• ልዩ የሻደይ በዓል አከባበር በሰቆጣ | ሀሌታ @ArtsTvWorld
    ልዩ የሻደይ በዓል አከባበር በሰቆጣ | ሀሌታ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • "ከአቅማቸው በታች ተጫውተው፤ ዋንጫውን አስበሉን" - ሰለሞን ተስፋዬ | የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    "ከአቅማቸው በታች ተጫውተው፤ ዋንጫውን አስበሉን" - ሰለሞን ተስፋዬ | የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • "የኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስንነቶች አሉበት" - አቶ ክፍሌ ሰይፈ | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    "የኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስንነቶች አሉበት" - አቶ ክፍሌ ሰይፈ | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ እግር ኳስ መልካም ለውጦች እና እንቅፋቶች | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    የኢትዮጵያ እግር ኳስ መልካም ለውጦች እና እንቅፋቶች | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • በ12 ዓመቱ ሙዚቃ የጀመረው ላዕከ የመጀመሪያ አልበም | Arts Music @artstvworldnews
    በ12 ዓመቱ ሙዚቃ የጀመረው ላዕከ የመጀመሪያ አልበም | Arts Music @artstvworldnews
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በህወሓት እና የትግራይ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከክልሉ ባለስልጣናት ጋር እየተወያዩ መሆኑን የጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
    በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በህወሓት እና የትግራይ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከክልሉ ባለስልጣናት ጋር እየተወያዩ መሆኑን የጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካ አምባሳደር በህወሓት እና በትግራይ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከክልሉ ባለስልጣናት ጋር እየመከሩ ነው - BBC News አማርኛ
    በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በህወሓት እና የትግራይ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከክልሉ ባለስልጣናት ጋር እየተወያዩ መሆኑን የጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • የሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ፤ ዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ተብሎ በታወጀው የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) በሽታ የተጠረጠረ አንድ ግለሰብ በለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲሆን መደረጉን አስታወቀ።
    የሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ፤ ዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ተብሎ በታወጀው የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) በሽታ የተጠረጠረ አንድ ግለሰብ በለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲሆን መደረጉን አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    በሶማሌ ክልል አንድ ግለሰብ በኤምፖክስ ተጠርጥሮ ለይቶ ማቆያ ውስጥ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ - BBC News አማርኛ
    የሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ፤ ዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ተብሎ በታወጀው የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) በሽታ የተጠረጠረ አንድ ግለሰብ በለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲሆን መደረጉን አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • በሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር ቤት፣ በሀገር ፍቅር፣ አዲስ አበባ ቴአትር እና ባህል አዳራሽ፣ በራስ ቴአትር በትወና፣ በአዘጋጅነት እና በሥራ አስኪያጅነት ሰርቷል። ከቴአትር ባሻገር በሬዲዮ እና በቴሌቪዥን ድራማዎች ተወዳጅነትን አትርፏል።ወዳጆቹ ኩራ እያሉ የሚጠሩት ኩራባቸው ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በኪነጥበብ ውስጥ ሲያሳልፍ ያለውን ዕውቀት ሳይሰስት ያካፈለ፣ ባለሙያዎችን እና ሙያውን አክባሪ እንደነበር ወዳጆቹ ይመሰክራሉ።
    በሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር ቤት፣ በሀገር ፍቅር፣ አዲስ አበባ ቴአትር እና ባህል አዳራሽ፣ በራስ ቴአትር በትወና፣ በአዘጋጅነት እና በሥራ አስኪያጅነት ሰርቷል። ከቴአትር ባሻገር በሬዲዮ እና በቴሌቪዥን ድራማዎች ተወዳጅነትን አትርፏል።ወዳጆቹ ኩራ እያሉ የሚጠሩት ኩራባቸው ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በኪነጥበብ ውስጥ ሲያሳልፍ ያለውን ዕውቀት ሳይሰስት ያካፈለ፣ ባለሙያዎችን እና ሙያውን አክባሪ እንደነበር ወዳጆቹ ይመሰክራሉ።
    WWW.BBC.COM
    ከ30 ዓመታት በላይ ሕይወቱን ለኪነጥበብ የሰጠው ኩራባቸው ደነቀ በወዳጆቹ እንዴት ይታወሳል? - BBC News አማርኛ