Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    መንግሥት ለሀገራዊ ምክክሩ አስቻይ ኹኔታዎችን እንዲፈጥር ኮሚሽኑ ጠየቀ
    የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ የ2016 ዓ.ም. የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን፣ ዛሬ ዐርብ፣ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርብ፣ መንግሥት ለሀገራዊ ምክክሩ አስቻይ ኹኔታዎችን እንዲፈጥር ጠይቋል፡፡ በስካይ ላይት ሆቴል ለምክር ቤቱ አባላት በቀረበው የኮሚሽኑ ዓመታዊ ሪፖርት፣ በ2016 ዓ.ም. የገጠሙት ተግዳሮቶች እና ቀጣይ የሥራ ዕቅዶቹ ያካተተ ነው፡፡ ሪፖርቱን ያቀረቡት ዋና ኮሚሽነሩ ፕሮፌሰር መስፍን አርኣያ፣ ኮሚሽኑ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ባይደን እና ትራምፕ በመጀመሪያው የምርጫ ዘመኑ ፕሬዝደንታዊ ክርክራቸው ብርቱ ቃላት ሲለዋወጡ አምሽተዋል
    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንትነታዊ እጩዎች ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ ለያዝነው የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመን የመጀመሪያቸው የሆነውን ክርክር በትላንትናው ምሽት አካሂደዋል። የአሜሪካ ድምጿ ካላ ዩ ክርክሩ ከተካሄደባት አትላንታ ጆርጂያ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በባቢሌ ከተማ ከ80 በላይ የዋቄፈና እምነት መሪዎች እና ተከታዮች ታሰሩ
    በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ የዋቄፈና እምነት መሪዎችን ጨምሮ ከ80 በላይ አማኞች፣ በከተማው ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸውን፣ የእምነት ተቋሙ ኃላፊ ገልጸዋል፡፡ የእምነቱ መሪዎች እና ተከታዮች በታሰሩበት ቀን፣ የተቋሙን ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ በማካሔድ ላይ እንደነበሩ፣ የመረጃ እና ሕዝብ ግንኙነት መሪው አቶ ለማ በይ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ ታሳሪዎቹ እስከ አሁን ፍርድ ቤት አለማቅረባቸውን አቶ ለማ ጠቅሰው፣ የዞኑ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሙቀት መጨመር በጅቡቲ ተመላላሽ አሽከርካሪዎች ላይ ሞት እና የጤና ጉዳት አደረሰ
    ከባድ የአየር ንብረት ለውጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባስከተለው ከፍተኛ ሙቀት የተነሣ፣ የጅቡቲ ተመላላሽ በኾኑ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ላይ የሞት እና የጤና እክል ማጋጠሙን፣ የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር አስታወቀ። ማኅበሩ እና አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የሰጡ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች፣ የተቀናጀ የወረፋ ሥርዓት አለመኖሩ፣ አሽከርካሪዎች፣ ከፍተኛ ሙቀት ባለበት ጅቡቲ ውስጥ ለረጅም ቀናት እንዲቆዩ እያደረጋቸው መኾኑ፣ ለአሽከርካሪዎቹ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በትላንቱ የፕሬዝደንታዊ ዕጩ ተፎካካሪዎች የመጀመሪያ ክርክር የመራጮች አስተያየት
    በዩናይትድ ስቴትስ በሕዳር ወር በሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የምረጡኝ ዘመቻው የመጀመሪያ የሆነው ክርክር ትላንት ሐሙስ ማታ ተካሂዷል። ዶራ ሜኩዋር ክርክሩን በተመለከተ መራጮች የሰጧቸውን አስተያየቶች አሰባስባ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የጋዛ ነዋሪዎች “በማይቋቋሙት” ሁኔታ ውስጥ እየኖሩ ነው ሲል ተመድ አስታወቀ
    የመንግስታቱ ድርጅት የረድኤት ተቋም ለጋዛ ቃል አቀባይ ሉዊስ ዋተርሪጅ ትላንት አርብ የጋዛ ነዋሪዎች በቦምብ በወደሙ ህንፃዎች አሊያም መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ከፍርስራሽ እና ቆሻሻዎች ጎን ለመኖር ተገደዋል ሲሉ ተናግረዋል። ዋተርሪጅ ሁኔታውን ‘እጅግ አስከፊ’ ሲሉም ጠርተውታል። ከአራት ሳምንታት በኋላ ረቡዕ ዕለት ወደ ጋዛ የተመለሱ ዋተርሪጅ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ የአካባቢው ኑሮ ‘ጉልህ በሆነ መልኩ አሽቆልቁሏል’ ሲሉ ብለዋል። ቃል አቀባይዋ ከተጀመረ ዘጠኝ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፑቲን መካከለኛ የኑክሌር አቅም ያላቸውን ሚሳኤሎች መመረታቸው እንዲቀጥል ጥሪ አቀረቡ
    የሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በተደረገ እና አሁን በተፋቀ ስምምነት መሰረት፤ ታግደው የቆዩት የአጭር እና የመካከለኛ ርቀት ተወንጫፊ አቅም ያላቸው ሚሳኤሎች መመረታቸው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርበዋል። በመካከለኛ ርቀት የኑክሌር ኃይሎች ስምምነት መሰረት በጎርጎርሳዊያኑ 1987 በሚካኤል ጎባቾቭ እና በሮናልድ ሬገን መካከል በተደረገ ውል ሁለቱ ልዕለ ሃያላን ሀገሮች ከ500 እስከ 5,500 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ የሚወነጨፉ የኒውክሌር እና...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    እስራኤል ሊባኖስ ላይ ጥቃት ከፈጸመች ትጠፋለች ስትል ኢራን አስጠንቀቀች
    ኢራን እስራኤል በሊባኖስ ላይ ጥቃት ካደረሰች ኢራን ከቀጠናዊ አጋሮቿ ጋር በመሆን “በሁሉም የተቃውሞ ግንባር” እስራኤልን ትጋፈጣለች ስትል ዛሬ ቅዳሜ አስጠንቅቃለች። በኒውዮርክ ከሚገኘው የኢራን ልዑክ የተሰማው ይህ አስተያየት በእስራኤል እና በሂዝቦላ ከምትደገፈው ሊባኖስ ጋር የሚኖረው ግጭት ሰፊ የሆነ ቀጠናዊ ጦርነት ሊፈጠር ይችላል የሚል ስጋት አስከትሏል። ከሁለቱም ወገኖች ጸብ አጫሪ የሆኑ የጎንዮሽ ልውውጦች በዚህ ወር ተባብሰው ቀጥለዋል። የእስራኤል ጦር...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (27945-27952 of 303556)
  • «
  • Prev
  • 3492
  • 3493
  • 3494
  • 3495
  • 3496
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory