• ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከ20 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያን ምድር ረገጡ
    ብሩክ አብዱ
    Sun, 07/15/2018 - 15:46
    ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከ20 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያን ምድር ረገጡ ብሩክ አብዱ Sun, 07/15/2018 - 15:46
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከ20 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያን ምድር ረገጡ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያና ኤርትራ የዛሬ 20 ዓመት ካካሄዱት ከ70 ሺሕ በላይ ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፈው ደም አፋሳሽ ጦርነት ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ፣ ቅዳሜ ሐምሌ 7 ቀን 2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያን ምድር ረገጡ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • አዋሽ ባንክ ከ1.9 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገበ
    ዳዊት ታዬ
    Sun, 07/15/2018 - 15:40
    አዋሽ ባንክ ከ1.9 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገበ ዳዊት ታዬ Sun, 07/15/2018 - 15:40
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    አዋሽ ባንክ ከ1.9 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገበ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በአገሪቱ በሥራ ላይ ከሚገኙ የግል ባንኮች አንዱ የሆነው አዋሽ ባንክ፣ በ2010 የሒሳብ ዓመት ከታክስና ከሌሎች ተቀናሾች በፊት 1.96 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ታወቀ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያዊቷ ዲፕሎማት ቪዛ በማጭበርበር ወንጀል አሜሪካ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
    በጋዜጣዉ ሪፓርተር
    Sun, 07/15/2018 - 15:27
    ኢትዮጵያዊቷ ዲፕሎማት ቪዛ በማጭበርበር ወንጀል አሜሪካ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ዋሉ በጋዜጣዉ ሪፓርተር Sun, 07/15/2018 - 15:27
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ኢትዮጵያዊቷ ዲፕሎማት ቪዛ በማጭበርበር ወንጀል አሜሪካ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ዋሉ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ኢትዮጵያዊቷ ዲፕሎማት የቤተሰብ አባሎቻቸውን ያላግባብ የአሜሪካን የዲፕሎማት ቪዛ እንዲያገኙ አድርገዋል ተብለው ተጠርጥረው፣ ሐምሌ 5 ቀን 2010 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአሜሪካ የፍትሕ ዲፓርትመንት አስታወቀ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • በሥራ ላይ ለነበሩና ለተሰናበቱ ስምንት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የአምባሳደርነት ሹመት ተሰጠ
    ታምሩ ጽጌ
    Sun, 07/15/2018 - 15:14
    በሥራ ላይ ለነበሩና ለተሰናበቱ ስምንት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የአምባሳደርነት ሹመት ተሰጠ ታምሩ ጽጌ Sun, 07/15/2018 - 15:14
