Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • BBC shared a link
    2024-09-14 11:30:01 -
    የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ፕሬዚደንት ከሥልጣን ለማስወገድ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በመፈፀም ሦስት አሜሪካውያን፣ እንግሊዛዊ፣ ቤልጂየማዊ እና ካናዳዊን ጨምሮ 37 ግለሰቦች የሞት ፍርድ ተበየነባቸው።

    WWW.BBC.COM
    በኮንጎው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የአሜሪካ እና የእንግሊዝ ዜጎችን ጨምሮ 37 ግለሰቦች ሞት ተፈረደባቸው - BBC News አማርኛ
    የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ፕሬዚደንት ከሥልጣን ለማስወገድ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በመፈፀም ሦስት አሜሪካውያን፣ እንግሊዛዊ፣ ቤልጂየማዊ እና ካናዳዊን ጨምሮ 37 ግለሰቦች የሞት ፍርድ ተበየነባቸው።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-14 11:30:01 -
    የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አርቲ የተሰኘው የሩስያ መገናኛብዙኃን በዓለም አቀፍ "ምስጢራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ይሳተፋል" ሲሉ ይከስሱታል።
    የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አርቲ የተሰኘው የሩስያ መገናኛብዙኃን በዓለም አቀፍ "ምስጢራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ይሳተፋል" ሲሉ ይከስሱታል።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ በሩስያ መገናኛ ብዙኃን ላይ አዲስ ማዕቀብ ጣለች - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አርቲ የተሰኘው የሩስያ መገናኛብዙኃን በዓለም አቀፍ "ምስጢራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ይሳተፋል" ሲሉ ይከስሱታል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-14 11:30:01 -
    ለዓመታት እናቶች ‘የእናት ጡት ወተትን የሚተካ የለም’ ሲባል ይሰማሉ። ይህ የሚባለው ጡት ማጥባትን ለማበረታታት ነው። ሆኖም ግን ይህንን ለማድረግ የሚቸገሩ እናቶች ላይ ጫናም ያሳድራል። አንዳንድ እናቶች ጡት ማጥባት ቢፈልጉም በተለያየ ምክንያት ካሰቡት ጊዜ ቀድመው ለማቋረጥ ይገደዳሉ። ይህም ሐዘን ውስጥ ይከታቸዋል። ስሜቱ ጡት ማጥባት ያለመቻል ሐዘን ይባላል።

    እናቶች የሚገጥማቸው ጡት ማጥባት ያለመቻል ሐዘን ምንድን ነው? - BBC News አማርኛ
    ለዓመታት እናቶች ‘የእናት ጡት ወተትን የሚተካ የለም’ ሲባል ይሰማሉ። ይህ የሚባለው ጡት ማጥባትን ለማበረታታት ነው። ሆኖም ግን ይህንን ለማድረግ የሚቸገሩ እናቶች ላይ ጫናም ያሳድራል። አንዳንድ እናቶች ጡት ማጥባት ቢፈልጉም በተለያየ ምክንያት ካሰቡት ጊዜ ቀድመው ለማቋረጥ ይገደዳሉ። ይህም ሐዘን ውስጥ ይከታቸዋል። ስሜቱ ጡት ማጥባት ያለመቻል ሐዘን ይባላል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-14 11:30:01 -
    የሰው ልጅ የመጀመሪያውን የሞባይል ስልክ ጥሪ ካደረገ 50 ዓመታት በኋላ በኪሳችን የምንይዘው ቴክኖሎጂ የመሬት መንቀጥቀጥን ለመለየት እየረዳ ይገኛል።
    የሰው ልጅ የመጀመሪያውን የሞባይል ስልክ ጥሪ ካደረገ 50 ዓመታት በኋላ በኪሳችን የምንይዘው ቴክኖሎጂ የመሬት መንቀጥቀጥን ለመለየት እየረዳ ይገኛል።
    WWW.BBC.COM
    የሞባይል ስልካችን የመሬት መንቀጥቀጥን ለመለየት እና ማስጠንቀቂያ ለማግኘት እንደሚያስችል ያውቃሉ? - BBC News አማርኛ
    የሰው ልጅ የመጀመሪያውን የሞባይል ስልክ ጥሪ ካደረገ 50 ዓመታት በኋላ በኪሳችን የምንይዘው ቴክኖሎጂ የመሬት መንቀጥቀጥን ለመለየት እየረዳ ይገኛል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-14 11:30:01 -
    የቢቢሲ ስፖርቱ ተንታኙ ክሪስ ሱተን በሰሜን ለንደን ደርቢ ባለሜዳው ቶተንሀም ሆትስፐርስ ድል ሊቀናው እንደሚችል ገምቷል። ሱተን የተቀሩትን የሊጉን አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምትንም እንዲህ አስቀምጧል።

