• የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ሹመቶችን መስጠቱ ተገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እንዳስታወቀው፥ ሹመቶች የተሰጡት የክልሉ የማስፈፀም አቅም ከፍ ለማድረግ ነው። በተጨማሪም የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመቅረፍ እንዲሁም የክልሉ መንግስት ለፌደራል መንግስት የሚያደርገውን አስተዋፅኦ ከፍ ለማድረግ መሆኑንም ቢሮው አስታውቋል። በዚህም መሰረት፦ ወይዘሮ ጠይባ ሀሰን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ግርማ አመንቴ የኦሮሚያ ክልል [...]
    የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ሹመቶችን መስጠቱ ተገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እንዳስታወቀው፥ ሹመቶች የተሰጡት የክልሉ የማስፈፀም አቅም ከፍ ለማድረግ ነው። በተጨማሪም የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመቅረፍ እንዲሁም የክልሉ መንግስት ለፌደራል መንግስት የሚያደርገውን አስተዋፅኦ ከፍ ለማድረግ መሆኑንም ቢሮው አስታውቋል። በዚህም መሰረት፦ ወይዘሮ ጠይባ ሀሰን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ግርማ አመንቴ የኦሮሚያ ክልል [...]
    KALITIPRESS.COM
    የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ፣ አምስቱ ሴቶች ናቸው
    የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ሹመቶችን መስጠቱ ተገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እንዳስታወቀው፥ ሹመቶች የተሰጡት የክልሉ የማስፈፀም አቅም ከፍ ለማድረግ ነው። በተጨማሪም የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመቅረፍ እንዲሁም የክልሉ መንግስት ለፌደራል መንግስት የሚያደርገውን አስተዋፅኦ ከፍ ለማድረግ መሆኑንም ቢሮው አስታውቋል። በዚህም መሰረት፦ ወይዘሮ ጠይባ ሀሰን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር
    0 Comments 0 Shares
  • -የአገራችን የጀርባ አጥንት የሆነውን የግብርና ዘርፍ የሚደግፉት ባለሙያዎች… ‹‹እኛ የምንመራው ሴክተር ለአገራችን ኢኮኖሚ ማደግ ግንባር ቀደም ነውና… ደሞዛችን ወይም ውሎ-አበላችን ካልተጨመረ ማዳበሪያ ማሰራጨታችንን እናቆማለን›› በማለት አምጸው አያውቁም፡፡ ይልቅስ የራሳቸውን ምግብ ዋስትና ሳያረጋግጡ በልቶ የሚያድር አርሶ አደር ለመፍጠር… አጁዛው ‹ጁነዲን ሳዶ› ተምኖላቸው በሄደው ለአልጋ ቀርቶ ለምግብ በማይበቃ አበል በጠራራና በጸሐይ ይሰቃያሉ፡፡ -የገቢዎች ባለስልጣን ሰራተኞች ‹‹የአገሪቱ ዓመታዊ [...]
    -የአገራችን የጀርባ አጥንት የሆነውን የግብርና ዘርፍ የሚደግፉት ባለሙያዎች… ‹‹እኛ የምንመራው ሴክተር ለአገራችን ኢኮኖሚ ማደግ ግንባር ቀደም ነውና… ደሞዛችን ወይም ውሎ-አበላችን ካልተጨመረ ማዳበሪያ ማሰራጨታችንን እናቆማለን›› በማለት አምጸው አያውቁም፡፡ ይልቅስ የራሳቸውን ምግብ ዋስትና ሳያረጋግጡ በልቶ የሚያድር አርሶ አደር ለመፍጠር… አጁዛው ‹ጁነዲን ሳዶ› ተምኖላቸው በሄደው ለአልጋ ቀርቶ ለምግብ በማይበቃ አበል በጠራራና በጸሐይ ይሰቃያሉ፡፡ -የገቢዎች ባለስልጣን ሰራተኞች ‹‹የአገሪቱ ዓመታዊ [...]
    KALITIPRESS.COM
    “የአየር-መንገዳችን ላባዎች አመጽ…….” (አሳዬ ደርቤ ~ የቃሊቲ ፕሬስ ጸሀፊ)
    -የአገራችን የጀርባ አጥንት የሆነውን የግብርና ዘርፍ የሚደግፉት ባለሙያዎች… ‹‹እኛ የምንመራው ሴክተር ለአገራችን ኢኮኖሚ ማደግ ግንባር ቀደም ነውና… ደሞዛችን ወይም ውሎ-አበላችን ካልተጨመረ ማዳበሪያ ማሰራጨታችንን እናቆማለን›› በማለት አምጸው አያውቁም፡፡ ይልቅስ የራሳቸውን ምግብ ዋስትና ሳያረጋግጡ በልቶ የሚያድር አርሶ አደር ለመፍጠር… አጁዛው ‹ጁነዲን ሳዶ› ተምኖላቸው በሄደው ለአልጋ ቀርቶ ለምግብ በማይበቃ አበል በጠራራና በጸሐይ ይሰቃያሉ፡፡ -የገቢዎች ባለስ
    0 Comments 0 Shares
  • የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያደርገው መደበኛ ስብሰባ አዲስ የምክር ቤቱን አፈጉባኤ ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሚያቀርቧቸውን እጩ የካቢኒ አባላት ሹመትን ተቀብሎ ያፀድቃል ተብሎም ነው የሚጠባቀው። በተጨማሪም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን አደረጃጀት ስልጣንና ተግባር እንደገና ለማሻሻል የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅንም ተመልክቶ ያፀድቃል ተብሎም [...]
    የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያደርገው መደበኛ ስብሰባ አዲስ የምክር ቤቱን አፈጉባኤ ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሚያቀርቧቸውን እጩ የካቢኒ አባላት ሹመትን ተቀብሎ ያፀድቃል ተብሎም ነው የሚጠባቀው። በተጨማሪም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን አደረጃጀት ስልጣንና ተግባር እንደገና ለማሻሻል የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅንም ተመልክቶ ያፀድቃል ተብሎም [...]
    KALITIPRESS.COM
    ሰበር ዜና - ምክር ቤቱ ነገ አዲስ አፈጉባኤ ይመርጣል፤ የካቢኒ አባላት ሹመትንም ያፀድቃል
    የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያደርገው መደበኛ ስብሰባ አዲስ የምክር ቤቱን አፈጉባኤ ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሚያቀርቧቸውን እጩ የካቢኒ አባላት ሹመትን ተቀብሎ ያፀድቃል ተብሎም ነው የሚጠባቀው። በተጨማሪም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን አደረጃጀት ስልጣንና ተግባር እንደገና ለማሻሻል የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅንም ተ
    0 Comments 0 Shares
  • 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምፃዊ ታምራት ደስታ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ድምፃዊ ታምራት በድንገተኛ አደጋ ህይዎቱ ማለፉ ታውቋል። ታምራት ደስታ አንለያይም፣ ሃኪሜ ነሽ፣ ከዛ ሰፈር፣ ካንች አይበልጥ፣ ሊጀማምረኝ ነው እና ሌሎችም ስራዎቹ በሙዚቃ አድማጮች ዘንድ ተወዳጆች ናቸው። ድምፃዊ ታምራት ደስታ ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ነበር።
    2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምፃዊ ታምራት ደስታ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ድምፃዊ ታምራት በድንገተኛ አደጋ ህይዎቱ ማለፉ ታውቋል። ታምራት ደስታ አንለያይም፣ ሃኪሜ ነሽ፣ ከዛ ሰፈር፣ ካንች አይበልጥ፣ ሊጀማምረኝ ነው እና ሌሎችም ስራዎቹ በሙዚቃ አድማጮች ዘንድ ተወዳጆች ናቸው። ድምፃዊ ታምራት ደስታ ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ነበር።
    KALITIPRESS.COM
    ድምፃዊ ታምራት ደስታ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
    2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምፃዊ ታምራት ደስታ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ድምፃዊ ታምራት በድንገተኛ አደጋ ህይዎቱ ማለፉ ታውቋል። ታምራት ደስታ አንለያይም፣ ሃኪሜ ነሽ፣ ከዛ ሰፈር፣ ካንች አይበልጥ፣ ሊጀማምረኝ ነው እና ሌሎችም ስራዎቹ በሙዚቃ አድማጮች ዘንድ ተወዳጆች ናቸው። ድምፃዊ ታምራት ደስታ ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያደርገው መደበኛ ስብሰባ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን አዲስ ካቢኔ ሹመት ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። በነገው ስበሰባም የምክርቤቱ አፈጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ተነስተው አዲስ ሰው ይመረጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ቃሊቲ ፕሬስ ያገኘው መረጃ ይጠቁማል።
    የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያደርገው መደበኛ ስብሰባ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን አዲስ ካቢኔ ሹመት ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። በነገው ስበሰባም የምክርቤቱ አፈጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ተነስተው አዲስ ሰው ይመረጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ቃሊቲ ፕሬስ ያገኘው መረጃ ይጠቁማል።
    KALITIPRESS.COM
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ነገ የካቢኔ ሹመትን ለምክር ቤቱ ያቀርባሉ
    የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያደርገው መደበኛ ስብሰባ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን አዲስ ካቢኔ ሹመት ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። በነገው ስበሰባም የምክርቤቱ አፈጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ተነስተው አዲስ ሰው ይመረጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ቃሊቲ ፕሬስ ያገኘው መረጃ ይጠቁማል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰበር ዜና- የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም የኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ በነገው እለት ለፓርላማ ቀርቦ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አዲስ ካቢኔ ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት አዳዲስ ሹማምንት መካከል አቶ መለስ አለም ዶክተር ነገሪ ሌንጮን በመተካት የመንግስት ኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር በመሆን ይሾማሉ ተብሏል። የኢህአዴግ ጸሀፊ የሆኑት ሽፈራው ሽጉጤም እዚሁ የሹመት ዝርዝር [...]
    ሰበር ዜና- የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም የኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ በነገው እለት ለፓርላማ ቀርቦ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አዲስ ካቢኔ ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት አዳዲስ ሹማምንት መካከል አቶ መለስ አለም ዶክተር ነገሪ ሌንጮን በመተካት የመንግስት ኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር በመሆን ይሾማሉ ተብሏል። የኢህአዴግ ጸሀፊ የሆኑት ሽፈራው ሽጉጤም እዚሁ የሹመት ዝርዝር [...]
    KALITIPRESS.COM
    ሰበር ዜና- የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም የኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
    ሰበር ዜና- የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም የኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ በነገው እለት ለፓርላማ ቀርቦ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አዲስ ካቢኔ ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት አዳዲስ ሹማምንት መካከል አቶ መለስ አለም ዶክተር ነገሪ ሌንጮን በመተካት የመንግስት ኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር በመሆን ይሾማሉ ተብሏል። የኢህአዴግ ጸሀፊ የሆኑት ሽፈራው ሽጉጤም እዚሁ የሹመት ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ሲሆን የግብርና ሚኒስ
    0 Comments 0 Shares
  • **************** አሳዛኝ ዜና *****************
    ድምፃዊ ታምራት ደስታ ዛሬ በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ተነገረ፡፡

    ድምፃዊው ህመም ተሰምቶት መኪና እየነዳ ወደ ስላሴ ክሊኒክ ሲሄድ ድንገት ራሱን መሳቱንና በኋላም በአምቡላንስ ወደ ምኒልክ ሆስፒታል ተወስዶ ህይወቱ ማለፉ መረጋገጡን ሸገር ዘግቧል፡፡

    ድምፃዊ ታምራት ደስታ ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ነበር፡፡

    ምንጭ: ሸገር
    **************** አሳዛኝ ዜና ***************** ድምፃዊ ታምራት ደስታ ዛሬ በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ተነገረ፡፡ ድምፃዊው ህመም ተሰምቶት መኪና እየነዳ ወደ ስላሴ ክሊኒክ ሲሄድ ድንገት ራሱን መሳቱንና በኋላም በአምቡላንስ ወደ ምኒልክ ሆስፒታል ተወስዶ ህይወቱ ማለፉ መረጋገጡን ሸገር ዘግቧል፡፡ ድምፃዊ ታምራት ደስታ ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ነበር፡፡ ምንጭ: ሸገር
    Like
    1
    2 Comments 0 Shares
  • ht
    ht
    0 Comments 0 Shares