• የአሜሪካ ዐቃቤ ሕግ በግዙፉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ላይ የወንጀል ክስ እንዲመሠረትበት ለአገሪቱ ፍትህ መሥሪያ ቤት ምክረ ሃሳብ አቀረበ።ዐቃቤ ሕግ ይህን ምክረ ሃሳብ ያቀረበው ቦይንግ በኢትዮጵያ እና በኢንዶኔዢያ ከተከሰከሱት አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የካሳ ስምምነት መድረስ ባለመቻሉ ነው።
    የአሜሪካ ዐቃቤ ሕግ በግዙፉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ላይ የወንጀል ክስ እንዲመሠረትበት ለአገሪቱ ፍትህ መሥሪያ ቤት ምክረ ሃሳብ አቀረበ።ዐቃቤ ሕግ ይህን ምክረ ሃሳብ ያቀረበው ቦይንግ በኢትዮጵያ እና በኢንዶኔዢያ ከተከሰከሱት አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የካሳ ስምምነት መድረስ ባለመቻሉ ነው።
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካ ዐቃቤ ሕግ በኢትዮጵያ በተከሰከሰው አውሮፕላን ሰበብ ቦይንግ በወንጀል እንዲከሰስ ሃሳብ አቀረበ - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ ዐቃቤ ሕግ በግዙፉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ላይ የወንጀል ክስ እንዲመሠረትበት ለአገሪቱ ፍትህ መሥሪያ ቤት ምክረ ሃሳብ አቀረበ።ዐቃቤ ሕግ ይህን ምክረ ሃሳብ ያቀረበው ቦይንግ በኢትዮጵያ እና በኢንዶኔዢያ ከተከሰከሱት አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የካሳ ስምምነት መድረስ ባለመቻሉ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ በአባልነት እና በአመራርነት የቆዩት አቶ ዳንኤል ሺበሺ “በማደረገው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ምክንያት ሕይወቴ አደጋ ላይ ወድቋል” በሚል ስጋት ለስደት ተዳርገዋል። “ጦርነት ይቁም፤ ሰላም ይስፈን” በሚል ሰልፍ ለማዘጋጀት ከተንቀሳቀሱ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሁሉም “እስር፣ ወከባ እና ዛቻ በመንግሥት እንደተፈጸመባቸው” በመጥቀስ የእሳቸውም ሕይወት አደጋ ላይ በመሆኑ ለመሰደድ እንደተገደዱ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ በአባልነት እና በአመራርነት የቆዩት አቶ ዳንኤል ሺበሺ “በማደረገው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ምክንያት ሕይወቴ አደጋ ላይ ወድቋል” በሚል ስጋት ለስደት ተዳርገዋል። “ጦርነት ይቁም፤ ሰላም ይስፈን” በሚል ሰልፍ ለማዘጋጀት ከተንቀሳቀሱ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሁሉም “እስር፣ ወከባ እና ዛቻ በመንግሥት እንደተፈጸመባቸው” በመጥቀስ የእሳቸውም ሕይወት አደጋ ላይ በመሆኑ ለመሰደድ እንደተገደዱ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    ‘ሕይወቴ አደጋ ላይ ነው’ የሚሉት የ‘ጦርነት ይቁም’ ሰልፍ አስተባባሪው ፖለቲከኛ ዳንኤል ሺበሺ ተሰደዱ - BBC News አማርኛ
    ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ በአባልነት እና በአመራርነት የቆዩት አቶ ዳንኤል ሺበሺ “በማደረገው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ምክንያት ሕይወቴ አደጋ ላይ ወድቋል” በሚል ስጋት ለስደት ተዳርገዋል። “ጦርነት ይቁም፤ ሰላም ይስፈን” በሚል ሰልፍ ለማዘጋጀት ከተንቀሳቀሱ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሁሉም “እስር፣ ወከባ እና ዛቻ በመንግሥት እንደተፈጸመባቸው” በመጥቀስ የእሳቸውም ሕይወት አደጋ ላይ በመሆኑ ለመሰደድ እንደተገደዱ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በእርስ በርስ ጦርነት እየተናወጠች ያለችው ሱዳን በአለም ላይ ለህጻናት አስከፊ ከሆኑ ቦታዎች አንዷ መሆኗን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት ኃላፊ (ዩኒሴፍ) ገለጹ።