    ቶተንሀም ከአርሰናል ማን ያሸንፋል? የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምት - BBC News አማርኛ
    የቢቢሲ ስፖርቱ ተንታኙ ክሪስ ሱተን በሰሜን ለንደን ደርቢ ባለሜዳው ቶተንሀም ሆትስፐርስ ድል ሊቀናው እንደሚችል ገምቷል። ሱተን የተቀሩትን የሊጉን አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምትንም እንዲህ አስቀምጧል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-14 11:30:01 -
    ክርስትያኖ ሮናልዶ በተለያዩ ማሕበራዊ ሚዲያዎች ያሉት ተከታዮች ቁጥር 1 ቢሊዮን ደረሰ።
    ክርስትያኖ ሮናልዶ በተለያዩ ማሕበራዊ ሚዲያዎች ያሉት ተከታዮች ቁጥር 1 ቢሊዮን ደረሰ።
    WWW.BBC.COM
    ክርስትያኖ ሮናልዶ የማሕበራዊ ሚዲያ ተከታዮቹ ቁጥር 1 ቢሊዮን ደረሰ - BBC News አማርኛ
    ክርስትያኖ ሮናልዶ በተለያዩ ማሕበራዊ ሚዲያዎች ያሉት ተከታዮች ቁጥር 1 ቢሊዮን ደረሰ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-14 11:30:01 -
    ቻይና ከአውሮፓውያኑ 1950ዎቹ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የጡረታ መውጫ እድሜን ቀስ በቀስ ልትጨምር እንደሆነ ተገለጸ።
    ቻይና ከአውሮፓውያኑ 1950ዎቹ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የጡረታ መውጫ እድሜን ቀስ በቀስ ልትጨምር እንደሆነ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    ቻይና ከ1950ዎቹ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የጡረታ እድሜን ከፍ አደረገ ች - BBC News አማርኛ
    ቻይና ከአውሮፓውያኑ 1950ዎቹ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የጡረታ መውጫ እድሜን ቀስ በቀስ ልትጨምር እንደሆነ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-14 11:30:01 -
    የሰሜን ኮሪያን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ “ለማሳደግ” ቃል የገቡት መሪው ኮም ጆንግ ኡን ማበልፀጊያውን ሲጎበኙ የሚያሳይ ፎቶግራፍ ይፋ ተደረገ።
    የሰሜን ኮሪያን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ “ለማሳደግ” ቃል የገቡት መሪው ኮም ጆንግ ኡን ማበልፀጊያውን ሲጎበኙ የሚያሳይ ፎቶግራፍ ይፋ ተደረገ።
    WWW.BBC.COM
    የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለመጀመሪያ ጊዜ በዩራኒየም ማበልፀጊያ ውስጥ ታዩ - BBC News አማርኛ
    የሰሜን ኮሪያን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ “ለማሳደግ” ቃል የገቡት መሪው ኮም ጆንግ ኡን ማበልፀጊያውን ሲጎበኙ የሚያሳይ ፎቶግራፍ ይፋ ተደረገ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (287313-287320 of 309311)
  • «
  • Prev
  • 35913
  • 35914
  • 35915
  • 35916
  • 35917
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory