• ተወዳጇ ፍፁም የሺጥላ ዳግም መጥታለች | ልዩ የበዓል ፕሮግራም ከአሜሪካ @ArtsTvWorld
    ተወዳጇ ፍፁም የሺጥላ ዳግም መጥታለች | ልዩ የበዓል ፕሮግራም ከአሜሪካ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • በአእዋፋት ዓለም አዝናኝ ቆይታ @ArtsTvWorld
    በአእዋፋት ዓለም አዝናኝ ቆይታ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በቶሮንቶ 2017 | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በቶሮንቶ 2017 | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ተወዳጁ ጦቢያ | በአዲስ ዓመት አዲስ ፕሮግራም ከካናዳ @ArtsTvWorld
    ተወዳጁ ጦቢያ | በአዲስ ዓመት አዲስ ፕሮግራም ከካናዳ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሲያደርጉ የቆዩት አምባሳደር ማይክ ሐመር በህወሓት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቅርበዋል።
    ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ማይክ ሐመር በትናንትናው ዕለት በአሜሪካ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ሌሎች አገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮችንም አንስተዋል።
    በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሲያደርጉ የቆዩት አምባሳደር ማይክ ሐመር በህወሓት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቅርበዋል። ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ማይክ ሐመር በትናንትናው ዕለት በአሜሪካ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ሌሎች አገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮችንም አንስተዋል።
    WWW.BBC.COM
    የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛው በህወሓት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቀረቡ - BBC News አማርኛ
    በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሲያደርጉ የቆዩት አምባሳደር ማይክ ሐመር በህወሓት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቅርበዋል። ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ማይክ ሐመር በትናንትናው ዕለት በአሜሪካ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ሌሎች አገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮችንም አንስተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • አዳጊዎች ናቸው፤ የተገፈፈ የፍየል ቆዳ ያለፋሉ። ይደጉሳሉ። ይጠርዛሉ። ካራ፣ ጉጠት፣ መጥረቢያ. . . ተጠቅመው ቆዳ ያለሰልሳሉ። ቀጨም ተጠቅመው ብራና ይወጥራሉ። ይህን ሁሉ የሚሠሩቱ ርቆ ከሚገኝ መንደር ያሉ ቆሎ ተማሪዎች አይደሉም፤ ዘመናይ ከተሜዎች እንጂ። አንዳንዶቹ የቦሌ እና የካዛንቺስ ልጆች፤ አንዳንዶቹ የሳር ቤት እና የሲኤምሲ ተወላጆች ናቸው። ደግሞ ይህ ሁሉ የሚሆነው ደግሞ መሀል ፒያሳ ላይ ነው።
