የኬንያ መንግሥት በተለያዩ ምርት እና አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ ታክስ ለመጣል ያዘጋጀው ረቂቅ ሕግ በአገሪቱ ከፍተኛ ተቃውሞን ቀስቅሷል። በተለይ በረቂቅ ሕጉ ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሲወያዩ የነበሩት ኬንያውያን ወጣቶች ከየትኛውም የፖለቲካ ቡድን ነጻ የሆነ ተቃውሞን እየመሩ ነው። የዊሊያም ሩቶ መንግሥት ባለፈው ሳምንት የተቀሰቀሰውን ታውሞ ተከትሎ ከታቀዱት ታክሶች መካከል የተወሰኑትን እንዲቀሩ ቢያደርግም ተቃውሞው ግን ቀጥሏል።

0 Comments
0 Shares