• የትግራይ ኃይሎች ክልሉን እያስተዳደረ ባለው ፓርቲ ውስጥ መከፋፈል ቢፈጠርም የትግራይ የፀጥታ ኃይሎች ገለልተኛ ሆነው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ። ይህ ጥሪ የቀረበው በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን ለአንድ ቀን ያካሄደውን “ህወሓትን ማዳን” ያለውን ስብሰባ ካጠናቀቀ በኋላ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነው።
    የትግራይ ኃይሎች ክልሉን እያስተዳደረ ባለው ፓርቲ ውስጥ መከፋፈል ቢፈጠርም የትግራይ የፀጥታ ኃይሎች ገለልተኛ ሆነው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ። ይህ ጥሪ የቀረበው በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን ለአንድ ቀን ያካሄደውን “ህወሓትን ማዳን” ያለውን ስብሰባ ካጠናቀቀ በኋላ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነው።
    WWW.BBC.COM
    በህወሓት መካከል ከተፈጠረው ክፍፍል የትግራይ ኃይሎች ገለልተኛ እንዲሆኑ ጥሪ ቀረበ - BBC News አማርኛ
    የትግራይ ኃይሎች ክልሉን እያስተዳደረ ባለው ፓርቲ ውስጥ መከፋፈል ቢፈጠርም የትግራይ የፀጥታ ኃይሎች ገለልተኛ ሆነው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ። ይህ ጥሪ የቀረበው በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን ለአንድ ቀን ያካሄደውን “ህወሓትን ማዳን” ያለውን ስብሰባ ካጠናቀቀ በኋላ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ፓስፖርት ለማግኘት ወደ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የሚያመሩ የትግራይ ተወላጆች “በተለየ መንገድ” እየተስተናገዱ እና ሌሎች ተገልጋዮች የማይጠቁትን መረጃዎች እየተጠየቁ መሆኑን ገለጹ።
    በጉዳዩ ላይ ሪፖርት ያወጣው “ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች - ኢትዮጵያ” የተሰኘ የመብት ተሟጋች፤ የትግራይ ተወላጆች “የዜግነት እና እኩልነት መብት” መጣሱን አረጋግጫለሁ ብሏል። የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በበኩሉ የትግራይ ተወላጆች ላይ የሚፈጸም “አድልዎ የለም” ሲል ወቀሳውን አስተባብሏል።
    ፓስፖርት ለማግኘት ወደ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የሚያመሩ የትግራይ ተወላጆች “በተለየ መንገድ” እየተስተናገዱ እና ሌሎች ተገልጋዮች የማይጠቁትን መረጃዎች እየተጠየቁ መሆኑን ገለጹ። በጉዳዩ ላይ ሪፖርት ያወጣው “ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች - ኢትዮጵያ” የተሰኘ የመብት ተሟጋች፤ የትግራይ ተወላጆች “የዜግነት እና እኩልነት መብት” መጣሱን አረጋግጫለሁ ብሏል። የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በበኩሉ የትግራይ ተወላጆች ላይ የሚፈጸም “አድልዎ የለም” ሲል ወቀሳውን አስተባብሏል።
    WWW.BBC.COM
    “ቁጥር 7 ኢትዮጵያዊነት የሚበየንበት ክፍል ነው” – ፓስፖርት ለማግኘት የሚንገላቱ የትግራይ ተወላጆች - BBC News አማርኛ
    ፓስፖርት ለማግኘት ወደ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የሚያመሩ የትግራይ ተወላጆች “በተለየ መንገድ” እየተስተናገዱ እና ሌሎች ተገልጋዮች የማይጠቁትን መረጃዎች እየተጠየቁ መሆኑን ገለጹ። በጉዳዩ ላይ ሪፖርት ያወጣው “ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች - ኢትዮጵያ” የተሰኘ የመብት ተሟጋች፤ የትግራይ ተወላጆች “የዜግነት እና እኩልነት መብት” መጣሱን አረጋግጫለሁ ብሏል። የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በበኩሉ የትግራይ ተወላጆች ላይ የሚፈጸም “አድልዎ የለም” ሲል ወቀሳውን አስተባብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አንካራ ያደረጓቸው ንግግሮች ሳይሳኩ የቀሩት ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ባለማክበሯ ነው አሉ። ፕሬዝዳንቱ ቅዳሜ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም. በብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈው ንግግራቸው፤ “ኢትዮጵያ ለሶማሊያን ሉዓላዊነት እውቅና በመከልከል ጸንታለች” ሲሉ ተደምጠዋል።
    የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አንካራ ያደረጓቸው ንግግሮች ሳይሳኩ የቀሩት ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ባለማክበሯ ነው አሉ። ፕሬዝዳንቱ ቅዳሜ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም. በብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈው ንግግራቸው፤ “ኢትዮጵያ ለሶማሊያን ሉዓላዊነት እውቅና በመከልከል ጸንታለች” ሲሉ ተደምጠዋል።
    WWW.BBC.COM
    የሶማሊያው ፕሬዝዳንት የቱርኩ ንግግር የከሸፈው ኢትዮጵያ “የአገራቸውን ሉዓላዊነት ባለማክበሯ ነው” አሉ - BBC News አማርኛ
    የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አንካራ ያደረጓቸው ንግግሮች ሳይሳኩ የቀሩት ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ባለማክበሯ ነው አሉ። ፕሬዝዳንቱ ቅዳሜ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም. በብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈው ንግግራቸው፤ “ኢትዮጵያ ለሶማሊያን ሉዓላዊነት እውቅና በመከልከል ጸንታለች” ሲሉ ተደምጠዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ወደ ሩሲያዋ ኩርስክ ግዛት ዘልቃ የገባችው ዩክሬን በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሩሲያ ጦር ወሳኝ የተባለ ሁለተኛውን ድልድይ ማውደሟን አስታወቀች።
    ወደ ሩሲያዋ ኩርስክ ግዛት ዘልቃ የገባችው ዩክሬን በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሩሲያ ጦር ወሳኝ የተባለ ሁለተኛውን ድልድይ ማውደሟን አስታወቀች።
    WWW.BBC.COM
    ወደ ሩሲያ ግዛት ዘልቃ የገባችው ዩክሬን በአንድ በሳምንት ሁለተኛውን ድልድይ መደምሰሷን አስታወቀች - BBC News አማርኛ
    ወደ ሩሲያዋ ኩርስክ ግዛት ዘልቃ የገባችው ዩክሬን በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሩሲያ ጦር ወሳኝ የተባለ ሁለተኛውን ድልድይ ማውደሟን አስታወቀች።
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካን ለመምራት ፕሬዚዳንታዊ ዘመቻ እያደረጉ ያሉት ዶናልድ ትራምፕ ከተመረጡ በአገሪቱ ውስጥ ለመቆየት ሕጋዊ ፈቃድ የሌላቸውን ስደተኞች በጅምላ እንደሚያባርሩ እየተናገሩ ነው።
    አሜሪካን ለመምራት ፕሬዚዳንታዊ ዘመቻ እያደረጉ ያሉት ዶናልድ ትራምፕ ከተመረጡ በአገሪቱ ውስጥ ለመቆየት ሕጋዊ ፈቃድ የሌላቸውን ስደተኞች በጅምላ እንደሚያባርሩ እየተናገሩ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ዶናልድ ትራምፕ ከተመረጡ አንድ ሚሊዮን ስደተኞችን ሊያባርሩ ይችላሉ? - BBC News አማርኛ
    አሜሪካን ለመምራት ፕሬዚዳንታዊ ዘመቻ እያደረጉ ያሉት ዶናልድ ትራምፕ ከተመረጡ በአገሪቱ ውስጥ ለመቆየት ሕጋዊ ፈቃድ የሌላቸውን ስደተኞች በጅምላ እንደሚያባርሩ እየተናገሩ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ከጥቂት ዓመታት በፊት መላውን ዓለም አዳርሶ ሚሊዮኖችን በመያዝ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት የዳረገው ኮቪድ 19 ጉዳቱ ቢቀንስም አሁንም የሰው ልጅ የጤና ስጋት መሆኑ አላበቃም። ይህ በትንፋሽ የሚተላለፈው ቫይረስ ባለፉት ዓመታት ዝርያውን እና የጉዳት አቅሙን እየቀያየረ ይገኛል። አሁን ደግሞ የቫይረሱ አዲስ አይነት ዝርያ መገኘቱ እየተነገረ ነው። እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ከሆነ ፍሊርት (FliRT) የሚል ስም የተሰጣቸው አዲስ ዝርያዎች በዓለም ላይ በጣም ዋናዎቹ የኮቪድ-19 ዝርያዎች ሆነዋል። በዚህ ዙሪያ ማወቅ የሚገባዎትን መረጃ አጠናቅረናል።
    ከጥቂት ዓመታት በፊት መላውን ዓለም አዳርሶ ሚሊዮኖችን በመያዝ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት የዳረገው ኮቪድ 19 ጉዳቱ ቢቀንስም አሁንም የሰው ልጅ የጤና ስጋት መሆኑ አላበቃም። ይህ በትንፋሽ የሚተላለፈው ቫይረስ ባለፉት ዓመታት ዝርያውን እና የጉዳት አቅሙን እየቀያየረ ይገኛል። አሁን ደግሞ የቫይረሱ አዲስ አይነት ዝርያ መገኘቱ እየተነገረ ነው። እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ከሆነ ፍሊርት (FliRT) የሚል ስም የተሰጣቸው አዲስ ዝርያዎች በዓለም ላይ በጣም ዋናዎቹ የኮቪድ-19 ዝርያዎች ሆነዋል። በዚህ ዙሪያ ማወቅ የሚገባዎትን መረጃ አጠናቅረናል።
    WWW.BBC.COM
    አዳዲሶቹ ፍለርት የኮቪድ-19 ዝርያዎች ምን ያህል አሳሳቢ ናቸው? - BBC News አማርኛ
    ከጥቂት ዓመታት በፊት መላውን ዓለም አዳርሶ ሚሊዮኖችን በመያዝ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት የዳረገው ኮቪድ 19 ጉዳቱ ቢቀንስም አሁንም የሰው ልጅ የጤና ስጋት መሆኑ አላበቃም። ይህ በትንፋሽ የሚተላለፈው ቫይረስ ባለፉት ዓመታት ዝርያውን እና የጉዳት አቅሙን እየቀያየረ ይገኛል። አሁን ደግሞ የቫይረሱ አዲስ አይነት ዝርያ መገኘቱ እየተነገረ ነው። እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ከሆነ ፍሊርት (FliRT) የሚል ስም የተሰጣቸው አዲስ ዝርያዎች በዓለም ላይ በጣም ዋናዎቹ የኮቪድ-19 ዝርያዎች ሆነዋል። በዚህ ዙሪያ ማወቅ የሚገባዎትን መረጃ አጠናቅረናል።
    0 Comments 0 Shares
  • Hailemichael Tewodros - Sadulaye | ሃይለሚካኤል ቴዎድሮስ - ሳዱላዬ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Hailemichael Tewodros - Sadulaye | ሃይለሚካኤል ቴዎድሮስ - ሳዱላዬ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Firaa'ol Mogos - Koottu Mee - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    Firaa'ol Mogos - Koottu Mee - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares