• ሕጻናትን ለወሲብ ንግድ በማዘዋወር በፊሊፒንስ እና በአሜሪካ በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ተፅዕኖ ፈጣሪው ፓስተር ታሰረ።
    ሕጻናትን ለወሲብ ንግድ በማዘዋወር በፊሊፒንስ እና በአሜሪካ በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ተፅዕኖ ፈጣሪው ፓስተር ታሰረ።
    WWW.BBC.COM
    እራሱን 'የእግዚአብሔር ልጅ' እያለ የሚጠራው ፓስተር በሕጻናት የወሲብ ንግድ ወንጀል በቁጥጥር ስር ዋለ - BBC News አማርኛ
    ሕጻናትን ለወሲብ ንግድ በማዘዋወር በፊሊፒንስ እና በአሜሪካ በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ተፅዕኖ ፈጣሪው ፓስተር ታሰረ።
    0 Comments 0 Shares
  • ሕሙማን ማኅበረሰባዊ ትስስር እንዲፈጥሩ በማስቻል፣ የሚወዱትን ነገር እንዲያደርጉ ዕድል በመስጠት የሚከናወን ሕክምና ነው።ሳይንስም ይደግፈዋል።የሥነ ጥበብ ትምህርት፣ ሳይክል መንዳት፣ ምግብ መሥራትና ሌሎችም ክንውኖችን በውስጡ ይዟል።
    ሕሙማን ማኅበረሰባዊ ትስስር እንዲፈጥሩ በማስቻል፣ የሚወዱትን ነገር እንዲያደርጉ ዕድል በመስጠት የሚከናወን ሕክምና ነው።ሳይንስም ይደግፈዋል።የሥነ ጥበብ ትምህርት፣ ሳይክል መንዳት፣ ምግብ መሥራትና ሌሎችም ክንውኖችን በውስጡ ይዟል።
    WWW.BBC.COM
    በሕይወት ትርጉም ማግኘት ለአእምሮ ጤና የሚሰጠው ጥቅም - BBC News አማርኛ
    ሕሙማን ማኅበረሰባዊ ትስስር እንዲፈጥሩ በማስቻል፣ የሚወዱትን ነገር እንዲያደርጉ ዕድል በመስጠት የሚከናወን ሕክምና ነው።ሳይንስም ይደግፈዋል።የሥነ ጥበብ ትምህርት፣ ሳይክል መንዳት፣ ምግብ መሥራትና ሌሎችም ክንውኖችን በውስጡ ይዟል።
    0 Comments 0 Shares
  • ናይጄሪያ ማዕከላዊ ግዛት ኒጀር አንድ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ ሰዎች እና የቁም እንስሳትን ከጫነ መኪና ጋር ተጋጭቶ በተቀሰቀሰ እሳት ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኤጀንሲ ገልጿል።
    ኤጀንሲው ይህ አደጋ ያጋጠመው ትላነት ዕሁድ እንደነበር ገልጾ ሁለቱ ተሽከርካሪዎች ሲጋጩ ከፍተኛ ፍንዳታ ተከስቶ እንደነበር ጠቅሷል። በዚህም ሳቢያ ተሽከርካሪዎቹ በከፍተኛ እሳት መዋጣቸውን አመልክቷል።
    ናይጄሪያ ማዕከላዊ ግዛት ኒጀር አንድ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ ሰዎች እና የቁም እንስሳትን ከጫነ መኪና ጋር ተጋጭቶ በተቀሰቀሰ እሳት ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኤጀንሲ ገልጿል። ኤጀንሲው ይህ አደጋ ያጋጠመው ትላነት ዕሁድ እንደነበር ገልጾ ሁለቱ ተሽከርካሪዎች ሲጋጩ ከፍተኛ ፍንዳታ ተከስቶ እንደነበር ጠቅሷል። በዚህም ሳቢያ ተሽከርካሪዎቹ በከፍተኛ እሳት መዋጣቸውን አመልክቷል።
    WWW.BBC.COM
    በናይጄሪያ ነዳጅ ጫኝ ቦቴ ከሌላ መኪና ጋር ተጋጭቶ ቢያንስ 48 ሰዎች ሞቱ - BBC News አማርኛ
    ናይጄሪያ ማዕከላዊ ግዛት ኒጀር አንድ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ ሰዎች እና የቁም እንስሳትን ከጫነ መኪና ጋር ተጋጭቶ በተቀሰቀሰ እሳት ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኤጀንሲ ገልጿል። ኤጀንሲው ይህ አደጋ ያጋጠመው ትላነት ዕሁድ እንደነበር ገልጾ ሁለቱ ተሽከርካሪዎች ሲጋጩ ከፍተኛ ፍንዳታ ተከስቶ እንደነበር ጠቅሷል። በዚህም ሳቢያ ተሽከርካሪዎቹ በከፍተኛ እሳት መዋጣቸውን አመልክቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢፌድሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ጎረቤት አገር ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ጋር በመሆኑ በቀጠናው ያልተገባ እንቅስቃሴ እያደረገች ነው አሉ።
    የኢፌድሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ጎረቤት አገር ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ጋር በመሆኑ በቀጠናው ያልተገባ እንቅስቃሴ እያደረገች ነው አሉ።
    WWW.BBC.COM
    ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሶማሊያ “ከታሪካዊ ጠላት ጋር” በመሆን ያልተገባ እንቅስቃሴ እያደረገች ነው አሉ - BBC News አማርኛ
    የኢፌድሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ጎረቤት አገር ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ጋር በመሆኑ በቀጠናው ያልተገባ እንቅስቃሴ እያደረገች ነው አሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ በዘንድሮ ፓራሊምፒክስ ውድድር ላይ አራት አትሌቶችን አሰልፋ ሦስት ሜዳልያዎችን አግኝታለች።
    ኢትዮጵያ በዘንድሮ ፓራሊምፒክስ ውድድር ላይ አራት አትሌቶችን አሰልፋ ሦስት ሜዳልያዎችን አግኝታለች።
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያን በፓሪስ የፓራሊምፒክስ ውድድር በወርቅ ያደመቀችው አትሌት ትዕግሥት ገዛኸኝ - BBC News አማርኛ
    ኢትዮጵያ በዘንድሮ ፓራሊምፒክስ ውድድር ላይ አራት አትሌቶችን አሰልፋ ሦስት ሜዳልያዎችን አግኝታለች።
    0 Comments 0 Shares
  • Teferi Salale (Ababu) & Dawiti Teferi - JAAIAIA - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    Teferi Salale (Ababu) & Dawiti Teferi - JAAIAIA - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Girmay Gidey - Gual Hagerey | ግርማይ ግደይ - ጓል ሀገረይ | New Tigrigna Music 2024 (Official Video)
    Girmay Gidey - Gual Hagerey | ግርማይ ግደይ - ጓል ሀገረይ | New Tigrigna Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Shumulo Shunde, Tibilex Tekeste & Melese Woyina - Ninkeho | ኒንኬሆ - New Ethiopian Music 2024
    Shumulo Shunde, Tibilex Tekeste & Melese Woyina - Ninkeho | ኒንኬሆ - New Ethiopian Music 2024
    0 Comments 0 Shares