• የተደመረው የአሁኑ የኢቢሲ መሪ የቀድሞው የአማራ ብዙሃን ሃላፊ አቶ ስዩም ሊደነቁ የሚገባቸው ሰው ናቸው፡፡ ኢቢሲ ሃምሳ ዓመት አሽቃብጦ በመቶ ቀን የእኛ ሚዲያ ለመሆን በቃ፡፡ ከዚህ ቀደም የስቆቃችን ምልክቶች፣ የአድርባይነት መገለጫ፣ የሀሰት መለያዎች የነበሩ ባለሙያዎች ቢያንስ በአግባቡ እስኪታረሙ ከፊት ባይመጡስ? ***** ስናፍቅሽ አዲስ በድሬቲዩብ ኢቢሲ ተቀይሯል ብቻ ሳይሆን የሚባለው ቀይሮናል፡፡ አምስት አስርት ዓመት የማናምነው ብሔራዊ ቴሌቨዥናችን በመቶ […]
    The post ኢቢሲ ተቀይሯል ብቻ ሳይሆን ቀይሮናል … appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የተደመረው የአሁኑ የኢቢሲ መሪ የቀድሞው የአማራ ብዙሃን ሃላፊ አቶ ስዩም ሊደነቁ የሚገባቸው ሰው ናቸው፡፡ ኢቢሲ ሃምሳ ዓመት አሽቃብጦ በመቶ ቀን የእኛ ሚዲያ ለመሆን በቃ፡፡ ከዚህ ቀደም የስቆቃችን ምልክቶች፣ የአድርባይነት መገለጫ፣ የሀሰት መለያዎች የነበሩ ባለሙያዎች ቢያንስ በአግባቡ እስኪታረሙ ከፊት ባይመጡስ? ***** ስናፍቅሽ አዲስ በድሬቲዩብ ኢቢሲ ተቀይሯል ብቻ ሳይሆን የሚባለው ቀይሮናል፡፡ አምስት አስርት ዓመት የማናምነው ብሔራዊ ቴሌቨዥናችን በመቶ […] The post ኢቢሲ ተቀይሯል ብቻ ሳይሆን ቀይሮናል … appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኢቢሲ ተቀይሯል ብቻ ሳይሆን ቀይሮናል ...
    ኢቢሲ ተወዳጁ ብቻ ሳይሆን ሃምሳ አመት የገነባውን ስም መልሶ ተጎናጸፈ...ስሙን እንጂ አሰራሩን መቀየር ያልፈለጉ ሰዎች ያበላሹት ቤት በጤነኛ አመራር ተቀየረ ...
    0 Comments 0 Shares
  • ‹‹ከ20 ዓመት በፊት እንደነበረው እንዋደድ?!›› ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ (በኃይሉ ሚዴቅሳ ፍስሃጽዮን) ለውጥ የዲያሌቲካል ሕግ ነው፡፡የማይለወጥ ለውጥ ብቻ ነው፡፡ ይህ ቋሚ እውነት ነው፡፡ የዚህ ለውጥ ፍጥነት በምሥራቅ አፍሪካ ሰማይ ሥር አዲስ የተስፋ ነፋስ አሳይቷል፡፡ በደም አፋሳሽ ውጊያ የተጠናቀቀው የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት ለአካባባው ሰላም አብይ ሚና አለው፡፡ ይህ እንዲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን መምጣት ነበረባቸው፡፡ […]
    The post ‹‹ከ20 ዓመት በፊት እንደነበረው እንዋደድ?!›› ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ‹‹ከ20 ዓመት በፊት እንደነበረው እንዋደድ?!›› ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ (በኃይሉ ሚዴቅሳ ፍስሃጽዮን) ለውጥ የዲያሌቲካል ሕግ ነው፡፡የማይለወጥ ለውጥ ብቻ ነው፡፡ ይህ ቋሚ እውነት ነው፡፡ የዚህ ለውጥ ፍጥነት በምሥራቅ አፍሪካ ሰማይ ሥር አዲስ የተስፋ ነፋስ አሳይቷል፡፡ በደም አፋሳሽ ውጊያ የተጠናቀቀው የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት ለአካባባው ሰላም አብይ ሚና አለው፡፡ ይህ እንዲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን መምጣት ነበረባቸው፡፡ […] The post ‹‹ከ20 ዓመት በፊት እንደነበረው እንዋደድ?!›› ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ‹‹ከ20 ዓመት በፊት እንደነበረው እንዋደድ?!›› ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
    ከኤርትራ ጋር እርቅ መፍጠር ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እንዳለው አንድ ሺህ ምክንያቶችን መዘርዘር ይቻላል ...
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካ ኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል የጀመሩትን እንቅስቃሴ ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሐምሌ 1 እና 2 ቀን 2010 ዓ.ም በኤርትራ አስመራ ባደረጉት ጉብኝት ከአገሪቷ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር አገራቱ ያለባቸውን አለመግባባት ወደ ጎን በማድረግ ግንኙነታቸውን ማጎልበት በሚችሉበት ላይ ተወያይተዋል። አገራቱ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን በድጋሚ ለመጀመር በኢኮኖሚና ሌሎች መስኮች በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት […]
    The post አሜሪካ ኢትዮጵያና ኤርትራ የጀመሩትን እንቅስቃሴ እደግፋለሁ አለች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    አሜሪካ ኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል የጀመሩትን እንቅስቃሴ ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሐምሌ 1 እና 2 ቀን 2010 ዓ.ም በኤርትራ አስመራ ባደረጉት ጉብኝት ከአገሪቷ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር አገራቱ ያለባቸውን አለመግባባት ወደ ጎን በማድረግ ግንኙነታቸውን ማጎልበት በሚችሉበት ላይ ተወያይተዋል። አገራቱ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን በድጋሚ ለመጀመር በኢኮኖሚና ሌሎች መስኮች በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት […] The post አሜሪካ ኢትዮጵያና ኤርትራ የጀመሩትን እንቅስቃሴ እደግፋለሁ አለች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አሜሪካ ኢትዮጵያና ኤርትራ የጀመሩትን እንቅስቃሴ እደግፋለሁ አለች
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሐምሌ 1 እና 2 ቀን 2010 ዓ.ም በኤርትራ አስመራ ባደረጉት ጉብኝት ከአገሪቷ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር አገራቱ ያለባቸውን አለመግባባት ወደ ጎን በማድረግ ግንኙነታቸውን ማጎልበት በሚችሉበት ላይ ተወያይተዋል ...
    0 Comments 0 Shares
  • Ethio Man - Nkidn Do | ንኺድን'ዶ - New Tigrigna Music 2018 (Official Video)
    Ethio Man - Nkidn Do | ንኺድን'ዶ - New Tigrigna Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Abush Zeleke - Anekan | አነቃን - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed
    Abush Zeleke - Anekan | አነቃን - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed
    0 Comments 0 Shares
  • Abdi Yasin - Tedemrenal | ተደምረናል - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed
    Abdi Yasin - Tedemrenal | ተደምረናል - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed
    0 Comments 0 Shares
  • Seifu on EBS: አቻሬ ጫማ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ
    Seifu on EBS: አቻሬ ጫማ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ
    0 Comments 0 Shares
  • Seifu on EBS: ባሬስታ ታዲዮስ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያያረገው ቆይታ ክፍል 2
    Seifu on EBS: ባሬስታ ታዲዮስ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያያረገው ቆይታ ክፍል 2
    0 Comments 0 Shares