• "በግጥሜ አልሸነግልም" | የኤፍሬም ሥዩም መልሶች | ማን ይጠየቅ @ArtsTvWorld
    "በግጥሜ አልሸነግልም" | የኤፍሬም ሥዩም መልሶች | ማን ይጠየቅ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ አስተዳደር የሆነችው ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች።

    የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በቅርቡ የግብጽ ጦር በሶማሊያ እንዲሰማራ መደረጉ ለሶማሊያ እና ለአጠቃላዩ የአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት እና ደኅንነት አሳሳቢ ነው ብሏል።
    ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ አስተዳደር የሆነችው ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች። የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በቅርቡ የግብጽ ጦር በሶማሊያ እንዲሰማራ መደረጉ ለሶማሊያ እና ለአጠቃላዩ የአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት እና ደኅንነት አሳሳቢ ነው ብሏል።
    WWW.BBC.COM
    ሶማሊላንድ በግብጽ ጦር መሰማራት የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች - BBC News አማርኛ
    ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ አስተዳደር የሆነችው ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች። የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በቅርቡ የግብጽ ጦር በሶማሊያ እንዲሰማራ መደረጉ ለሶማሊያ እና ለአጠቃላዩ የአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት እና ደኅንነት አሳሳቢ ነው ብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር ነው በተባለ መንገድ በልዩ መልዕክተኛ ደረጃ ለነበረው የሐርጌሳ ቆንስላ አምባሳደር ሾመች።
    ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር ነው በተባለ መንገድ በልዩ መልዕክተኛ ደረጃ ለነበረው የሐርጌሳ ቆንስላ አምባሳደር ሾመች።
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያ በልዩ መልዕክተኛ ደረጃ ለነበረው የሐርጌሳ ቆንስላ አምባሳደር ሾመች - BBC News አማርኛ
    ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር ነው በተባለ መንገድ በልዩ መልዕክተኛ ደረጃ ለነበረው የሐርጌሳ ቆንስላ አምባሳደር ሾመች።
    0 Comments 0 Shares
  • በቴክኖሎጂ የታገዘው የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ሐሙስ ምሽት በሞናኮ ተካሂዷል። በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምን ጊዜም ምርጥ ጎል አስቆጣሪ የሚል ሽልማት የተቀበለው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በዕጣ አወጣጡ ላይ ተገኝቷል።
    በቴክኖሎጂ የታገዘው የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ሐሙስ ምሽት በሞናኮ ተካሂዷል። በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምን ጊዜም ምርጥ ጎል አስቆጣሪ የሚል ሽልማት የተቀበለው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በዕጣ አወጣጡ ላይ ተገኝቷል።
    WWW.BBC.COM
    አርሰናል ከፒኤስጂ፤ ሊቨርፑል ከማድሪድ - አዲሱ የቻምፒዮንስ ሊግ መርሀ-ግብር እንዴት ነው የሚሠራው? - BBC News አማርኛ
    በቴክኖሎጂ የታገዘው የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ሐሙስ ምሽት በሞናኮ ተካሂዷል። በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምን ጊዜም ምርጥ ጎል አስቆጣሪ የሚል ሽልማት የተቀበለው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በዕጣ አወጣጡ ላይ ተገኝቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩክሬን በቅርቡ ከሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ካገኘቻቸው ኤፍ-16 የጦር ጄቶች መካከል አንዱ በሩሲያ ጥቃት መውደሙን የዩክሬን ወታደራዊ ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