    አዳጊዎች ናቸው፤ የተገፈፈ የፍየል ቆዳ ያለፋሉ። ይደጉሳሉ። ይጠርዛሉ። ካራ፣ ጉጠት፣ መጥረቢያ. . . ተጠቅመው ቆዳ ያለሰልሳሉ። ቀጨም ተጠቅመው ብራና ይወጥራሉ። ይህን ሁሉ የሚሠሩቱ ርቆ ከሚገኝ መንደር ያሉ ቆሎ ተማሪዎች አይደሉም፤ ዘመናይ ከተሜዎች እንጂ። አንዳንዶቹ የቦሌ እና የካዛንቺስ ልጆች፤ አንዳንዶቹ የሳር ቤት እና የሲኤምሲ ተወላጆች ናቸው። ደግሞ ይህ ሁሉ የሚሆነው ደግሞ መሀል ፒያሳ ላይ ነው።
    WWW.BBC.COM
    በቲክቶክ ዘመን ቆዳ አልፍተው፣ ብራና ወጥረው፣ ቀለም በጥብጠው ግዕዝ የሚማሩት የአዲስ አበባ ሕጻናት - BBC News አማርኛ
    አዳጊዎች ናቸው፤ የተገፈፈ የፍየል ቆዳ ያለፋሉ። ይደጉሳሉ። ይጠርዛሉ። ካራ፣ ጉጠት፣ መጥረቢያ. . . ተጠቅመው ቆዳ ያለሰልሳሉ። ቀጨም ተጠቅመው ብራና ይወጥራሉ። ይህን ሁሉ የሚሠሩቱ ርቆ ከሚገኝ መንደር ያሉ ቆሎ ተማሪዎች አይደሉም፤ ዘመናይ ከተሜዎች እንጂ። አንዳንዶቹ የቦሌ እና የካዛንቺስ ልጆች፤ አንዳንዶቹ የሳር ቤት እና የሲኤምሲ ተወላጆች ናቸው። ደግሞ ይህ ሁሉ የሚሆነው ደግሞ መሀል ፒያሳ ላይ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የኬንያ እና የጀርመን መንግሥት ባደረጉት የሥራ ስምምነት መሰረት በከፊል እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የሰለጠኑ 250 ሺህ ኬንያውያን ሠራተኞች ወደ ጀርመን እንዲሻገሩ ከስምምነት ላይ ተደርሷል።
    ኬንያውያን ሠራተኞችን በአውሮፓ ትልቁ ኢኮኖሚ ባለቤት በሆነችው ጀርመን ለመቅጠር በሚል አገሪቱ ያላትን የስደተኞች ሕግ ለማላላት ተስማማታለች።

    የኬንያ እና የጀርመን መንግሥት ባደረጉት የሥራ ስምምነት መሰረት በከፊል እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የሰለጠኑ 250 ሺህ ኬንያውያን ሠራተኞች ወደ ጀርመን እንዲሻገሩ ከስምምነት ላይ ተደርሷል። ኬንያውያን ሠራተኞችን በአውሮፓ ትልቁ ኢኮኖሚ ባለቤት በሆነችው ጀርመን ለመቅጠር በሚል አገሪቱ ያላትን የስደተኞች ሕግ ለማላላት ተስማማታለች።
    WWW.BBC.COM
    ጀርመን 250 ሺህ ኬንያውያን ሠራተኞችን ልትቀጥር ነው - BBC News አማርኛ
    የኬንያ እና የጀርመን መንግሥት ባደረጉት የሥራ ስምምነት መሰረት በከፊል እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የሰለጠኑ 250 ሺህ ኬንያውያን ሠራተኞች ወደ ጀርመን እንዲሻገሩ ከስምምነት ላይ ተደርሷል። ኬንያውያን ሠራተኞችን በአውሮፓ ትልቁ ኢኮኖሚ ባለቤት በሆነችው ጀርመን ለመቅጠር በሚል አገሪቱ ያላትን የስደተኞች ሕግ ለማላላት ተስማማታለች።
    0 Comments 0 Shares
  • የካቶሊኩ ጳጳስ ፍራንሲስ ሁለቱም ለአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩ ሆነው የቀረቡት “ከሕይወት በተቃራኒ የቆሙ” መሆናቸውን ገልጸው፣መራጮች ድምጻቸውን በሕዳር ወር ሲሰጡ “የተሻለውን ክፉ” እንዲመርጡ ጥሪ አቀረቡ።
    የካቶሊኩ ጳጳስ ፍራንሲስ ሁለቱም ለአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩ ሆነው የቀረቡት “ከሕይወት በተቃራኒ የቆሙ” መሆናቸውን ገልጸው፣መራጮች ድምጻቸውን በሕዳር ወር ሲሰጡ “የተሻለውን ክፉ” እንዲመርጡ ጥሪ አቀረቡ።
    WWW.BBC.COM
    የካቶሊኩ ጳጳስ አሜሪካውያን ከትራምፕ እና ካማላ “የተሻለውን ክፉ” እንዲመርጡ ጠየቁ - BBC News አማርኛ
    የካቶሊኩ ጳጳስ ፍራንሲስ ሁለቱም ለአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩ ሆነው የቀረቡት “ከሕይወት በተቃራኒ የቆሙ” መሆናቸውን ገልጸው፣መራጮች ድምጻቸውን በሕዳር ወር ሲሰጡ “የተሻለውን ክፉ” እንዲመርጡ ጥሪ አቀረቡ።
    0 Comments 0 Shares