ሁኔታ መለዋወጥ ምክንያት በቀጣይ ዓመታትም የቡና ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር እንደሚችል እየተነገረ ነው። በቅርቡ በተካሄደ የባለልዩ ጣዕም ቡና ውድድር ዓለም አቀፍ ጨረታ የኢትዮጵያ አንድ ኪሎ ቡና ከ102 ሺህ ብር በላይ በመሸጥ አዲስ ክብረ ወሰን መመዝገቡ ይታወሳል።
    በመላው ዓለም ተወዳጅ የሆነው የቡና ዋጋ ባለፉት ወራት ጭማሪ ታይቶበታል። በዋነኛ የቡና አምራች አገራት ውስጥ እያጋጠመ ያለው ምጣኔ ሀብታዊ እና የተፈጥሮ ሁኔታ መለዋወጥ ምክንያት በቀጣይ ዓመታትም የቡና ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር እንደሚችል እየተነገረ ነው። በቅርቡ በተካሄደ የባለልዩ ጣዕም ቡና ውድድር ዓለም አቀፍ ጨረታ የኢትዮጵያ አንድ ኪሎ ቡና ከ102 ሺህ ብር በላይ በመሸጥ አዲስ ክብረ ወሰን መመዝገቡ ይታወሳል።
    WWW.BBC.COM
    በዓለም ገበያ እየጨመረ ያለው የቡና ዋጋ ምክንያት እና የወደፊቱ ስጋት - BBC News አማርኛ
    በመላው ዓለም ተወዳጅ የሆነው የቡና ዋጋ ባለፉት ወራት ጭማሪ ታይቶበታል። በዋነኛ የቡና አምራች አገራት ውስጥ እያጋጠመ ያለው ምጣኔ ሀብታዊ እና የተፈጥሮ ሁኔታ መለዋወጥ ምክንያት በቀጣይ ዓመታትም የቡና ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር እንደሚችል እየተነገረ ነው። በቅርቡ በተካሄደ የባለልዩ ጣዕም ቡና ውድድር ዓለም አቀፍ ጨረታ የኢትዮጵያ አንድ ኪሎ ቡና ከ102 ሺህ ብር በላይ በመሸጥ አዲስ ክብረ ወሰን መመዝገቡ ይታወሳል።
    0 Comments 0 Shares
  • እሑድ ዕለት ኤፍቢአይ ዌስት ፓልም ቢች በሚገኘው የትራምፕ የጎልፍ መጫወቻ ስፍራ የግድያ ሙከራ መኖሩን በመግለጹ፤ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለደኅንነታቸው ሲባል አስተማማኝ ጥበቃ ወደሚያገኙበት ቦታ እንዲዘዋወሩ ተደርገዋል። የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ራያን ሩዝ ስለተባለው ተጠርጣሪ ዝርዝር መረጃ እያወጡ ነው። ስለጥቃቱ እና ስለተጠርጣሪው እስካሁን ምን ይታወቃል?
    እሑድ ዕለት ኤፍቢአይ ዌስት ፓልም ቢች በሚገኘው የትራምፕ የጎልፍ መጫወቻ ስፍራ የግድያ ሙከራ መኖሩን በመግለጹ፤ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለደኅንነታቸው ሲባል አስተማማኝ ጥበቃ ወደሚያገኙበት ቦታ እንዲዘዋወሩ ተደርገዋል። የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ራያን ሩዝ ስለተባለው ተጠርጣሪ ዝርዝር መረጃ እያወጡ ነው። ስለጥቃቱ እና ስለተጠርጣሪው እስካሁን ምን ይታወቃል?
    WWW.BBC.COM
    ዶናልድ ትራምፕ ላይ ስለተቃጣው የግድያ ሙከራ እና ስለተጠርጣሪው እስካሁን የምናውቀው - BBC News አማርኛ
    እሑድ ዕለት ኤፍቢአይ ዌስት ፓልም ቢች በሚገኘው የትራምፕ የጎልፍ መጫወቻ ስፍራ የግድያ ሙከራ መኖሩን በመግለጹ፤ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለደኅንነታቸው ሲባል አስተማማኝ ጥበቃ ወደሚያገኙበት ቦታ እንዲዘዋወሩ ተደርገዋል። የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ራያን ሩዝ ስለተባለው ተጠርጣሪ ዝርዝር መረጃ እያወጡ ነው። ስለጥቃቱ እና ስለተጠርጣሪው እስካሁን ምን ይታወቃል?
    0 Comments 0 Shares
  • የጣሊያን ዐቃቤ ሕግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማቴዮ ሳልቪኒ ስደተኞችን ያሳፈረች መርከብ በአገራቸው የባሕር ጠረፍ ላይ እንዳትቆም በመከልከላቸው በስድስ ዓመት እስር እንዲቀጡ ጠየቀ። ሳልቪኒ በአውሮፓውያኑ 2019 ነው ስተደኞችን የያዘች መርከብ ወደ ጣሊያን ወደብ ተጠግታ እንድታራግፍ አልፈቀድም ያሉት።
    የጣሊያን ዐቃቤ ሕግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማቴዮ ሳልቪኒ ስደተኞችን ያሳፈረች መርከብ በአገራቸው የባሕር ጠረፍ ላይ እንዳትቆም በመከልከላቸው በስድስ ዓመት እስር እንዲቀጡ ጠየቀ። ሳልቪኒ በአውሮፓውያኑ 2019 ነው ስተደኞችን የያዘች መርከብ ወደ ጣሊያን ወደብ ተጠግታ እንድታራግፍ አልፈቀድም ያሉት።
    WWW.BBC.COM
    የጣሊያኑ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የስደተኞች መርከብ እንዲቆም ባለመፍቀዳቸው በእስር እንዲቀጡ ተጠየቀ - BBC News አማርኛ
    የጣሊያን ዐቃቤ ሕግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማቴዮ ሳልቪኒ ስደተኞችን ያሳፈረች መርከብ በአገራቸው የባሕር ጠረፍ ላይ እንዳትቆም በመከልከላቸው በስድስ ዓመት እስር እንዲቀጡ ጠየቀ። ሳልቪኒ በአውሮፓውያኑ 2019 ነው ስተደኞችን የያዘች መርከብ ወደ ጣሊያን ወደብ ተጠግታ እንድታራግፍ አልፈቀድም ያሉት።
    0 Comments 0 Shares
  • የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከተደረገባቸው የግድያ ሙከራ አምልጠው “ደኅንነቱ የተጠበቀ” ቦታ እንደሚገኙ የአሜሪካ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ትራምፕ ፍሎሪዳ በሚገኘው የጎልፍ መጫወቻ ሜዳ ላይ ሳሉ ነው የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው።“ተጠርጣሪ የተባለ” ግለሰብ በቁጥጥር ሥር እንደዋለም ባለሥልጣናቱ ገልፀዋል።
    የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከተደረገባቸው የግድያ ሙከራ አምልጠው “ደኅንነቱ የተጠበቀ” ቦታ እንደሚገኙ የአሜሪካ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ትራምፕ ፍሎሪዳ በሚገኘው የጎልፍ መጫወቻ ሜዳ ላይ ሳሉ ነው የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው።“ተጠርጣሪ የተባለ” ግለሰብ በቁጥጥር ሥር እንደዋለም ባለሥልጣናቱ ገልፀዋል።
    WWW.BBC.COM
    “በፍፁም እጄን አልሰጥም” - የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ድጋሚ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው - BBC News አማርኛ
    የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከተደረገባቸው የግድያ ሙከራ አምልጠው “ደኅንነቱ የተጠበቀ” ቦታ እንደሚገኙ የአሜሪካ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ትራምፕ ፍሎሪዳ በሚገኘው የጎልፍ መጫወቻ ሜዳ ላይ ሳሉ ነው የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው።“ተጠርጣሪ የተባለ” ግለሰብ በቁጥጥር ሥር እንደዋለም ባለሥልጣናቱ ገልፀዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • 115 ክሶች የቀረቡበት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊጉ ማንቸስተር ሲቲ በገለልተኛ ችሎት ፊት የሚቀርብበት ቀን ደርሷል። ከሳሹ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ አስተዳዳሪ እና ማንቸስተር ሲቲ አድራሻው ባልተጠቀሰ ቦታ ፊት ለፊት ቀርበው ይሟገታሉ። ለመሆኑ ማን ሊያሸንፍ ይችላል?
    115 ክሶች የቀረቡበት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊጉ ማንቸስተር ሲቲ በገለልተኛ ችሎት ፊት የሚቀርብበት ቀን ደርሷል። ከሳሹ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ አስተዳዳሪ እና ማንቸስተር ሲቲ አድራሻው ባልተጠቀሰ ቦታ ፊት ለፊት ቀርበው ይሟገታሉ። ለመሆኑ ማን ሊያሸንፍ ይችላል?
    WWW.BBC.COM
    የማንችስተር ሲቲ ክስ መታየት ጀምሯል፤ ለመሆኑ ክለቡ የቀረበበት ክስ ምንድን ነው? - BBC News አማርኛ
    115 ክሶች የቀረቡበት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊጉ ማንቸስተር ሲቲ በገለልተኛ ችሎት ፊት የሚቀርብበት ቀን ደርሷል። ከሳሹ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ አስተዳዳሪ እና ማንቸስተር ሲቲ አድራሻው ባልተጠቀሰ ቦታ ፊት ለፊት ቀርበው ይሟገታሉ። ለመሆኑ ማን ሊያሸንፍ ይችላል?
    0 Comments 0 Shares
  • እሑድ የተካሄደው የሰሜን ለንድ ደርቢ መድፈኞቹ ድል ሲቀዳጁበት ተቃናቃኛቸው ቶተንሀሞች ደግሞ ደካማ ጎናቸው የተጋለጠበት ሆኗል።
    እሑድ የተካሄደው የሰሜን ለንድ ደርቢ መድፈኞቹ ድል ሲቀዳጁበት ተቃናቃኛቸው ቶተንሀሞች ደግሞ ደካማ ጎናቸው የተጋለጠበት ሆኗል።
    WWW.BBC.COM
    በሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናል ታላቅ ድል አሳካ - BBC News አማርኛ
    እሑድ የተካሄደው የሰሜን ለንድ ደርቢ መድፈኞቹ ድል ሲቀዳጁበት ተቃናቃኛቸው ቶተንሀሞች ደግሞ ደካማ ጎናቸው የተጋለጠበት ሆኗል።
    0 Comments 0 Shares
  • Kasha Swag - Gize | ጊዜ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Kasha Swag - Gize | ጊዜ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares