• (ቶፊቅ ኑሩ) “አርብቶ አደሩ” የቴሌቭዥን ጣቢያ EBS እጅግ ተወዳጅ፣አነጋጋሪና የዘመኑ ምርጥ ከሆነው “ከመጋረጃ ጀርባ”ቴአትር ላይ ለወሬ በማይመች መልኩ ከተኮናተራቸው “አሙቁልኝ አርቲስቶቹ”ጋር በማበር በአደባባይ፤በሚሊዮኖች ፊት አሳፋሪ ዘረፋ መፈፀሙ ይታወቃል። ይህን በተመለከተ ፕሮግራሙ ከመተላለፉ በፊት ማስታወቂያውን ተመልክታችሁ ለጠቆማችሁን፣ እየተላለፈ ሳለና አየር ላይ ከዋለ በኃላ ሀዘናችሁን፣ ተቆርቋሪነታችሁንና ኡኡታችሁን ለገለፃችሁልን የጥበብ ቤተሰቦች፣ጋዜጠኞች፣ እውነተኛ አርቲስቶቻችንና ወዳጆቻችን ምስጋናችን ይኸው! በሀሳብ ድርቀትና [...]
    (ቶፊቅ ኑሩ) “አርብቶ አደሩ” የቴሌቭዥን ጣቢያ EBS እጅግ ተወዳጅ፣አነጋጋሪና የዘመኑ ምርጥ ከሆነው “ከመጋረጃ ጀርባ”ቴአትር ላይ ለወሬ በማይመች መልኩ ከተኮናተራቸው “አሙቁልኝ አርቲስቶቹ”ጋር በማበር በአደባባይ፤በሚሊዮኖች ፊት አሳፋሪ ዘረፋ መፈፀሙ ይታወቃል። ይህን በተመለከተ ፕሮግራሙ ከመተላለፉ በፊት ማስታወቂያውን ተመልክታችሁ ለጠቆማችሁን፣ እየተላለፈ ሳለና አየር ላይ ከዋለ በኃላ ሀዘናችሁን፣ ተቆርቋሪነታችሁንና ኡኡታችሁን ለገለፃችሁልን የጥበብ ቤተሰቦች፣ጋዜጠኞች፣ እውነተኛ አርቲስቶቻችንና ወዳጆቻችን ምስጋናችን ይኸው! በሀሳብ ድርቀትና [...]
    KALITIPRESS.COM
    “ዮ”ን ፍለጋ በኢቢኤስ የቀረበው ዝግጂት “ከመጋረጃ ጀርባ” ቴያትር ላይ የተሰረቀ ነው ተባለ
    (ቶፊቅ ኑሩ) "አርብቶ አደሩ" የቴሌቭዥን ጣቢያ EBS እጅግ ተወዳጅ፣አነጋጋሪና የዘመኑ ምርጥ ከሆነው "ከመጋረጃ ጀርባ"ቴአትር ላይ ለወሬ በማይመች መልኩ ከተኮናተራቸው "አሙቁልኝ አርቲስቶቹ"ጋር በማበር በአደባባይ፤በሚሊዮኖች ፊት አሳፋሪ ዘረፋ መፈፀሙ ይታወቃል። ይህን በተመለከተ ፕሮግራሙ ከመተላለፉ በፊት ማስታወቂያውን ተመልክታችሁ ለጠቆማችሁን፣ እየተላለፈ ሳለና አየር ላይ ከዋለ በኃላ ሀዘናችሁን፣ ተቆርቋሪነታችሁንና ኡኡታችሁን ለገለፃችሁልን የጥበብ ቤተሰቦች፣ጋዜጠ
    0 Comments 0 Shares
  • KALITIPRESS.COM
    የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከባለሃብቶች ጋር ባደረጉት ውይይት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ
    የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከባለሃብቶች ጋር ባደረጉት ውይይት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • መንግስት በቅርብ አመታት ውስጥ መንገዱን እንደማያቆም የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ናቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ትላንት በሸራተን አዲስ ከባለሀብቶች ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡ በውይይቱ ወቅት ባለሀብቶቹ መንግስት መነገዱን ለእኛ ይተውልን ከንግድ እጁን ይሰብስብ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስተሩን ጠይቀዋል ፡፡ ዶክተር ዐብይ አህመድ ሲመልሱም መንግስት በንግድ ውስጥ እጁን አያስገባ የሚለው ሀሳብ በቅርብ ጊዜ አይሆንም እንደዛ [...]
    መንግስት በቅርብ አመታት ውስጥ መንገዱን እንደማያቆም የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ናቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ትላንት በሸራተን አዲስ ከባለሀብቶች ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡ በውይይቱ ወቅት ባለሀብቶቹ መንግስት መነገዱን ለእኛ ይተውልን ከንግድ እጁን ይሰብስብ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስተሩን ጠይቀዋል ፡፡ ዶክተር ዐብይ አህመድ ሲመልሱም መንግስት በንግድ ውስጥ እጁን አያስገባ የሚለው ሀሳብ በቅርብ ጊዜ አይሆንም እንደዛ [...]
    KALITIPRESS.COM
    መንግስት በንግድ ውስጥ ተሳታፊ መሆኑን እንደሚቀጥል ተናገረ፡፡
    መንግስት በቅርብ አመታት ውስጥ መንገዱን እንደማያቆም የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ናቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ትላንት በሸራተን አዲስ ከባለሀብቶች ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡ በውይይቱ ወቅት ባለሀብቶቹ መንግስት መነገዱን ለእኛ ይተውልን ከንግድ እጁን ይሰብስብ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስተሩን ጠይቀዋል ፡፡ ዶክተር ዐብይ አህመድ ሲመልሱም መንግስት በንግድ ውስጥ እጁን አያስገባ የሚለው ሀሳብ በቅርብ ጊዜ አይሆንም እንደዛ አትጠብቁ ብ
    0 Comments 0 Shares
  • ከስድስት ዓመት ተኩል የእስር ቆይታ በኋላ ባለፈው የካቲት የተፈታው ጋዜጠኛ እና የዲሞክራሲ አቀንቃኝ እስክንድር ነጋ፤ ቀጣዮቹን ሳምንታት በበርካታ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በመዘዋወርና በልዩ ልዩ የማህበረሰብ አካላት ጋር በመገናኘት አሳልፏል። እስክንድር ህገ ወጥ ሰንደቅ ዓላማን መጠቀም እና ያለፈቃድ መሰብሰብ በሚሉ ምክንያቶች ዳግመኛ ከሌሎች የሙያ አጋሮቹ እና ፖለቲከኞች ጋር ለእስር የተዳረገው ከተለቀቀ ሁለት ወራት እንኳ ሳይደፍን ነበር። አስራ [...]
    ከስድስት ዓመት ተኩል የእስር ቆይታ በኋላ ባለፈው የካቲት የተፈታው ጋዜጠኛ እና የዲሞክራሲ አቀንቃኝ እስክንድር ነጋ፤ ቀጣዮቹን ሳምንታት በበርካታ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በመዘዋወርና በልዩ ልዩ የማህበረሰብ አካላት ጋር በመገናኘት አሳልፏል። እስክንድር ህገ ወጥ ሰንደቅ ዓላማን መጠቀም እና ያለፈቃድ መሰብሰብ በሚሉ ምክንያቶች ዳግመኛ ከሌሎች የሙያ አጋሮቹ እና ፖለቲከኞች ጋር ለእስር የተዳረገው ከተለቀቀ ሁለት ወራት እንኳ ሳይደፍን ነበር። አስራ [...]
    KALITIPRESS.COM
    የዲሞክራሲ ጥማት የማይቀለበስበት ደረጃ ላይ መድረሱን ተመልክቻለሁ-እስክንድር ነጋ
    ከስድስት ዓመት ተኩል የእስር ቆይታ በኋላ ባለፈው የካቲት የተፈታው ጋዜጠኛ እና የዲሞክራሲ አቀንቃኝ እስክንድር ነጋ፤ ቀጣዮቹን ሳምንታት በበርካታ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በመዘዋወርና በልዩ ልዩ የማህበረሰብ አካላት ጋር በመገናኘት አሳልፏል። እስክንድር ህገ ወጥ ሰንደቅ ዓላማን መጠቀም እና ያለፈቃድ መሰብሰብ በሚሉ ምክንያቶች ዳግመኛ ከሌሎች የሙያ አጋሮቹ እና ፖለቲከኞች ጋር ለእስር የተዳረገው ከተለቀቀ ሁለት ወራት እንኳ ሳይደፍን ነበር። አስራ ሁለት ቀናትን በዳ
    0 Comments 0 Shares
  • የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድን ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ ይሆናሉ በተባሉ ጉዳዮች ዙሪያ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አያያዝና አቅጣጫ ዙሪያ በተከታታይ በጻፏቸው ጽሁፎች መነሻነት የተካሄደ ውይይት ነው። በስልጣን ሽግግሩ ጅማሬ ከተሰሙ ስሜቶች እስከ ቀጣዩ መንገድና ብሎም “ለመንገዱ መቃናት የዜጎች ድርሻ መሆን አለበት” እስከሚሉት ድረስ ተወያዮቹ በጽሁፎቻቸው ያሰፈሯቸውን ሃሳቦች በውይይታቸውም ይፈነጥቃሉ። ዶ/ር ጌብ ሃምዳ እና ዶ/ር ዘላለም እሸቴ [...]
    የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድን ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ ይሆናሉ በተባሉ ጉዳዮች ዙሪያ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አያያዝና አቅጣጫ ዙሪያ በተከታታይ በጻፏቸው ጽሁፎች መነሻነት የተካሄደ ውይይት ነው። በስልጣን ሽግግሩ ጅማሬ ከተሰሙ ስሜቶች እስከ ቀጣዩ መንገድና ብሎም “ለመንገዱ መቃናት የዜጎች ድርሻ መሆን አለበት” እስከሚሉት ድረስ ተወያዮቹ በጽሁፎቻቸው ያሰፈሯቸውን ሃሳቦች በውይይታቸውም ይፈነጥቃሉ። ዶ/ር ጌብ ሃምዳ እና ዶ/ር ዘላለም እሸቴ [...]
    KALITIPRESS.COM
    ውይይት፡ የስልጣን ሽግግር የማለዳ ተስፋዎች እና ቀጣዩ መንገድ
    የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድን ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ ይሆናሉ በተባሉ ጉዳዮች ዙሪያ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አያያዝና አቅጣጫ ዙሪያ በተከታታይ በጻፏቸው ጽሁፎች መነሻነት የተካሄደ ውይይት ነው። በስልጣን ሽግግሩ ጅማሬ ከተሰሙ ስሜቶች እስከ ቀጣዩ መንገድና ብሎም “ለመንገዱ መቃናት የዜጎች ድርሻ መሆን አለበት” እስከሚሉት ድረስ ተወያዮቹ በጽሁፎቻቸው ያሰፈሯቸውን ሃሳቦች በውይይታቸውም ይፈነጥቃሉ። ዶ/ር ጌብ ሃምዳ እና ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ናቸው። የውይ
    0 Comments 0 Shares
  • አንድ የኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ መግባባትና የሽግግር መንግሥት አስተባበሪ ኮሚቴ የተሰኘ አካል ሀገር ውስጥ ሊካሂድ ላቀደው ጉባዔ የርዕሰ ብሄሩን ድጋፍ እንዳገኘ አስታወቀ፡፡ ጉባዔው ብሄራዊ መግባባትን እና ዕርቅን የሚያመቻች መድረክ ይፈጥራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ይሄው ኮሚቴ ገልጿል፡፡ ጉባዔው ከሰላማዊ የትግል ስልት በተጨማሪ ሌሎች አማራጮችን እንጠቀማለን የሚሉ ኃይሎችንም እንደሚያሳትፍ ተናግሯል፡፡ የድምጽ ዘገባውን እዚህ ያድምጡ
    አንድ የኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ መግባባትና የሽግግር መንግሥት አስተባበሪ ኮሚቴ የተሰኘ አካል ሀገር ውስጥ ሊካሂድ ላቀደው ጉባዔ የርዕሰ ብሄሩን ድጋፍ እንዳገኘ አስታወቀ፡፡ ጉባዔው ብሄራዊ መግባባትን እና ዕርቅን የሚያመቻች መድረክ ይፈጥራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ይሄው ኮሚቴ ገልጿል፡፡ ጉባዔው ከሰላማዊ የትግል ስልት በተጨማሪ ሌሎች አማራጮችን እንጠቀማለን የሚሉ ኃይሎችንም እንደሚያሳትፍ ተናግሯል፡፡ የድምጽ ዘገባውን እዚህ ያድምጡ
    KALITIPRESS.COM
    የኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ መግባባትና የሽግግር መንግሥት - በኢትዮጵያ
    አንድ የኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ መግባባትና የሽግግር መንግሥት አስተባበሪ ኮሚቴ የተሰኘ አካል ሀገር ውስጥ ሊካሂድ ላቀደው ጉባዔ የርዕሰ ብሄሩን ድጋፍ እንዳገኘ አስታወቀ፡፡ ጉባዔው ብሄራዊ መግባባትን እና ዕርቅን የሚያመቻች መድረክ ይፈጥራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ይሄው ኮሚቴ ገልጿል፡፡ ጉባዔው ከሰላማዊ የትግል ስልት በተጨማሪ ሌሎች አማራጮችን እንጠቀማለን የሚሉ ኃይሎችንም እንደሚያሳትፍ ተናግሯል፡፡ የድምጽ ዘገባውን እዚህ ያድምጡ
    0 Comments 0 Shares