• ድብብቆሽ አዲስ ተከታታይ ሲትኮም ክፍል 8 Dibibikosh EP08 #arts_tv_world
    ድብብቆሽ አዲስ ተከታታይ ሲትኮም ክፍል 8 Dibibikosh EP08 #arts_tv_world
    0 Comments 0 Shares
  • "የወንዶች ጉዳይ በቴዲ ደም ነው የተሰራው" | 90ዎቹ @ArtsTvWorld
    "የወንዶች ጉዳይ በቴዲ ደም ነው የተሰራው" | 90ዎቹ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • "በግጥሜ አልሸነግልም" | የኤፍሬም ሥዩም መልሶች | ማን ይጠየቅ @ArtsTvWorld
    "በግጥሜ አልሸነግልም" | የኤፍሬም ሥዩም መልሶች | ማን ይጠየቅ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • "ደፈረ እንጂ ተደፈረች አትበሉ" | አዝማሪ ምን አለ @artstvworld
    "ደፈረ እንጂ ተደፈረች አትበሉ" | አዝማሪ ምን አለ @artstvworld
    0 Comments 0 Shares
  • "የኢትዮጵያ ፍቅር ተሰውሯል" | ንድራ @ArtsTvWorld
    "የኢትዮጵያ ፍቅር ተሰውሯል" | ንድራ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሹመኞች ምደባን ጨምሮ የአስተዳደራቸውን ተግባራት የሚያደናቅፉ ማንኛውም አካላት ላይ “ህጋዊ እርምጃ” እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ።
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሹመኞች ምደባን ጨምሮ የአስተዳደራቸውን ተግባራት የሚያደናቅፉ ማንኛውም አካላት ላይ “ህጋዊ እርምጃ” እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ።
    WWW.BBC.COM
    አቶ ጌታቸው ረዳ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ተግባራት በሚያደናቅፉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ - BBC News አማርኛ
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሹመኞች ምደባን ጨምሮ የአስተዳደራቸውን ተግባራት የሚያደናቅፉ ማንኛውም አካላት ላይ “ህጋዊ እርምጃ” እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች።
    ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት እና በመጪው ዓመት ጥር ወር የሚጠናቀቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ ቀጣዩ ሁነት ጋር ተያይዞ ስጋት አንዣቧል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የረቡዕ፣ ነሐሴ 22/ መግለጫ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እርምጃ የሚወስዱ ሌሎች ተዋናዮች አሉ ብሏል።

    ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች። ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት እና በመጪው ዓመት ጥር ወር የሚጠናቀቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ ቀጣዩ ሁነት ጋር ተያይዞ ስጋት አንዣቧል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የረቡዕ፣ ነሐሴ 22/ መግለጫ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እርምጃ የሚወስዱ ሌሎች ተዋናዮች አሉ ብሏል።
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን የማተራመስ እርምጃን በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች - BBC News አማርኛ
    ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች። ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት እና በመጪው ዓመት ጥር ወር የሚጠናቀቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ ቀጣዩ ሁነት ጋር ተያይዞ ስጋት አንዣቧል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የረቡዕ፣ ነሐሴ 22/ መግለጫ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እርምጃ የሚወስዱ ሌሎች ተዋናዮች አሉ ብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በሞቃዲሾ አየር ማረፊያ ማክሰኞ 21/ 2016 ዓ.ም መድረሳቸው ተዘገበ።
    የጦር መሳሪያዎቹ ግብጽ ከአራት አስርት ዓመታት በኋላ ለሶማሊያ ያደረገችው ወታደራዊ ዕርዳታ መሆኑን የዲፕሎማቲክ እና የሶማሊያ መንግሥት ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ሮይተርስ ዘግቧል።
    የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በሞቃዲሾ አየር ማረፊያ ማክሰኞ 21/ 2016 ዓ.ም መድረሳቸው ተዘገበ። የጦር መሳሪያዎቹ ግብጽ ከአራት አስርት ዓመታት በኋላ ለሶማሊያ ያደረገችው ወታደራዊ ዕርዳታ መሆኑን የዲፕሎማቲክ እና የሶማሊያ መንግሥት ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ሮይተርስ ዘግቧል።
    WWW.BBC.COM
    የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች ሞቃዲሾ ማረፋቸው ተዘገበ - BBC News አማርኛ