0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ተባብሶ መቀጠሉ ተገለጸ
ታምሩ ጽጌ
Sun, 05/20/2018 - 08:57
ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ተባብሶ መቀጠሉ ተገለጸ ታምሩ ጽጌ Sun, 05/20/2018 - 08:57WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ተባብሶ መቀጠሉ ተገለጸ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicመንግሥት ከፍተኛ የገንዘብና የእስራት ቅጣት የሚጥል ሕግ ያወጣ ቢሆንም፣ በተደራጀና ኃላፊነት በተሞላበት ሁኔታ ሕጉን ተግባራዊ ሊያደርግ ባለመቻሉ በሕገወጥ ደላሎች የሰዎች ዝውውር ተባብሶ መቀጠሉ ተገለጸ፡፡ ከአራት ዓመታት በፊት በተለይ በሳዑዲ ዓረቢያ በቤት ሠራተኝነትና በሌሎች ሥራዎች ተሠማርተው በነበሩ ኢትጵያውያን ላይ በደረሰው ግድያ፣ አካል ማጉደልና ከፍተኛ እንግልት ምክንያት መንግሥት ዜጎች ወደ መካከለኛው ምሥራቃዊ አገሮች እንዳይጓዙ ዕግድ ጥሎ እንደነበር ይታወሳል፡፡0 Comments 0 Shares -
ሚድሮክ ወርቅ በለገደንቢ ተከሰተ በተባለው የአካባቢ ብክለት ላይ በአስቸኳይ ጥናት እንዲካሄድ ጠየቀ
ቃለየሱስ በቀለ
Sun, 05/20/2018 - 08:59
ሚድሮክ ወርቅ በለገደንቢ ተከሰተ በተባለው የአካባቢ ብክለት ላይ በአስቸኳይ ጥናት እንዲካሄድ ጠየቀ ቃለየሱስ በቀለ Sun, 05/20/2018 - 08:59WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMሚድሮክ ወርቅ በለገደንቢ ተከሰተ በተባለው የአካባቢ ብክለት ላይ በአስቸኳይ ጥናት እንዲካሄድ ጠየቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicየለገደንቢ ወርቅ ማውጫ አካባቢ ነዋሪዎች ከኩባንያው የሚወጣ ኬሚካል በአካባቢው ማኅበረሰብ ላይ የጤና ቀውስ እንደፈጠረ በመግለጽ ያቀረቡትን አቤቱታ ለመመርመር የማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አስጠናዋለሁ ያለውን ጥናት በአፋጣኝ እንዲያስጀምር ሚድሮክ ወርቅ ኩባንያ ጠየቀ፡፡ ለሚኒስቴሩ በጻፈው ደብዳቤ ሚድሮክ ወርቅ በገለልተኛ ወገን ይካሄዳል የተባለው ጥናት ሒደት ፈጣን እንዲሆን ጠይቋል፡፡0 Comments 0 Shares -
ከኃላፊነት የሚነሱ ባለሥልጣናትን በአምባሳደርነት መሾም በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ
ዮናስ ዓብይ
Sun, 05/20/2018 - 09:03
ከኃላፊነት የሚነሱ ባለሥልጣናትን በአምባሳደርነት መሾም በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ ዮናስ ዓብይ Sun, 05/20/2018 - 09:03WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMከኃላፊነት የሚነሱ ባለሥልጣናትን በአምባሳደርነት መሾም በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሥልጣን ጊዜያቸውን ጨርሰውም ሆነ ሳይጨርሱ ከኃላፊነት የሚነሱ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት በአምባሳደርነት የሚሾሙበትን አሠራርና የፍትሐዊነት ችግር በተመለከተ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ ተነሳ፡፡ ጥያቄው የተነሳው ሐሙስ ግንቦት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የመሥሪያ ቤታቸውን የዘጠኝ ወራት ሪፖርት ሲያቀርቡ ነው፡፡0 Comments 0 Shares -
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱ በፍርድ ቤት ተቃውሞ አሰሙ
ታምሩ ጽጌ
Sun, 05/20/2018 - 09:13
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱ በፍርድ ቤት ተቃውሞ አሰሙ ታምሩ ጽጌ Sun, 05/20/2018 - 09:13WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱ በፍርድ ቤት ተቃውሞ አሰሙ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicበአርበኞች ግንቦት ሰባትና በኦነግ አባልነት ተጠርጥረው የሽብር ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው ተከሳሾች ከማረሚያ ቤት ወደ ፍርድ ቤት ከመጡ በኋላ፣ በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲደርሱ ተቃውሞአቸውን አሰሙ፡፡ በእነ ሚፍታህ ሼክ ሰሩር መዝገብ ክስ የተመሠረተባቸው 49 ተከሳሾችን ጨምሮ በእነ ክንዱ ዱቤ፣ በእነ ጎይቶም ርስቃይና በእነ አስቻለው ደሴ የክስ መዝገቦች ተካተው ክስ የተመሠረተባቸው በርካታ እስረኞች፣ ብሶታቸውን በመፈክር አሰምተዋል፡፡0 Comments 0 Shares -
የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት የመልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ
ዳዊት ታዬ
Sun, 05/20/2018 - 09:16
የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት የመልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ ዳዊት ታዬ Sun, 05/20/2018 - 09:16WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMየልማት ባንክ ፕሬዚዳንት የመልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicየኢትዮጵያ ልማት ባንክን ላለፉት 20 ወራት በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት አቶ ጌታሁን ናና፣ ከኃላፊነታቸውን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ አቶ ጌታሁን ናና ኃላፊነታቸውን የለቀቁት በፈቃዳቸው ነው፡፡ ሆኖም ባንኩን ለመምራት በተመደቡ በአጭር ጊዜ ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ የተገደዱት፣ በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ከፍተኛ ጭቀጭቅ ያስነሳ ስብሰባ ከተካሄደ በኋላ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡0 Comments 0 Shares -
የዳንጎቴ ሲሚንቶ ሥራ አስኪያጅና ሠራተኞች ገዳዮችን ለመያዝ ከፍተኛ አሰሳ እየተካሄደ ነው
ቃለየሱስ በቀለ
Sun, 05/20/2018 - 09:18
የዳንጎቴ ሲሚንቶ ሥራ አስኪያጅና ሠራተኞች ገዳዮችን ለመያዝ ከፍተኛ አሰሳ እየተካሄደ ነው ቃለየሱስ በቀለ Sun, 05/20/2018 - 09:18WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMየዳንጎቴ ሲሚንቶ ሥራ አስኪያጅና ሠራተኞች ገዳዮችን ለመያዝ ከፍተኛ አሰሳ እየተካሄደ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicረቡዕ ግንቦት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀኑ አሥር ሰዓት ላይ በጥይት ተደብድበው የተገደሉት የዳንጎቴ ሲሚንቶ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ጸሐፊና ሾፌር ገዳዮችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የመከላከያ ሠራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት ከፍተኛ አሰሳ በማድረግ ላይ ናቸው፡፡0 Comments 0 Shares -
A local company in the business of building rental, Sheger Plc, inaugurates a hotel worth a quarter of a billion Birr in the Bole district of Addis Abeba. The hotel,…A local company in the business of building rental, Sheger Plc, inaugurates a hotel worth a quarter of a billion Birr in the Bole district of Addis Abeba. The hotel,…ADDISFORTUNE.NETSheger Royal Joins Blossoming Hotel IndustryA local company in the business of building rental, Sheger Plc, inaugurates a hotel worth a quarter of a billion Birr in the Bole district of Addis Abeba. The hotel, called Sheger Royal, has been u...0 Comments 0 Shares