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    በሥራ ላይ ለነበሩና ለተሰናበቱ ስምንት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የአምባሳደርነት ሹመት ተሰጠ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የአምባሳደርነት ሹመት የተሰጣቸው በቅርቡ ከደኢሕዴን ሊቀመንበርነታቸው በፈቃዳቸው የለቀቁት የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ዓለማየሁ ተገኑ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የነበሩት አቶ ያለው አባተ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ፣ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ አብዱልፈታህ አብዱላሂ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት አቶ ዮናስ ዮሴፍ፣ እንዲሁም አቶ እሸቱ ደሴና አቶ አዛናው ታደሰ ናቸው፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • እሁድን በኢቢኤስ ከሚያስተላልፋቸው ፕሮግራሙ መካከል በአርቲስት ሀና ዮሃንስ አቅራቢነት የሚተላለፈው ‘እንተዋወቃለን ወይ?’ የተሰኘው ፕሮግራም በቀላሉ ተወዳጅነትን ካተረፉ እና ብዙ ተመልካችን ካፈሩት መካከል ይመደባል። በዛሬው ፕሮግራምም ሶስት ጥንድ ባለትዳሮች እንተዋወቃለን ወይ ሊባባሉ እና በጥያቄ እና መልሶቹ ዘና ሊያደርጉን ተገኝተዋል። 
    The post እንተዋወቃለን ወይ? እሁድን በኢቢኤስ አዝናኝ ፕሮግራም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    እሁድን በኢቢኤስ ከሚያስተላልፋቸው ፕሮግራሙ መካከል በአርቲስት ሀና ዮሃንስ አቅራቢነት የሚተላለፈው ‘እንተዋወቃለን ወይ?’ የተሰኘው ፕሮግራም በቀላሉ ተወዳጅነትን ካተረፉ እና ብዙ ተመልካችን ካፈሩት መካከል ይመደባል። በዛሬው ፕሮግራምም ሶስት ጥንድ ባለትዳሮች እንተዋወቃለን ወይ ሊባባሉ እና በጥያቄ እና መልሶቹ ዘና ሊያደርጉን ተገኝተዋል።  The post እንተዋወቃለን ወይ? እሁድን በኢቢኤስ አዝናኝ ፕሮግራም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    እንተዋወቃለን ወይ? እሁድን በኢቢኤስ አዝናኝ ፕሮግራም
    እሁድን በኢቢኤስ ከሚያስተላልፋቸው ፕሮግራሙ መካከል በአርቲስት ሀና ዮሃንስ አቅራቢነት የሚተላለፈው 'እንተዋወቃለን ወይ?' የተሰኘው ፕሮግራም በቀላሉ ተወዳጅነትን ካተረፉ እና ብዙ ተመልካችን ካፈሩት መካከል ይመደባል። በዛሬው ፕሮግራምም ሶስት ጥንድ ባለትዳሮች እንተዋወቃለን ወይ ሊባባሉ እና በጥያቄ እና መልሶቹ ዘና ሊያደርጉን ተገኝተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በቦታው የሚያምረውን ያክል ያለ ቦታው የሆነ ሁሉ አሳፋሪ ነው፡፡ አጫሉ የገዳውን ሥርዓት ጠንቅቆ የሚያውቀው አይመስለኝም፡፡ ገዳ ሰፊ ነው፡፡ ስለ ዓለም ሁሉ የሚጨነቅ ነው፡፡ ሰፈርተኛ አይደለም፡፡ ***** የወዳጅ ሀገር መሪ ፊት ሰፈር የሚዘረዝር ሙዚቃ ውሃ ያነሳል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው፡፡ የአጫሉና የአምሳለ ሙዚቃዎችን ስፍራውን ይመጥናሉ ብዬ አላስብም፡፡ ቴዲ አፍሮ ዳግም ከፍታውን አሳይቷል፡፡ በፌስ ቡክ ገጹ የለቀቀውን […]
    The post በቦታው የሚያምረውን ያክል ያለ ቦታው የሆነ ሁሉ አሳፋሪ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በቦታው የሚያምረውን ያክል ያለ ቦታው የሆነ ሁሉ አሳፋሪ ነው፡፡ አጫሉ የገዳውን ሥርዓት ጠንቅቆ የሚያውቀው አይመስለኝም፡፡ ገዳ ሰፊ ነው፡፡ ስለ ዓለም ሁሉ የሚጨነቅ ነው፡፡ ሰፈርተኛ አይደለም፡፡ ***** የወዳጅ ሀገር መሪ ፊት ሰፈር የሚዘረዝር ሙዚቃ ውሃ ያነሳል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው፡፡ የአጫሉና የአምሳለ ሙዚቃዎችን ስፍራውን ይመጥናሉ ብዬ አላስብም፡፡ ቴዲ አፍሮ ዳግም ከፍታውን አሳይቷል፡፡ በፌስ ቡክ ገጹ የለቀቀውን […] The post በቦታው የሚያምረውን ያክል ያለ ቦታው የሆነ ሁሉ አሳፋሪ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በቦታው የሚያምረውን ያክል ያለ ቦታው የሆነ ሁሉ አሳፋሪ ነው
    አጫሉ ትናንት ያሳየው ከገዳ ጋር ያለው ዝምድና መራቁን ነው ...ስለ ሰፈር የምናወራበት ጊዜ አለ ...ስለ ዓለም የምናወራበት ጊዜ አለ ... ለሁሉም ጊዜ አለው እንዲል ጠቢቡ፤ አምሳለ ምትኬ የጎንደርን ሰፈሮች ስትጠራ የዋለችው ወዳጅ ሀገር መሪ ፊት ነበር ...
    0 Comments 0 Shares
  • Tigist Asmare - Amelegnaw | አመለኛው - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed
    Tigist Asmare - Amelegnaw | አመለኛው - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed
    0 Comments 0 Shares
  • WEB HAGER GONDER
    WEB HAGER GONDER
    0 Comments 0 Shares