    ዩክሬን በቅርቡ ከሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ካገኘቻቸው ኤፍ-16 የጦር ጄቶች መካከል አንዱ በሩሲያ ጥቃት መውደሙን የዩክሬን ወታደራዊ ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
    WWW.BBC.COM
    ዩክሬን ከኔቶ አባል ሀገራት የተረከበችው ኤፍ-16 የጦር ጄት በሩሲያ ጥቃት ወደመ - BBC News አማርኛ
    ዩክሬን በቅርቡ ከሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ካገኘቻቸው ኤፍ-16 የጦር ጄቶች መካከል አንዱ በሩሲያ ጥቃት መውደሙን የዩክሬን ወታደራዊ ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር አንድርያስ ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ።
    ፕሮፌሰር አንድርያስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሐሙስ ነሐሴ 23/2016 ዓ.ም. ማረፋቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገልጿል።

    የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር አንድርያስ ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ። ፕሮፌሰር አንድርያስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሐሙስ ነሐሴ 23/2016 ዓ.ም. ማረፋቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ አረፉ - BBC News አማርኛ
    የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር አንድርያስ ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ። ፕሮፌሰር አንድርያስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሐሙስ ነሐሴ 23/2016 ዓ.ም. ማረፋቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኮሪያውያን ወላጆች በራሳቸው ፈቃድ አምስት ካሬ ሜትር በሚሆኑ ጠባብ ክፍሎች ውስጥ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ሳይዙ ተዘግተው ይቀመጣሉ። ወላጆች ከክፍሎቹ ባዶ ግድግዳ ጋር ተፋጠው ነው የሚያሳልፉት። ሰማያዊ ቀለም ያለው የእስረኞች የደንብ ልብስ ይለብሳሉ፤ ነገር ግን እስረኞች አይደሉም። ይህንን የሚያደርጉት በልጆቻቸው ምክንያት ነው።
    ኮሪያውያን ወላጆች በራሳቸው ፈቃድ አምስት ካሬ ሜትር በሚሆኑ ጠባብ ክፍሎች ውስጥ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ሳይዙ ተዘግተው ይቀመጣሉ። ወላጆች ከክፍሎቹ ባዶ ግድግዳ ጋር ተፋጠው ነው የሚያሳልፉት። ሰማያዊ ቀለም ያለው የእስረኞች የደንብ ልብስ ይለብሳሉ፤ ነገር ግን እስረኞች አይደሉም። ይህንን የሚያደርጉት በልጆቻቸው ምክንያት ነው።
    WWW.BBC.COM
    ኮሪያውያን ወላጆች እስረኛ ሳይሆኑ ለምን ‘መታሰርን’ ፈለጉ? - BBC News አማርኛ
    ኮሪያውያን ወላጆች በራሳቸው ፈቃድ አምስት ካሬ ሜትር በሚሆኑ ጠባብ ክፍሎች ውስጥ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ሳይዙ ተዘግተው ይቀመጣሉ። ወላጆች ከክፍሎቹ ባዶ ግድግዳ ጋር ተፋጠው ነው የሚያሳልፉት። ሰማያዊ ቀለም ያለው የእስረኞች የደንብ ልብስ ይለብሳሉ፤ ነገር ግን እስረኞች አይደሉም። ይህንን የሚያደርጉት በልጆቻቸው ምክንያት ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ዘረኝነት እና ተያይዞት የሚንጸባረቀው የተለያዩ የዘረኝነት አመለካከቶች በተጽእኖው ስር በሚሆኑ የማኅበረሰብ አባላት ጤና ላይ የጤና ቀውስን ያስከትላል። በሽታን በመለየት፣ በምርመራ፣ በህክምና እና ተያያዥ አገለግሎቶች ላይ የሚያደርሰው ተጽእኖ የዘረኝነት ኢላማ የሆኑ ሰዎች ጤናን ያቃውሳል።
    ዘረኝነት እና ተያይዞት የሚንጸባረቀው የተለያዩ የዘረኝነት አመለካከቶች በተጽእኖው ስር በሚሆኑ የማኅበረሰብ አባላት ጤና ላይ የጤና ቀውስን ያስከትላል። በሽታን በመለየት፣ በምርመራ፣ በህክምና እና ተያያዥ አገለግሎቶች ላይ የሚያደርሰው ተጽእኖ የዘረኝነት ኢላማ የሆኑ ሰዎች ጤናን ያቃውሳል።
    WWW.BBC.COM
    የዘረኝነት ተጽእኖ በተለያየ መልኩ በሰዎች ጤና ላይ የሚያስከትለው ከባድ ቀውስ - BBC News አማርኛ