    በእርስ በርስ ጦርነት እየተናወጠች ያለችው ሱዳን በአለም ላይ ለህጻናት አስከፊ ከሆኑ ቦታዎች አንዷ መሆኗን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት ኃላፊ (ዩኒሴፍ) ገለጹ።
    WWW.BBC.COM
    በሱዳን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህጻናት እየተራቡ ነው- ተመድ - BBC News አማርኛ
    በእርስ በርስ ጦርነት እየተናወጠች ያለችው ሱዳን በአለም ላይ ለህጻናት አስከፊ ከሆኑ ቦታዎች አንዷ መሆኗን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት ኃላፊ (ዩኒሴፍ) ገለጹ።
    0 Comments 0 Shares
  • ለዓመታት ከዘለቀ የሕግ ውዝግብ በኋላ የዊኪሊክስ መስራቹ ጁሊያን አሳንጅ ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ስምምነት ላይ በመድረስ ከዩናይትድኪንግደም እስር ቤት መለቀቁን ድርጅቱ አስታወቀ።
    አሜሪካ ተላልፎ እንዲሰጣት እየጠየቀችው የነበረው አሳንጅ የተከሰሰበትን ወንጀል አምኖም በተደረሰ ስምምነት ነጻ ተብሏል።
    ለዓመታት ከዘለቀ የሕግ ውዝግብ በኋላ የዊኪሊክስ መስራቹ ጁሊያን አሳንጅ ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ስምምነት ላይ በመድረስ ከዩናይትድኪንግደም እስር ቤት መለቀቁን ድርጅቱ አስታወቀ። አሜሪካ ተላልፎ እንዲሰጣት እየጠየቀችው የነበረው አሳንጅ የተከሰሰበትን ወንጀል አምኖም በተደረሰ ስምምነት ነጻ ተብሏል።
    WWW.BBC.COM
    ዊኪሊክስ፡ ጁሊያን አሳንጅ ከአሜሪካ ጋር በተደረሰ ስምምነት ከእስር ተፈታ - BBC News አማርኛ
    ለዓመታት ከዘለቀ የሕግ ውዝግብ በኋላ የዊኪሊክስ መስራቹ ጁሊያን አሳንጅ ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ስምምነት ላይ በመድረስ ከዩናይትድኪንግደም እስር ቤት መለቀቁን ድርጅቱ አስታወቀ። አሜሪካ ተላልፎ እንዲሰጣት እየጠየቀችው የነበረው አሳንጅ የተከሰሰበትን ወንጀል አምኖም በተደረሰ ስምምነት ነጻ ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢራንን እስላማዊ ሥርዓት ለመጠበቅ እንዲሁም መደበኛ ጦር ሠራዊቱን ለመደገፍ በሚል ከ40 ዓመታት በፊት የተቋቋመው የኢራን አብዮታዊ ዘብ ዘወትር በምዕራባውያን ስሙ የሚነሳ የአገሪቱ የጦር ክፍል ነው። አብዮታዊው ዘብ በተለያዩ “የሽብር እና የመብት ጥሰት ተግባራት ውስጥ ተሳትፏል” በሚል አሜሪካ ቀደም ብላ በቅርቡ ደግሞ ካናዳ ቡድኑን ሽብርተኛ ብለው ፈርጀውታል። ለምን?
    የኢራንን እስላማዊ ሥርዓት ለመጠበቅ እንዲሁም መደበኛ ጦር ሠራዊቱን ለመደገፍ በሚል ከ40 ዓመታት በፊት የተቋቋመው የኢራን አብዮታዊ ዘብ ዘወትር በምዕራባውያን ስሙ የሚነሳ የአገሪቱ የጦር ክፍል ነው። አብዮታዊው ዘብ በተለያዩ “የሽብር እና የመብት ጥሰት ተግባራት ውስጥ ተሳትፏል” በሚል አሜሪካ ቀደም ብላ በቅርቡ ደግሞ ካናዳ ቡድኑን ሽብርተኛ ብለው ፈርጀውታል። ለምን?
    WWW.BBC.COM
    ምዕራባውያን ሽብርተኛ ቡድን ነው የሚሉት የኢራን አብዮታዊ ዘብ ማን ነው? ምን ያህልስ አቅም አለው? - BBC News አማርኛ
    የኢራንን እስላማዊ ሥርዓት ለመጠበቅ እንዲሁም መደበኛ ጦር ሠራዊቱን ለመደገፍ በሚል ከ40 ዓመታት በፊት የተቋቋመው የኢራን አብዮታዊ ዘብ ዘወትር በምዕራባውያን ስሙ የሚነሳ የአገሪቱ የጦር ክፍል ነው። አብዮታዊው ዘብ በተለያዩ “የሽብር እና የመብት ጥሰት ተግባራት ውስጥ ተሳትፏል” በሚል አሜሪካ ቀደም ብላ በቅርቡ ደግሞ ካናዳ ቡድኑን ሽብርተኛ ብለው ፈርጀውታል። ለምን?
    0 Comments 0 Shares
  • በባንግላዴሽ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸውን በርካታ ሰዎችን በስቅላት የቀጡት እና ስለ ጉዳዩም መጽሃፍ የጻፉት ግለሰብ ህይወታቸው አለፈ።
    በባንግላዴሽ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸውን በርካታ ሰዎችን በስቅላት የቀጡት እና ስለ ጉዳዩም መጽሃፍ የጻፉት ግለሰብ ህይወታቸው አለፈ።
    WWW.BBC.COM
    በርካቶችን በስቅላት ሞት የቀጡት ባንግላዴሻዊ አረፉ - BBC News አማርኛ
    በባንግላዴሽ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸውን በርካታ ሰዎችን በስቅላት የቀጡት እና ስለ ጉዳዩም መጽሃፍ የጻፉት ግለሰብ ህይወታቸው አለፈ።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰቦና ጎዳና ላይ ኖሯል። የዕለት ጉርሱን ይሸፍን የነበረው በልመና ነበር። ጎዳና ላይ ሲኖር የማስቲሽ ሱሰኛ ሆኗል። ዛሬ ግን ከዚህ ሁሉ ወጥቶ ከአስር ሰው በላይ የሥራ ዕድል ፈጥሯል። የእኔ ሕይወት ሥራ አጥተው ተስፋ ለቆረጡ፣ መኖር ፈተና ለሆነባቸው ትምህርት ይሆናል ሲል ይናገራል።
    ሰቦና ጎዳና ላይ ኖሯል። የዕለት ጉርሱን ይሸፍን የነበረው በልመና ነበር። ጎዳና ላይ ሲኖር የማስቲሽ ሱሰኛ ሆኗል። ዛሬ ግን ከዚህ ሁሉ ወጥቶ ከአስር ሰው በላይ የሥራ ዕድል ፈጥሯል። የእኔ ሕይወት ሥራ አጥተው ተስፋ ለቆረጡ፣ መኖር ፈተና ለሆነባቸው ትምህርት ይሆናል ሲል ይናገራል።
    WWW.BBC.COM
    ከጎዳና ላይ ኑሮ እና ልመና ወጥቶ ለሌሎች የሥራ ዕድል የፈጠረው ወጣት - BBC News አማርኛ
    ሰቦና ጎዳና ላይ ኖሯል። የዕለት ጉርሱን ይሸፍን የነበረው በልመና ነበር። ጎዳና ላይ ሲኖር የማስቲሽ ሱሰኛ ሆኗል። ዛሬ ግን ከዚህ ሁሉ ወጥቶ ከአስር ሰው በላይ የሥራ ዕድል ፈጥሯል። የእኔ ሕይወት ሥራ አጥተው ተስፋ ለቆረጡ፣ መኖር ፈተና ለሆነባቸው ትምህርት ይሆናል ሲል ይናገራል።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካን ገመና ለዓለም ይፋ ያደረገው ዊክሊክስ የተሰኘው ድረ ገጽ መሥራች ጁሊያን አሳንጅ ከሰሞኑ የበርካታ መገናኛ ብዙኃን ዋነኛ ርዕሰ ጉዳይ ሆኗል።
    ለዓመታት ከዘለቀው የፍርድ ቤት ሙግት በኋላ ጁሊያን አሳንጅ ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር በደረሰው ስምምነት ከእስር ተለቋል።
    የአሜሪካን ገመና ለዓለም ይፋ ያደረገው ዊክሊክስ የተሰኘው ድረ ገጽ መሥራች ጁሊያን አሳንጅ ከሰሞኑ የበርካታ መገናኛ ብዙኃን ዋነኛ ርዕሰ ጉዳይ ሆኗል። ለዓመታት ከዘለቀው የፍርድ ቤት ሙግት በኋላ ጁሊያን አሳንጅ ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር በደረሰው ስምምነት ከእስር ተለቋል።
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካን ገመና ለዓለም ይፋ ያደረገው ጁሊያን አሳንጅ ማን ነው? - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካን ገመና ለዓለም ይፋ ያደረገው ዊክሊክስ የተሰኘው ድረ ገጽ መሥራች ጁሊያን አሳንጅ ከሰሞኑ የበርካታ መገናኛ ብዙኃን ዋነኛ ርዕሰ ጉዳይ ሆኗል። ለዓመታት ከዘለቀው የፍርድ ቤት ሙግት በኋላ ጁሊያን አሳንጅ ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር በደረሰው ስምምነት ከእስር ተለቋል።
    0 Comments 0 Shares